Forwarded from Henok $
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እየሳቃቹ 😁እደሩልኝ 🫣🤣
እናተ እዚህ የታርጋ 56ሺ ፣የነዳጅ ነገር ፣የመጃ ፍቃድ ስልጠና ፣የድርጅቶች ዋጋ ትመናል ትላላቹ የቤት ሰራተኞች እና ቀጣሪዎች የመግስት እጅን መቀራመት ጀምረውላቹሃል😳 😁
መግስት ወዴት ይሁን እሱም ተሰቃየ እኮ ጎታቹ በዛበት🙌 🙌
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#https://t.me/code3drivers
👆 👆 እየመጣቹ ተማሩ ተዝናኑ😁 😁 🤣
እናተ እዚህ የታርጋ 56ሺ ፣የነዳጅ ነገር ፣የመጃ ፍቃድ ስልጠና ፣የድርጅቶች ዋጋ ትመናል ትላላቹ የቤት ሰራተኞች እና ቀጣሪዎች የመግስት እጅን መቀራመት ጀምረውላቹሃል
መግስት ወዴት ይሁን እሱም ተሰቃየ እኮ ጎታቹ በዛበት
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#https://t.me/code3drivers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
አዲሱ የመረጃ ነጻነት አዋጅ እስከ 5 ዓመት እስራት የሚያስቀጡ ቅጣቶችን አካቶ ጸደቀ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው ስብሰባ የመረጃ ነጻነት አዋጅ ቁጥር 1427/2018ን መርምሮ አጽድቋል።
🏢 የግል ድርጅቶች መረጃ የመስጠት ግዴታ አለባቸው
ቀደም ሲል መረጃ መጠየቅ የሚቻለው ከመንግሥት አካላት ብቻ የነበረ ሲሆን በአዲሱ ማሻሻያ ግን ማንኛውም ሰው " በግል ድርጅቶች ይዞታ ሥር የሚገኝ መረጃን " ጭምር መጠየቅና ማግኘት እንዲችል ተደርጎ ሕጉ ሰፍቷል።
💵 ለጋዜጠኞች ነፃ መረጃ ፤ ለሌሎች ጠያቂዎች የማባዣ ክፍያ
መገናኛ ብዙኃን (ጋዜጠኞች) መረጃን ለሕዝብ ተደራሽ ለማድረግ የሚሠሩ በመሆናቸው ያለምንም ክፍያ መረጃ የማግኘት መብታቸው የተጠበቀ ሲሆን ሌሎች መረጃ ጠያቂዎች ግን ሰነዶችን ለመገልበጥ (ፎቶ ኮፒ) የሚያስፈልገውን የማባዣ ወጪ ብቻ እንዲከፍሉ ተደንግጓል።
🏗️ የመንግሥት ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ግልጽነት
ማንኛውም የመንግሥት አካል የሚተገብረውን ፕሮጀክት ፍሬ ነገር ብቻ ሳይሆን፣ የፕሮጀክቱን ዝርዝር አፈጻጸም፣ ተጠቃሚዎችን እና ያስገኘውን ውጤት መረጃ ለጠቅላላው ሕዝብ በተለያዩ የማሰራጫ ዘዴዎች ይፋ የማድረግ ግዴታ ተጥሎበታል።
🔍 የአካል ጉዳተኞች መብት
የመንግሥትም ሆነ የሕዝብ ተቋማት ለአካል ጉዳተኞች ሊነበብ፣ ሊታይ ወይም ሊደመጥ በሚችል አግባብ መረጃን ተደራሽ የማድረግ ምክንያታዊ እርምጃ የመውሰድ ግዴታ አለባቸው።
⚠️ እስከ 5 ዓመት እስራትና የገንዘብ ቅጣት የሚያስቀጡ ጥፋቶች
🔴 እስከ 5 ዓመት እስራት ወይም 100,000 ብር ቅጣት ፦
• መረጃን ለመከልከል በማሰብ ሆን ብሎ ሰነድን ያጠፋ፣ ያበላሸ፣ የቀየረ፣ የደለዘ ወይም የደበቀ የሥራ ኃላፊ።
• ሙስናን፣ ሕገ-ወጥ አሠራርን ወይም የሥራ ብቃት ጉድለትን ለመሸፈን መረጃን በሚስጥር የያዘ አካል።
• የግለሰብን ወይም የድርጅትን ስም (ቅሌት) ለመሸፈን መረጃን ደብቆ የያዘ ኃላፊ።
🟠 እስከ 3 ዓመት እስራት ወይም ከ25,000 እስከ 100,000 ብር ቅጣት ፦
• ሆን ብሎ የተሳሳተ ወይም ትክክለኛ ያልሆነ መረጃ ለጠያቂ የሰጠ ኃላፊ ወይም ሠራተኛ።
• ሚስጥር መሆኑን እያወቀ የመከላከያ እና የሀገር ደህንነት መረጃን አሳልፎ የሰጠ አካል።
• በአዋጁ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ለመረጃ ጠያቂዎች ከአንድ ጊዜ በላይ በተደጋጋሚ ምላሽ ያልሰጠ (ሲጠየቅ ችላ ያለ)።
🟡 እስከ 1 ዓመት እስራት ወይም ከ25,000 እስከ 50,000 ብር ቅጣት ፦
• የመረጃ ጥያቄን ወይም በቃል የቀረበን ጥያቄ በቅጽ ላይ ለመሙላት ፈቃደኛ ያልሆነና ግልባጩን የከለከለ።
• እያወቀ ለተቋሙ ማሳወቂያ ሐሰተኛ ወይም የተዛባ መረጃ የሰጠ ሠራተኛ።
• መረጃን አትሞ የማውጣት ግዴታን ያላከበረ ኃላፊ።
ምንጭ፦ ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
@tikvahethiopia

Forwarded from 😋 🤯
ራዳር ያሉበት ቦታ
1.ከኢምፔርያል ቦል ብራስ ጋር - ከቦሌ ኢምፔራያል
ድልድይ
2.ከወሎ ሰፈር ኡራኤል እንዲሁም ከኡራኤል ወሎሰፈር 3.ከአያት ወደ መሪ
4.ከጎሮ ኮዬ አርሴማ ጋር - ከኮዬ ጎሮ(ቦታ ይቀያይራሉ) 5.ከኮዬ ቡልቡላ – ከቡልቡላ ኮዬ (ቦታ ይቀያይራሉ)
6.ከቱሉዲምቱ ዩኒሳ(አንዳንዴ)
7.ከቱሉዲምቱ ኮዬ(አንዳንዴ)
8.ከገላን ሰፈራ ዳገቱ ላይ
9.ከጋርመንት ሀጫሉ መንገዱ ቁልቁለቱ ላይ
10.ከጋርመንት ማሰልጠኛ ሀና ቀለበት ጋር 11.ከቃሊቲ ወደ ማረምያ ጋር(አንዳንዴ) 12.ከቃሊቲ ማሰልጠኛ ሸገር ህንፃ ጋር(አንዳንዴ)
13.ከቤተል መንዲዳ ቁልቁለቱ ላይ
14.ከጦርሀይሎች መንዲዳ ታፍ ማድያ አለፍ ብሎ
15.ከቤተል በአዲሱ አስፓልት 40 ሜትር ጋር
16.ከቤተል ኪዳነምህረት ቤተክርስትያን ጋር (አዲስ)
17.ከኪዳነምህረት ወደ ቤተል በግተራ ዳገቱ ላይ (አዲስ)
18.ከዊንጌት አጠና ተራ በዳረኛው በኩል
19.ከዊንጌት አዲሱ ገበያ ዜብራው ላይ 20.ከሳርቤት ወደ ቄራ ኦሮምያ አለፍ ብሎ 21.ከ 3 ቁጥር ቶታል ዘነበ ወርቅ
በፍርታዎች
22.ከሆላንድ ኢምባሲ ቀራንዮ (አዲስ)(አንዳንዴ)
23.ከ 4 ኪሎ ቤልኤር
24.ከኮተቤ 02 - ላምበረት በግተራውን አለፍ እንዳላቹ
(አዲስ)
25.ከ አንፎ 105 አደባባይ አለምባንክ (አዲስ)
26.ከሳሊተምህረት መገናኛ መሻገርያው ጋር(አዲስ)
27.ከሴንቸሪ ሳሊተምህረት (አዲስ)
28.ከተባበሩት አደባባይ ሲኤምሲ ሚካኤል (አዲስ)
29.ከማዕድን ሚኒስቴር ወሰን ሒልሳይድ ት/ቤት ጋር (አዲስ)(አንዳንዴ)
30. ከልደታ ደሴ ሆቴል ወደ ልደታ ፀበል
34. ከጀርመን ለቡ

0912880524
0920578567
👆👆👆👆👆
በዚህ ስልክ እየደወላቹ የ አንድ የሜትር ትራንስፖርት ሴት አሽርካሪን አንድ እናት እድሜ አቸው ከፍ ያሉ በጥሪ ጠርተው ከቡልቡላ 40/60ወደ አቦ መካኒሳ ልከው አከፍልም ብለው ነው ሁላቹም እየደወላቹ እዲከፍሉ ካልሆነ ገዘብ ለመስራት የወጣች ሴትን አገላቶ መከልከል ምን ያክል የሚያገበግብ ጉዳይ መሆኑን እናውቀዋለን‼️
0920578567
👆👆👆👆👆
በዚህ ስልክ እየደወላቹ የ አንድ የሜትር ትራንስፖርት ሴት አሽርካሪን አንድ እናት እድሜ አቸው ከፍ ያሉ በጥሪ ጠርተው ከቡልቡላ 40/60ወደ አቦ መካኒሳ ልከው አከፍልም ብለው ነው ሁላቹም እየደወላቹ እዲከፍሉ ካልሆነ ገዘብ ለመስራት የወጣች ሴትን አገላቶ መከልከል ምን ያክል የሚያገበግብ ጉዳይ መሆኑን እናውቀዋለን
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
Audio
ኮድ 3 የዛሬ 29/10/2018 ከዛሬ በ ጄ ፊኤም 106.7 ያቀረብነው ፕሮግራማችን በ ትራንስፖርትና አሰጣጥ ኢደት ውስጥ የሚያጋጥሙ የትራፊክ ቅጣትና የ ፕርኪንግ ቅጣቶች ያልተጠበቁ የወለድና ውዝፍ እዳዎች ሳቢያ ከ ህብረተሰቡ ሲነሱ የነበሩ ቅሬታና አስተያየቶችን ላይ በሰፊው አንስተናል በቀጣይ ሳምንት የተለያዩ የሚመለከታቸውን አካላት ይዘን የምንቀርብ ይሆናል 🙏🥰
# 2 የ አድማጮችን ሃሳብ እና አስተያየት ተቀብለናል ያድምጡት 🥰
TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
ክፍል 2
ይቀጥላል ……
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
Audio
ኮድ 3 የዛሬ 06/11/2018 ከዛሬ በ ጄ ፊኤም 106.7 ያቀረብነው ፕሮግራማችን በ ትራንስፖርትና አሰጣጥ ኢደት ውስጥ ከ ህብረተሰቡ ሲነሱ የነበሩ ቅሬታና አስተያየቶችን ላይ በሰፊው አንስተናል በቀጣይ ሳምንት የተለያዩ የሚመለከታቸውን አካላት ይዘን የምንቀርብ ይሆናል 🙏🥰
# 2 የ አድማጮችን ሃሳብ እና አስተያየት ተቀብለናል ያድምጡት 🥰
TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
ክፍል 2
ይቀጥላል ……
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
Forwarded from Henok $
Audio
‼️‼️ልዩ የ program ዛሬ 06/11/2018 ‼️‼️
‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️
ኮድ 3 የዛሬ 13/11/2018 ከዛሬ በ ጄ ፊኤም 106.7 ያቀረብነው ፕሮግራማችን በ ትራንስፖርትና አሰጣጥ ኢደት ውስጥ ከ ህብረተሰቡ ሲነሱ የነበሩ ቅሬታና አስተያየቶችን ላይ በሰፊው አንስተናል በቀጣይ ሳምንት የተለያዩ የሚመለከታቸውን አካላት ይዘን የምንቀርብ ይሆናል 🙏🥰
# 2 የ አድማጮችን ሃሳብ እና አስተያየት ተቀብለናል ያድምጡት 🥰‼️
TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት‼️
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter‼️
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626‼️

ይሄ ለ ሁሉም ሜትር ትራንስፖርት ይመለከታል
መጠይቅ ሰላም የኮድ 3 ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ሁሉ ነገር ቢቻል የማይቻል ነገር ባይኖር የጎማ ፣ ባትሪ ፣ ስፔር ፓርት እና ዘይትን ችግር በሚመለከት በአስቸኳይ( የአጭር ግዜ) ፣ የመካከለኛ እና የረጅም ጊዜ መፍትሄ ብላችሁ የምታስቡትን መፍትሄ ብታጋሩን ‼️
መጠይቅ ሰላም የኮድ 3 ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ሁሉ ነገር ቢቻል የማይቻል ነገር ባይኖር የጎማ ፣ ባትሪ ፣ ስፔር ፓርት እና ዘይትን ችግር በሚመለከት በአስቸኳይ( የአጭር ግዜ) ፣ የመካከለኛ እና የረጅም ጊዜ መፍትሄ ብላችሁ የምታስቡትን መፍትሄ ብታጋሩን ‼️
Anonymous Quiz
23%
1/ አዎ ሃሳቤን እሰጣለው
6%
2/ አይ አልሰጥም
8%
ሃሳቤን በዝርዝር እሰጣለው
63%
በጣም የተቸገርኩበት ጉዳይ ነው አፍጣኝ መፍትሄ እሻለው
Forwarded from Henok $
‼️የናተ እርዳታ 🙏 ያስፈልገናል ‼️
ሰላም ኮድ 3 ቶች እዴት ናቹ። የጠፍሁት ወድማቹ Henok $ code 3 የናተን ትብብር ፈልጌ ተመልሻለው 🙏 እናተም እደ ምታኮሩኝ በመተማመን ነው ዛሬ የሁላቹንም 1 መቶብር ብር ብቻ የምጠይቅ ሆኜ መጥቻለው ከታች የምታዩት ወድማችን Dr no በሚል የቲክቶክ ስሙና ስራዎቹ የምታውቁት የኮድ 3 የቀድሞ አሽከርካሪ አሁን ላይ በ TikTok በሚሰራቸው ስራዎች የ ዓመቱ የቅን ልቦች እጩ ሆኖ ቀርቧል ታዲያ እኛ እደ ኮድ 3 አባልነታችን እዲሁም በምናገኛቸው ተሳፍሪ ዎችና ቤተሰቦቻችን ጭመወር ድምፅ በማሰጠት ከጎኑ ልንቆም ይገባል እናም Google ላይ በመግባት አሊያም ከታች ያስቀመጥኩትን ሊንክ በመካት <<ቢኒያም ሚካኤል (Dr no) የሚለውን በመምረጥ አሸናፊ እናድርገው ትብብራችን ለጋራ ህብረት ማሳያ አንዱ መገዳችን ይሁን ✊‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://yekinlibochaward.org/nominees/dr-no

yekinlibochaward.org
YeKin Liboch Voting
Vote for your favorite YeKin Liboch Social Media Award nominee.