Forwarded from Henok $
ይህን በረራ ከሃምሌ በዋላ ወይስ አስቀድመው ያርጉት🤔⁉️
📌 አዲሶቹ ደግሞ አክሲዮን ሽያጭና
😝የሪካ ድርጅት ማስታወቂያ ወጪስ 😝የሊትል 5 ሃገር ላይ መስራት
😝 የ ሰን ፒክ ነፃ ሪልስቴት እና መኪና
😝 የ የውዝ ማህበር
😝 የ ዛይ ራይድ ተፈራረመ ፣ጀመረ ወሪ
😝 ..........እናተ የሌሎቹን ድርጅቶች ጨምሩበት....ወዘተ
ቅዳሜን ዘና በሉልኝ
ኮድ 3
ሔኖክ $
📌 አዲሶቹ ደግሞ አክሲዮን ሽያጭና
😝የሪካ ድርጅት ማስታወቂያ ወጪስ 😝የሊትል 5 ሃገር ላይ መስራት
😝 የ ሰን ፒክ ነፃ ሪልስቴት እና መኪና
😝 የ የውዝ ማህበር
😝 የ ዛይ ራይድ ተፈራረመ ፣ጀመረ ወሪ
😝 ..........እናተ የሌሎቹን ድርጅቶች ጨምሩበት....ወዘተ
ቅዳሜን ዘና በሉልኝ
ኮድ 3
ሔኖክ $
Forwarded from Henok $
ሚስተር ዲ በነገራቹ ላይ ይሄ ስራ ህዝብ እስከተቀሳቀሰ ድረስ ትራንስፖርት እደሚባለው ጎማ በተሽከረከረ ቁጥር ብር አለ እደሚባለው አይጠፍም ስራው ባልጠበቁትና መረጃው ሳይደርሳቸው እዲህ ከላይ እዳሉት ሰዎች በ 2016 ሙሉ ለሙሉ የኝልን አሰራር ይከተላሉ ወይ ከገበያው ይወጣሉ ይሄ የሚሆነው ግን በጥቂት አሽከርካሪዎች ላይ ሲሆን ችግሩ ግን የሚጎላው በሁሉም ድርጅቶች ላይ መሆኑ ነው🤷♂
ስለዚህ መጠበቁና ግንዛቤ እየፈጠሩ የአባላትን ንቃተ ህሊና በማጎልበት ወደፊት በመራመድ የታሰበልንን ወዳላሰቡበት ጉርጓድ እደመግፍት ሆኖ ይሰማኛል አዳዲስ ሰው አቀላቅሉ በርቱ🙏✊‼️
ስለዚህ መጠበቁና ግንዛቤ እየፈጠሩ የአባላትን ንቃተ ህሊና በማጎልበት ወደፊት በመራመድ የታሰበልንን ወዳላሰቡበት ጉርጓድ እደመግፍት ሆኖ ይሰማኛል አዳዲስ ሰው አቀላቅሉ በርቱ🙏✊‼️
Forwarded from Henok $
በነገርክ ላይ ኤንዲ አገራችን ዝቅተኛ ግብር ከሚሰበስቡ አገራት ተርታ አንዷ ነች ይህ የሆነው ደግሞ ግብር መክፈል የሚገባው ትልልቅ ድርጅት አካል እያጭበረበረ ትንንሽ የስራ መድክ ላይ ያሉት ላይ ጫና መፍጠር የ አገሪትዋን የግብር መህዳር አያሰፍም እደኛ ያሉ ወጣቶች የተሰማሩበት እዲህ ያሉ ዘርፎች እውቀትና ክህሎቶቻችንን ተጠቅመን ወደ መንግስት ቀርቦ የስራውን ክፍተትና መንግስት በከፍተኛ ሁኔታ ማግኘት ያለበትን የ ገቢ ግብር፣የዜጎች ደህንነት እና ጥቅም የሚያጡበትን መገድ ማሳየት ያስፈልጋል ይህ ደግሞ አንድ አገሩን እደሚወድ ከወሬ የዘለለ ነገ በአገሩ ተስፍ እደሚያደርግ ባለራዩ ወጣት ግዴታም ውዴታም ነው ‼️
Forwarded from Henok $
መንገዱ አለ💪 ግን መድረሻውና ውጤቱ የሴራ ግፊትም ስላለው የዘገየና የራቀ መሆኑ ለብዙዎች ተስፍ የማስቆረጥና የስም ማጥፍት እዲሁም አሰልቺ ለማድረግ የሚሞክሩት አካላት ከኛ በላይ ሙሉ ጊዜ ሰተው በመስራት ላይ ናቸው ምክኒያቱም ለኛ ለብዙሃኑ በጥቂቶች ስንሰራ እነሱ የብዙሃን ገንዘብ ባለቤቶች ለ ግላቸው ስለሚሰሩ ነው🤷♂
Forwarded from Henok $
ትላንት እና ዛሬ ይሆናል ብለን ያልጠበቅነው ድርጅቶችም ያልጠበቁት የሆነው ይህም የሆነው በያዝነው ዓመት ነው 2015 ነገ ማን ምን እደሚሆን የምናይ ይሆናል🫡🙏‼️
ሔኖክ $
ሔኖክ $
Forwarded from Henok $
ነገ ምን ይሆናል⁉️
ይሄ ምስል በተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ገፆች ሲመላለስና ሲዘዋወር ልታዩት ትችላላቹ ይህ ምስል ስለምን ትኩረት አግኝቶ ሊዘዋወር ቻለም ብላቹ ልጠይቁ ትችሉ ይሆናል ነገሩ እዲህ ነው⁉️
ከሽማግሌው ጉን የተቀመጡት ሁለት እህትማማቾች የኔፖል ዜግነት ያላቸው እንስቶች ናቸው።
ታዲያ ከኔፖል የተነሳው አይሮፕላን በረራ ሲጀምር ከሰውዬው ጎን የተቀመጠችው ሴት ከሽማግሌ ትልቅ ቁምነገርና ትምህርት ይገኛል በማለት ረጅሙን መገድ በእውቀት ለማከል አስባ እዲህ ስትል ጨዋታ ያስጀመረኛል ያለችውን ጥያቄ ሰነዘረች።
ፈረንሳዊ ኖት?
ሽማግሌው መለሱ <<አዎ ከረጅም አመታት በዋላ ወዳገሬ እየተመለስኩ ነው ሲሉ መለሱ>>
እህትዋ ጨዋታ የያዘችበትን ሰው ስትሰማ። ማንነት ለማየት መፃሃፍ ላይ ካቀረቀረችበት ቀና ብላ ብታይ ድንጋጤ ወረሳት እህትዋን ትኩረትዋን ወደሷ እድታረግና ከምታውራው ሰው ጋር ወሬዋን እድታቆም ብትጎነትላት ፣ብትቆነጥጣት ልትሰማት ባለመቻሏ ከሽማግሌው ጋር የያዘችውን ወሬ ልታቋርጥ ባለመቻሏ ለሽንት ወደሽትቤት አብራት እድታካኢዳትና አብራት እድትሆን ይዛት ትወጣለች ።
ታዲያ መፀዳጃ ቤት ሲደርሱ የሽማግሌውን ማንነትን ስትሰማ ብርክ ያዛት ተቀጠቀጠች ፕሌኑ ስለሞላ ቦታቀይሮ አሊያም ቆሞ አይኬድ ነገር ።
ሁለቱ እህታማቾች እየፈሩም ቢሆን ወደ መቀመጫቸው አመሩ ይህን ጊዜ ነበር ከላይ የተመለከታቹትን ፎቶ ያነሳው የሽማግሌውን ማንነትና የቀድሞ ታሪክ የሚያውቅ ሰው ነበር በማህበራዊ ድረገፅ ያጋራው ታዲያም በርካቶች ተቀባበሉት አጃይብም አሉ።‼️
ታዲ ይሄሰው ማነው🤔
ምን ድን ነውስ የዚህን ያክል ፍርሃትን የሚፈጥር ፣ብርክ የሚያሲዝ ?
ምን መልካም ስራ ወይስ መጥፎሆኖ የተገኘ ስብእናን ቢላበስ ነው ?
ነው ወይስ የ አለም አንድ ወቅት ያደነቀው የሸለመው ያገነገነው ሰው ቢሆን ነው🤔
ይቀጥላል
ሔኖክ$

የቀጠለ ታሪክ.....
ለመሆኑ ልጅትዋን ፍርሃት የፈጠረባት ያስበረገጋት ማን ነው⁉️
ይህ ሰው ካርልስ ሳብሃራጅ ይባላል።
አለም ላይ የታወቀ ማፊያና ነብሰ ገዳይ ነው አለም ካወራላቸው ከ ነ ካርሎስ ቀበሮና በርካቶች የርታ የሚሰለፍና አብሮ የሰራም ጭምር ሲሆን መረጃ ባይገኝበትም በተለያዩ አገራት መልኩንና ስሙን በመቀያየር ከሰላሳ በላይ ሰዎችን እደገደለም ይጠረጠራል በ ተጨማሪ በኔፖል ዋና ከተማ ሁለት ቱሪስቶችን በመርዝ መርዞገሏል በሚባል ክስ 19 ዓመታትን ታስሮ እድሜ፣ ጤናና የፀባይ ማሻሸያ ታይቶበታ ሲል ተለቆ ወደ አገሩ ከ 19 ዓመታት ቆይታ ቡሃላ መመለሱ ነው‼️
ይህን ጊዜ ነበር ከነኝህ ሁለት ኔፖላውያን ሴቶች ጉን ተቀምጦ ልጅቱም ስለ እርሱ ከሰማች ቡሃላ በፍርሃት የራደችበት ጉዳይ ያጋጠመው ፎቶውም ስጋትን መፍጠርን እስኪያሳብቅ ታትሞ የቀረው የሆነው
ይህ ሰው አንድ ወቅት ላይ አለም ከነካርሎስ ቀበሮ እኩል የተወራለት ሰው ነው አለምን ልክ ነው እና ልክ አይደለም በሚሉ ሰዎች መካከል ዓምሮን ሰቅሶ የሚይዝ መከራከሪያ ሃሳቦችን በበርካታ አገራት ዘንድ ሽልማትና ሙገሳ የሚመስሉ ነገራትን አቀዳጅቶ አቸዋል ‼️
አለም ግን አንድ ወቅት ላይ ያገነገናቸውን የሆነ ወቅት ላይ ስራቸውችን ትውልድን በዩ እስከሆኑ ድረስ መዝኖና ፈትሾ የሚሞካሹ ሳይሆን የሚሸሹ ያረጋቸዋል ታዲያ ይሄ ሊሆን መልካም ስምን ማጉደፍ ለምን አስፈለገ። 32 ሰዎች ሞቱ ስንት ቤተሰብ ተበተኑ ስንት ንብረቶች ወድመው ስንቶች አዝነውና በዚህ ሰው ምክኒያት አዝነው ቆዘሙ..
ታዲያ ይህ ሰው ማንን መሰለብኝ እና ከ ኮድ 3 ድርጅቶች ጋር ለምን ተመሳሰለብኝ ስል እራሴን ነገ ዛሬ ሆኖ ታየኝ ስለዚህም ነገ ምን ይሆናል ስል ራሴን ጠየኩኝ እውነት እኔ የተሰማኝ ስሜት እናተስ ተስምቷቹ ይሆን⁉️
እዴት አይሰማቹም ብዬ ላስብ የስት ወድሞቻቹ ነብስ ንብረት እና ቤየሰብን እዳጣቹ እያወኩ እደድርጅት ባለቤትና ሃላፊዎች ጆሮዳባ ልበስ ብዬ ካላለፍኩ እዴትስ ይቻለኛል ‼️
ነገስ የነዚህ የሚትር ትራንስፖርት ድርጅት አገናኝ ባለቤቶች የናቶች እንባ ሰማያትን ቀዶ ሞልቶ ሲፈስ የሚሸሿቸው ወይንስ እዳሁኑ የሚሸልሟቸው አካላት ሳይሆን የሚሸሿቸው ማህበረሰቦችን እየፈጠሩ መቀጠሉን መርጠውታል?
ነገ
ካርልስ ሳብሃራጅን በ አገሬ ላይ እዳላይ እሰጋለሁ እና ድርጅቶች ነገ የሚሸሻቹ ማህበረሰብ እዳይፈጠር ዛሬን ለሰው ልጅ የቀረበ ስራን ስሩ ለማለት እወዳለው
አ.ለ.ቀ
ሔኖክ $
ኮድ 3
በቀጣይ ተያያዥነት ባለቸው ታሪኮች እንገናኛለን 🙏‼️

😁 ካያቹ ብሃላ አይመለከተንም እስክታዩ ግን እዳትሞቱ 🙏
አደራ ይህ የኮድ 3 መልክት አይደለም 😉
ሁሌም ጥንቃቄ ሁሌም ከአደጋ ነፃ ቀን መምራት
አደራ ይህ የኮድ 3 መልክት አይደለም 😉
ሁሌም ጥንቃቄ ሁሌም ከአደጋ ነፃ ቀን መምራት
Forwarded from Henok $
በዲጅታል ክፍያ የትራንስፖርት ዘርፊን የሚለው ሃሳብን ለድርጅት ማወናበጃ ሳይሆን የአገሪትዋን የትራንስፖርት አገልግሎት ለማለት ነው የመፅሃፉን ገፅ አይቶ ውስጡን ለመገመት መሞከር የውርደት ውርደት ነው ይሄ ድርጅቱንም ትዝብት ውስጥ ይከተዋል ‼️
በሰለጠነው አለም ሰዎች ከገዘብ ንክኪ ነፃ የሆነ መገዶችን እየተከተሉ ነው የኛም ሃገር የ 21 ክፍለዘመን አዱ አካል እደመሆንዋ ይህንን አይነት ስርሃትን መከተሏ ግዴታም የሚጠበቅም ነው ።
ይህም የሚሆነው በ ካርድ ፣በኦላይን ክፍያ ፣ ይካሄዳል ይህ መሆኑ ለመንግስት የወረቀት ህትመትን ሲቀንስለት ለዜጎች ደግሞ ከስርቆትና ከመጭበርበር ይታደጋቸዋል ማለት ነው
ስለዚህ ይህ የዲጅታል ክፍያ ለ አሽከርካሪውና ባለንብረቱ መጣለት ሲሆን ለ ድርጅቶች መጣባቸው የሚሆን ይመስለኛል እዴት ካላቹኝ
1ኛ መንግስት የዲጂታል ግብይትን ወደ ህዝቡ ሲያወርድ የራሱን የታክስ አሰባሰብም በዛው ልክ ያዘምናል ይህ ስሆን ደግሞ ማለት አሽከርካሪው ከገዘብ ነፃ የሆነ ግንኙነት እደመፈፀሙ የ አገልግሎት ታክስን ከማህበረሰቡ ሊሰበስብበት የሚችልበት መገድ ቢኖር ከሚሰራው ስራ ክፍያላይ ተጨማሪ ተደርጎ እስካልተሰበሰበ ድረስ ተገቢ ስለማይሆን ድርጅቶች ሳይወዱ በግድ ይገደዳሉ ማለት ነው ‼️
2 ተኛ ድርጅቶች የኮርፖሬት ስራን ለታክስ ስወራ አመቻችተው መጠቀማቸውን በ አሽከርካሪው በጥሪና በ አፕ ለሚመጡትን ስራ ያልሰበሰበውን እዲከፍል በማድረግ የማይቀጥልበት ደረጃላይ ይደርሳል ማለት ነው‼️
3 መንግስት 10%ቲ.ኦ.ቲን በድርጅት አፖች ላይ ማካተትን ከመስራቱ በፊት የዘርፊ ዋነኛ ተዋናይ የሆነውን የ ኮድ 3 ባለንብረቱ ማወያየትና መንግስትና ድርጅቶች በ ተስማሙበት ወቅቱን የኑሮግዥፈቱን እዲሁም ተመጣጣኝ የ አገልግሎት ክፍያን ያማከለ ሒሳብ አስቀድመው ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል ይህን ጊዜ የድርክት ውድድር የሚሆነው እርስ በእርስ በሚሰጡት ማትጊያ (ኢንሴቲሺ)ለአሽለርካሪው በሚያደርጉት ብልጫ ይሆናል ማለት ነው ።
ይህን የመሳሰሉ ጥቅምና እድሎችን ይዞ ለሚመጣ የዲጅታል ግብይት ታዲያ እኳን በሰላም መጣክ እኛ ኮድ 3 ቶች ስንል ድርጅቶች የራሳቸውን ይበሉ ነው መልሴ‼️🙏
የ ኮድ 3 ስራ✊‼️ይቀጥላል💪
ሖኖክ $‼️
®ኮድ 3

🙏🙏🙏 ይህንን ካልኩይ ዘንድ አንድ ነገር ልጨምርላቹ ብዙ ጊዜ የኮድ 3 አሽከርካሪ ተሳፍሪ ጭኖ ጉዞ በሚያደርግበት ወቅት ባልሆኑ ሃሳቦች ውስጥ ተጠምዶና በቃ ባበቃልኝ ስሜትና በተስፍ መቁረጥ ውስጥ ነው የምትሄዱትይሄ ለምን ይሆናል 🙏
እዚህ ገፅ ላይ ያላቹና ይሄ መልክት በዚህም ሆነ በሌላ ጊዜ ይህ ፁሁፍ የሚደርሳቹ ወድሞቼ የናተ የህይወት ምእራፍ ጅማሮ እንጂ ፍፃሜው በናተ የተሻለ ጥረት ነው የሚወሰነው ።
ዛሬ በድርጅቶች ተፅህኖም ውስጥ ሆናቹ ይህን ስራ ሰራቹ እንጂ የነገ የናተነት ድምዳሜ ይሄነው ማለት አይደለም ‼️
ዛሬ አልሞላልክም ማለት ነገ ጎሎብካል ማለት አይደለም ምንም ጊዜ ይህን ስራ ስትሰሩት ዛሬ ላይ ያልሆነላቹ ነገር ግን ነገ ስለምታሳኩት ትልቁ ህልማቹ አስቡ ልክ የስልካቹ እስክሬን ላይ የድርጅት አፕ እደምታረጉት ሁሉ የመኪናቹ ዳሽ ቦርድ ላይ ህልማቹን ፣ነገ ልትደርሱበት ያሰባቹትን ህልማቹን ከፊት ለፊት አድርጉት ✊‼️ ይሄኔ ለሚመራቹ ድርጅት ሳይሆን ለምትመሩለት ህልማቹ ትገዛላቹ ስራውንም ከመጥላት ይልቅ ወደ ህልማቹ የሚያቀርባቹ ድልድይ እንጂ ገደል ሆኖ አይታያቹም የሰው ልጅ ደግሞ የራሱን ህልም እደሚያሳካ ካመነ ለሌሎች ሰዎች ህይወት መቃናት ይለፍል ያን ጊዜ ሰው መሆንክ እና የሰዎች ህመም የሚያምክ ህልምክን ማሳካት የምትችል ሰው የሆንክ ሰው መሆንክን ታረጋግጣለክ ማለት ነው‼️
እዚህች ምድር ላይ ያለምክኒያት የተፈጠረም ያለምክኒያት የሚያልፍም የለም ‼️
እናም እላቹሃለው እናተ ያለብዙ ሃላፊነትና ስኬት ባለቤቶች ናቹ 😁 እና ፈገግ ብላቹ ስሩ 🙏 ወድማቹ

ቀላል በሰአቱ የነበሩት ልጆች ያስታውሳሉ 😁
ቢኑ አንዳንዴ ትግል እና የማታገል ስልት የሚል ስልጠና ለምድረ ደላላና ድርጅቶች ልስጣቸው እዴ እላለው ትንሽ ነገር ሲነካኩ ያለመሰልቸት ስንመልስ ብዙ ሰዎችን ጠካራ ወታደር የምናረግበትን እድል እየሰጡን እደሆነ አይገባቸውም ‼️
አንድ ሰው ከባልጀራው ጋር በአንድ በርሀ ሲሄዱ አንድ ጊንጥ ከጉርጓድ መውጣት ተቸግሮ ያጋጥማቸዋል ሰውየው ሊረዳው ጊጡን ቢማክር ሊያጠቃው ይሞክራል አሁንም ቢምክር እደዛው ይሆንበታል ባልጅራውም እዲተው ቢነግረው ሊቀበለው አልቻለም
ጊጡን ከጉርጋዱ ሲያወጣው ሰውየእን ተተናኮለው ባየጊዜ ወዳጁ"" ለምን ይህን አረክ ሊነድፍክ ነበር እኮ >>ቢለው
ሰውዬው ጊንጥ ልትረዳው ብትሞክርም ባትሞክርም መናደፍ የባህሪው ስራው ነው የኔ ባህሪደግሞ እርሱን ከጉርጓዱ ማውጣትና በሰላም እዲሄድ ማድረግ ነው አለው ይባላል 🙏‼️
ቢኑ የኔም ነገር እዲሁ ነው እነሱን ከ ድርጅት ከደላላነት ገርጓድ ውስጥ ማውጣት የኔ ባህሪ ነው የነሱ ደግሞ መናደፍ 🤷♂‼️
ድርጅቶች፣ደላሎች ፣አስካሪሶች ለምን ጠሉኝ ለምን መርዝ ይረጫሉ ብዬ አልልም ምክኒያቱም እኔ የሚያስጨንቀኝ እነሱ ተመሳስለው የገቡበት የአሽከርካሪነትና የባለ ንብረት ባህሪ እስከተላበሱ ድረስ ከጉድጓዱ አውጥቶ በሰላም እዲሄዱ ማድረግ የኔ ባህሪነው ስለዚህም ሁልጊዜም ሊነደፍና ሊጠቃ የሚችለው ሌሎችን ልታደግ የሚለው ነው‼️
ጅብማ ድሮም ጅብ ነው የሞተ ካገኘ ወይም የበከተ እስኪያልቅ እያናፊና እያፍሸከ መብላት ነው 😉😜‼️
ከታሪኩ ብዙዎቻቹ እደምትማሩና በጥቂቱም ቢሆን ዘርፊን እደምትማሩበት በማመን ነው🙏 መልካም ቀን ለሁላቹም✊‼️
የኮድ 3 ስራ ✊‼️ ይቀጥላል✊‼️

ቲክቶክ አውርዳቹ መስማት ላልቻላቹ የልጅቷ ሃሳብ ይህ ነው ‼️
የኮድ 3 ✊‼️ የደረሰበትን ከፍታም ያሳያል 3 ሰዓት ጠርታ 5 ሰዓት ከመጣላት ስለ ተግባራዊነቱ የሚሰሩ በርካቶች ናቸው በዚህም ኮርተናል 👌✊‼️
2 ማሞ ለመሄድ በ ቀለበት መሄድ እየተቻለ በጉተራ መምጣት ግዴታ ሊሆን አይችልም ምክኒያቱም ጥሪው መዳረሻው ሁለት አይደለም በዛላይ ማንም አሽከርካሪ አጭር ብቻ እደሚሰራ ይታወቃል አንድ ሰው አጭር ጥሪ አድርጎ ከተማሙሉ ዞሮ በጅርባ ልግባ ቢል እሺ ልንል ነው✊‼️
የኮድ 3 ስራ ይቀጥላል✊‼️