ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
570 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‼️‼️‼️ያተ ህይወት እደዚህ ነው🫵🫵‼️‼️‼️

የ እንትን ድርጅት ዋጋ ከ እንትን ይሻላል ብላቹ የምታስተዋውቁ ሰዎች እደዚህ ነው ልዩነታቸው 🫣🤷🏼‍♂️እወቁት እንጂ ማንም የተለየና ለ አሽከርካሪው የሰጠው ጥቅም የለም ።
ከቻልክ ያዋጣኛል ባልከው ስሰራ ነዳጅ ቀድተክ ፣ቤኪናክን አስጠግነክ መሰረታዊ ፍላጎትክን አማልተካል ወይ 🤷🏼‍♂️ ነው ጥያቄክም መልስክም ሊሆን የሚገባው 🤷🏼‍♂️😳 ያለበለዛ እድሜ ልክህን
እትና ጨመረች እትና እቢ አለ ስትል ያተ ህይወት እለት እለት ከ ዓለም እየራቀ ነው የሚሄደው ስለዚህ አስቡ አስተውሉ ፣ታገሉ ‼️

#መብት ‼️
#ጥቅም ‼️
#ደህንነት ‼️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
Forwarded from Henok $
Audio
‼️‼️ልዩ የ program‼️‼️
‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️

ዛሬ በቀን 10-9-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን
1, ሰሞንኛ ጉዳዮ ላይ የዋጋ ልዩነቶች በድርጅቶች ለምን ተፈጠረ ቅናሽ ዋጋስ ለምን አስፈለገ
2የ የ አየርመንገድ ማቆምያ ቦታ ማጣት
3/ መፍትሄውስ ምንድን ነው ትላላቹ በሚል ዙሪያ ላይ ውይይታችን ያተኮረ ነበር
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት‼️
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter‼️
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626‼️
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
ወገን እንስሳው በንብረትክ ጠፍሮ ካላሰራውክ እያለክ ነው በምንም መልኩ 1 ስራ ካሳለፍክ 40 ስራ በ እስትሬት ፖካፕ ልትሰጠኝ ይገባል 🤭 እያለክ ነው የዚህ ቅጣት ምንን ያሳያል ‼️
1/ አንድ ጥሪ የሚመነዘረው በ 40 እስትሬት ፒካፕ መሆኑ ይሄም አሽከርካሪው ጋር ስራው መሆኑን ሲያሳይ

2/ ድርጅቱ የሴቷ ቤት በወር 30 ስራ ካልሰራቹ 200 የሚለው (አባገነናዊ )አካሄድ ውስጥ እየገባነው
የ አባገነንነት መፈጠር ምክኒያቱ በንግድ ውስጥ ጥቅምን ከማጣት የሚመነጭ ጥቅምን ለማስጠበቅ የሚኪድ መገድ ነው

3/ ይሄ ለ አሽከርካሪው ምን ይጠቅማል
#1ኛ ስራውን ይበልጥ ወደ መገድ ያወጣዋል
#2ኛ አፑን ለቀናት Offline መሆኑ አሽከርካሪው አፑን እዲረሳውና መክፈት እዲተው ስለሚያደርገው ይሄ ለኛ በቡዙ እረገድ ለውጥን ለምንጠብቅ ትልቅ ውጤትም የሚያመጣ ነው
#መብት‼️
#ጥቅም ‼️
#ደህንነት ‼️
TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት‼️
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter‼️
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626‼️
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2
Forwarded from Henok $
Audio
‼️‼️ልዩ የ program ከ ዛሬ 4 ዓመት በፊት በ ኢትዮ ኤፍ ኤም የቀረበ ‼️‼️
‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️

ኮድ 3 የዛሬ 5 ዓመት ከ ራይድ ተወካይ ወይዘሮ ሳምራዊት ለ አሽከርካሪው ያላቸውን አቋም እና አንድነት ፣በ ህብረት መቆማቹ ለነሱ ጉዳት ነው ብለው ማመናቸውን ስለተረዳን በ ኮድ 3 ሜትርትራንስፖርት ቴሌ-ግራም ገፅ መታገልን መርጠን የትግል ምርጫችንም እዲህ ዛሬላይ ለውጥ መቶ የተነሱትሱት ነጥብ በነጥብ ሆነው በማየቴ 🙏🫡እጅግ ከዛ ጊዜ ጀምሮ ለነበራቹ ነገም የምንጠብቀውን ለውጥ ለማምጣት ለምትሰሩና ለምትለፍ 🫡 ክብረት ይስጥልን
TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት‼️
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter‼️
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626‼️
#E /henoktesfaye682@gmail.com


ክፍል 2
ይቀጥላል ……
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
Audio
‼️‼️ልዩ የ program‼️‼️
‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️

ዛሬ በቀን 10-9-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን
1, ሰሞንኛ ጉዳዮ ላይ የዋጋ ልዩነቶች በድርጅቶች ለምን ተፈጠረ ቅናሽ ዋጋስ ለምን አስፈለገ
2የ የ አየርመንገድ ማቆምያ ቦታ ማጣት
3/ መፍትሄውስ ምንድን ነው ትላላቹ በሚል ዙሪያ ላይ ውይይታችን ያተኮረ ነበር
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት‼️
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter‼️
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626‼️
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
‼️‼️ሰላማዊ ሰልፍን እናውቀዋለን ወጣቱ አትርፎበት እንጂ ተጠቁሮ እዲወጣ አንፈልግም ‼️‼️
እረፊ ትግላቹ ከ እውቅናና አሉ ለማለት ከሆነ ለማንም አይጠቅምም 🙏 እባካቹ መጮህ እውነተኛ አያስብልም ከዛይልቅ እውነተኛውን ለውጥ የሚያመጣውን መገድ መያዝ የተሻለ ነው ‼️

‼️‼️ኮድ 3 ይሄን ሰራን ይሄን አደረግን ቡሎ ማውራቱ ለዘርፊ ከሚጠቅመው ይልቅ ምናልባት አንድን ግለሰብ ዝነኛ ያደርግ ይሆን እንጂ ሰውን የተሻለ ገቢ ፣የተሻለ ደህንነቱ ፣መብቱን የሚያስጠብቁት እነሱ በሲስተም እንደ አሲድ እየበሉን እኛ በ አደባባይና በየ መስሪያ ቤቱ ከመጮህ የዘለለ ከመግስት ጋር ሊያጋጨን የሌላ አላማ መጠቀሚያ ከመሆን የሚሰጠን ለውጥ የለም ‼️‼️

‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️

በ ኮድ 3 ሜትርትራንስፖርት ቴሌ-ግራም ገፅ መታገልን መርጠን የትግል ምርጫችንም እዲህ ዛሬላይ ለውጥ መቶ ማየታችን ደስ ቢለንም አሁንም ግን ብዙ ይቀረናል
ከሰሞኑ እየተነሱ ያሉ ዘርፊን ያለመረዳትና ያለመብሰል እንበለው
በ ሆይታና በ አመፅ አስጀምር ካልሆነ ዘርፊ ላይተኝታቹሀል ለምትሉን የማንም የፖለቲካ ማስፈፀሚያ አሽከርካሪው እዲሆን አንፈልግም እወቁት ጥያቄዎቻችንን ለማንና እዴት ማቅረብ እዳለብን እዲሁም በምን መልኩ ማቅረብ እዳለብን እናውቃለን ይሄ የዛሬ 5 ዓመት ገደማ የተቀዳ ነው ታዲያ ከተነሱት ሃሳቦች ምን ያክሉ ዛሬ ለውጥ ፈጥረንባቸዋል ምን ያክሉስ መልስ አግኝቷል ይሄ ነው ለ ኮድ 3 ቤተሰቡ የሚጠቅመው ከዛ ባለፈ ግን ታዋቂ ነት ጉዳያቹ አድርጋቹ የተነሳቹ አንድን ግለሰብ ማካሰስም ሆነ ማጣጣል ዘሪፊን ከመጥቀም ይልቅ የግል ጥቅማቹን ለማሳካት የተዘጋ በርን ለማኳኳት እደመሞከር ነው ይሄ ደግሞ ደላሎቹን በ ሁለት ከፍለን ስለምናይ ብዙም አትድከሙ ማለት እፈልጋለው ‼️
TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት‼️
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter‼️
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626‼️
#E /henoktesfaye682@gmail.com


ክፍል 3
ይቀጥላል ……
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
ይደመጥ ‼️‼️
ይደመጥ ‼️‼️
ይደመጥ ‼️‼️
ይደመጥ ‼️‼️
ይደመጥ ‼️‼️
ይደመጥ ‼️‼️
ስለምንጠላቹ አደለም ስለማትለወጡ ነው ሁሌም በስብሰባና በመሸማገል ጊዜ እዲፈጅ የምትፈልጉት ‼️
የተዘጋ በር አለ ከተከፈተ ለጥቂቶች ሳይሆን ለ ብዙሀን አሽከርካሪውና ባለ ንብረቱ መሆን አለበት ‼️
ዘርፊን ለመቀየር እንጂ እኛ ብቻ ልንቀየርበት አልተነሳንም ‼️
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
ኮድ 3 አሽከርካሪዎች እዲህ ተሞሽራቹ የ አገራቹን ወግ ማህረግ ጠብቃቹ። ስትዳሩ እደማየት ምን ያስደስታል 🥰🙏 ናቲሻ(ናቲ ሳንጃው)
ባሰደገክ ደብር በ ቅዱስ ቁርባኑ ለዚህ ስለበቃክ ስለ ደረስክልን እደ ኮድ 3 ደስ ብሎናል በተለይ ለኔ ናቲዬ ልፍትክ፣ጥረትክን ለሚያውቅ እዲህ ያለች አጋር አግኝተክ ስናይ የነገ ህይወትክን መገመት ቀላል ነው ያማረና የሰመረ እደሚሆን የኔ ውድ የኮድ 3 ያገኘሁክ ገፀ በረከቴ (የሁላችንም) ስጦታ ደስታክ ፣ሳቅክ ሁሌም ከፊትክ አይጥፍ። የትዳር አጋርክም እደ ንጉስ የምታነግስክ እደ እናትክ የምትከባከብክ እደ እምነትክ የምታምንክ ትሁንልክ ይሄን ቃል ስፅፍ ናቲዬ የሆንከውን እና ያሳለፍከውን ሁሉ እያሰብኩ የደስታም የጥንካሬ እንባ እየከጀለኝ ነው በርታልኝ ድመቅልኝ ፣ ያተው የኮድ 3 ወድምክ ሔኖክ $ ኮድ 3 እና አባላቶችክ 🙏🥰

#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_

#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
Forwarded from Henok $
ይደመጥ ‼️‼️
ይደመጥ ‼️‼️
ይደመጥ ‼️‼️
ይደመጥ ‼️‼️
ይደመጥ ‼️‼️
ይደመጥ ‼️‼️
ስለምንጠላቹ አደለም ስለማትለወጡ ነው ሁሌም በስብሰባና በመሸማገል ጊዜ እዲፈጅ የምትፈልጉት ‼️
የተዘጋ በር አለ ከተከፈተ ለጥቂቶች ሳይሆን ለ ብዙሀን አሽከርካሪውና ባለ ንብረቱ መሆን አለበት ‼️
ዘርፊን ለመቀየር እንጂ እኛ ብቻ ልንቀየርበት አልተነሳንም ‼️
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
ይደመጥ ‼️‼️
ይደመጥ ‼️‼️
ይደመጥ ‼️‼️
ይደመጥ ‼️‼️
ይደመጥ ‼️‼️
ይደመጥ ‼️‼️
ስለምንጠላቹ አደለም ስለማትለወጡ ነው ሁሌም በስብሰባና በመሸማገል ጊዜ እዲፈጅ የምትፈልጉት ‼️
የተዘጋ በር አለ ከተከፈተ ለጥቂቶች ሳይሆን ለ ብዙሀን አሽከርካሪውና ባለ ንብረቱ መሆን አለበት ‼️
ዘርፊን ለመቀየር እንጂ እኛ ብቻ ልንቀየርበት አልተነሳንም ‼️
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
Audio
‼️‼️ልዩ የ program ዛሬ 17/09/2018 ‼️‼️
‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️

ኮድ የዛሬ 5 17/09/2018 ከዛሬ በ ጄ ፊኤም 106.7 ያቀረብነው ፕሮግራማችን በ ቀጣይ የግብር ወቅት ምን ሊያጋጥሙ ይችላሉ ካለፈውስ ምን ተማርን በሚለው ዙሪያና
2/ በ ኮድ 2 ተሽከርካሪ የ ኮድ 2 አገልግሎት የሚሰጡ መኪኖች ምንይጠበቃል
TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት‼️
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter‼️
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626‼️
#E /henoktesfaye682@gmail.com


ክፍል 2
ይቀጥላል ……
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
Audio
‼️‼️ልዩ የ program ዛሬ 17/09/2018 ‼️‼️
‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️

ኮድ የዛሬ 5 17/09/2018 ከዛሬ በ ጄ ፊኤም 106.7 ያቀረብነው ፕሮግራማችን በ ቀጣይ የግብር ወቅት ምን ሊያጋጥሙ ይችላሉ ካለፈውስ ምን ተማርን በሚለው ዙሪያና
2/ በ ኮድ 2 ተሽከርካሪ የ ኮድ 2 አገልግሎት የሚሰጡ መኪኖች ምንይጠበቃል
TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት‼️
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter‼️
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626‼️
#E /henoktesfaye682@gmail.com


ክፍል 2
ይቀጥላል ……
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
ለ ኮድ 3 እና ኮድ 3 ለሚሰሩት እንጂ ለ ብዙሃኑ ህዝብ አለመቆማችን በ ኮድ 2 እና 4 እየሰሩ ዋጋና ደህንነታችን ጩሁልን ለሚሉት ከ ህጋዊነት ውጪ የምንጮህበት ሌላ ምንም የጋራ ጉዳይ እደሌለን እና ወደ ህጋዊ ስርሃት መተው አብረውን የድርጅቶችን ባርነት እስካልታገሉ ድረስ ማንም ይሁን ማንም የመገዳችን እንቅፍት እደሆነ ሊያውቀው ይገባል ‼️
በየ ኢንቦክሱ እና በየ ኮመንቱ የምትሳደቡ እዚህም ካላቹ የእናተ ጥሪ ማንሳትና ለድርጅቶች ህጋዊ አለመሆናቹን ተጠቅመው በናተ የ አሽከርካሪው መከራ መርዘሙን አውቃቹ አብራቹን ወደ ህጋዊ ስርሃት መታቹ እስካልታገላቹ ድረስ እመኑኝ የናተ ማስፈራራትና ዛቻ ከ ደላሎቹ እስርና ንብረት ማጥፍት አንፃር እዚህ ግባ የሚባል አደለምና በናተ መስራት እኛ ተጠያቂ ማድረግ የምንፈልገው ከጀርባ ያለውን ኃይል ነውና ቶሎ ወደ ህጋዊ ስርሃቱ ገብተቹ አሊያም ህጋዊ ሆኖ የሚሰራው አሽከርካሪ የሚጠበቁበትን ክፍያና ወጪ እና ችግር ልትጋሩት ይገባል ካልሆነ ግን እስከመጨረሻው ህቅታ ድረስ ከደላሎቹ ጋር የሲኦልን በር ድረስ እንጓዛታለን እጂ አንላቀቃትም ‼️
ሌላው በ ኮድ 3 መገድ የሚፈቱ ብዙ የጠበቀብንን የምንፈታበት የተተበተበውን የምንለይበት ፣ የተጋፈጥነውን መከራ የምንገላገልበት ብዙ ቁልፍ ጉዳዮች አሉንና ‼️
በረባ ባረባው በየ ሶሻል ሚዲያው የምታቋርሩ ብታርፊ የተሻለ ነው እኛን ማዋረድ ሊመስላቹ ይችላል ከዛ ባለፈ መሸፈን እና የዚህ መከረኛ አሽከርካሪና ባለንብረት መከራ ለ አንዴና ለመጨረሻ ማብቂያ እዳያገኝ እድታደርጉ የምትፈለፈሉ እደሆናቹ እናውቃለን አውቀንም ዝም እንላለን ለምን ትግልና Fitted እያደረግን ያለነው ከ አለቆቻቹ ጋር ነው ለናተ መልስና ምላሽ ከመስጠት ይልቅ እዲህ አለቆቻቹን እየኮረኮሙ መሄዱ ነው ለኛ የሚጠቅመን ለ አሽከርካሪውና ባለንብረቱ
ምን ሰራቹ ተብለን ስንጠየቅ ይሄን ሰራን የማንለው የምንሰራው ለውጥ እስኪያመጣ እንጂ በተሰራ ነገር ሁሉ ላይ ለመኩራራት ቃል ስላልገባን የለውጡና የውጤቱ ጊዜ ሁሉንም አንድ ላይ ሰብሰብ አድርገን ለመግለፅ እንመጣለን እደ ኮድ 3። ያኔ ሰጋጁ(ሱጁድ) ወራጁን እናያለን አሊያም እደ ከዚህ ቀደሙ በተቻቹን አፍ ወይ ታደቁናላቹ አሊያም እደ ሙሳፊር(ለማኘ) በር ላይ ነውና ድርጅቶቹን ትታቹ በ አሽከርካሪው የድል ድግስ መር ላይ የምናያቹ ይሆናል ‼️
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#እርዳኝ_እድ_ረዳክ
#አግዘኝ_እዳግዝክ
#ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter‼️
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626‼️
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
Forwarded from Henok $
ደግሞ እዚህ ደርሰናል እድሜ ለናተ 🙏🙌በቀጣይ ምርጫ 👆እንግዲህ ይሄ ሁሉ ሰው መርጦ ከተከተለን መርጣቹ ፖርላማ ላይ ጥያቄ አቹን እደምናቀርብ አንጠራጠርም 🫣🙈 ላሁኑ ግን በምርጫው እለት የ አሽከርካሪውን ቁጥር ስላላበሳቹን 🙏 ብለን አክብረናል 🙏🫡
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
ወገን ነቃ በል ደላሎቹ አቅም እያጡ ነው አሁን ይሄ ጉልበት እደቀልድ የመጣ አደለም እና ድል እጅ ውስጥ ከገባ ቡሃላ አያያዝ እንጂ ጉልበት አይፈልግም አሁን ስራ ይቀዘቅዛ እነሱም ገቢያቸው በዛው ልክ ይቀንሳል ስለዚህ ይበልጥ ያገኘካትን ለግልክ አጣጥማት ከቻልክ። መገድክን ከ ስራ ባልደረባክ ሌላኛው አሽከርካሪ ጋር በደማቅ በፍቅርና በመከባበር ፃፍ መጪው የግብር ወቅት ነው መረጃክን ከወዲሁ ያዝ ፣ጠይቅ አፍጥ ያለ በለዛ አተ ለማኝ እነሱ ተለማኝ ነው የሚሆኑት ጊዜው ሲደርስ ዛሬ ለሚመለከተው የገቢዮች መስሪያ ቤት ካስጠየክ ድምፅክን ካሰማክ እመነኝ ከዚህ ዓመት የማይሻገሩ አባገነን ደላሎች እደሚኖሩ ስነግርክ። ኩራት ነው ‼️
ስለሚቻል ይሰራል ስለሰራን እናበስርካለን ‼️
ወገን በርታ
ተጠናከር
ካተ የሚያገኙትን ላተ አድርግ‼️
#መብት ‼️
#ጥቅም ‼️
#ደህንነት ‼️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
ለሁላችንም ፈጣሪ ይድረስልን እህት ወድሞቼ ስለ ሆነው ሁሉ ልቤ ያዝናል እናተም በርቱ በየ እምነታቹ ፀልዩ 🤲
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ ‼️
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም 🙏
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
1️⃣3️⃣0️⃣0️⃣0️⃣ ቤተሰብ እንሙላ ‼️
አስገቡት ገፃቹን። ሁሉም ያልገባው ከገባ ድርጅቶቹ ሹፌር እየደረቀባቸው ምጣቱ አይቀሬ ነው ስለዚህ ሁሉም ሹፌር ያላቹትን አዲስ ገቢም ነባርም ስልካቹ ላይ ያለውን የወዳጅ ስርክ በማቀላቀል። ቤተሰብ አድርጓቸው ‼️‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
Audio
‼️‼️ልዩ የ program ዛሬ 1/10/2018 ‼️‼️
‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️

ኮድ የዛሬ 01/10/2018 ከዛሬ በ ጄ ፊኤም 106.7 ያቀረብነው ፕሮግራማችን በ ትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ሚንስቴር መስሪያ ቤት ባሳለፍነው ወር የ የተነሱ የዳግሞም ምዘናና ፈተና ጉዳይ ላይ በሰፊው አንስተናል በቀጣይ ሳምንት የተለያዩ ማህበራትና የሚመለከታቸውን አካላት ይዘን የምንቀርብ ይሆናል 🙏🥰
# 2 የ አድማጮችን ሃሳብ እና አስተያየት ተቀብለናል ያድምጡት 🥰‼️
TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት‼️
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter‼️
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626‼️
#E /henoktesfaye682@gmail.com


ክፍል 2
ይቀጥላል ……
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
የግብርና_ቢዝነስ_ኩባንያዎች_ረቂቅ_አዋጅ.pdf
399.6 KB
‼️‼️‼️ሳይፀድቅ ተዘጋጅ ‼️‼️‼️
ሃሳቡ ያላቹ


ይሄን ሃሳብ አስቡበት በተለይ አዲሳበባ ዙሪያ በ ቅርብ እርቀት ደሰፊ መሬት በ ክራይም ሆነ በስጦታ ማግኘት የምትችሉ ከወዲሁ 🤝‼️

የግብርና ቢዝነስ ኩባንያዎች ለሥራቸው የሚያስፈልጓቸውን የግብርና ግብዓቶች፣ መሣሪያዎችና፣ ተሽከርካሪዎችን ከውጭ "ከታክስ ነፃ" እንዲያስገቡ የሚፈቅድ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ።


የሚኒስትሮች ምክር ቤት የግብርና ዘርፍን ከተለምዶአዊ አሰራር ወደ ቢዝነስ መር ስርአት ለማሸጋገር ያግዛል ያለውን "የግብርና ቢዝነስ ኩባኒያ አዋጅ" ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መምራቱ ይታወቃል።

ይህ አዋጅ ኋላ ቀር የግብርና አሠራር ተወስነው የቆዩ አነስተኛ አርሶ አደሮችን፣ አርብቶ አደሮችንና ከፊል አርብቶ አደሮችን ወደ ዘመናዊና ተወዳዳሪ የንግድ ሥርዓት ለማሸጋገር ያለመ ነው።

የዚህ ሪቂቅ አዋጅ ዋነኛ ትኩረት አነስተኛ ይዞታ ያላቸውን አምራቾች በ "ክላስተር" በማደራጀት ወደ ግብርና ቢዝነስ ኩባኒያነት መለወጥ ነው።

አዲሱ ሕግ አርሶ አደሩ ያለውን መሬት የመጠቀም መብት፣ የእንስሳት ሀብትና ጉልበት ወደ ካፒታል በመለወጥ የኩባኒያ ባለቤትና ባለድርሻ እንዲሆን ዕድል ይከፍታል።

ይህም አርሶ አደሩ በግል ከመልፋት ይልቅ በጋራ በመደራጀት በገበያ ላይ የመደራደር አቅሙን እንዲያሳድግ፣ ምርቱን እንዲያሰባስብና እሴት በመጨመር የተሻለ ዋጋ እንዲያገኝ እንደሚያስችለው አዋጁ ያስረዳል።

በአዋጁ መሠረት አንድ የግብርና ቢዝነስ ኩባኒያን ለመመስረት ዝቅተኛ የአባላት ቁጥር ተቀምጧል።

በአዝርዕት ዘርፍ የተሰማሩ ከሆኑ ቢያንስ 300 አባላት፣ በአትክልትና ፍራፍሬ ወይም በእንስሳት እርባታ ዘርፍ ከሆነ ደግሞ ቢያንስ 150 አባላት ሊኖሩት ይገባል።

ኩባኒያዎቹ ሲመሰረቱ ዝቅተኛ የተከፈለ ዋና ካፒታላቸው ከ1.5 ሚሊዮን ብር ማነስ የለበትም።

እያንዳንዱ አባል በኩባኒያው ውስጥ ሊኖረው የሚችለው የአንድ ድርሻ (Share) ዋጋም ከ1,000 ብር በታች እንዳይሆን ተደንግጓል።

የግብርና ቢዝነስ ኩባኒያዎቹ እንደ ማንኛውም ዘመናዊ የንግድ ተቋም በጠቅላላ ጉባኤ፣ በሥራ አመራር ቦርድ እና በዋና ሥራ አስኪያጅ የሚመሩ ይሆናሉ።

ከዚህ በተጨማሪ ኩባኒያዎቹ ስትራቴጂካዊ አቅጣጫዎችን የሚጠቁሙና ሙያዊ ምክር የሚሰጡ፣ "የአማካሪ ቦርድ" እንዲኖራቸው አዋጁ ይፈቅዳል፣ የአማካሪ ቦርድ የስራ አባላት ዘመንም ሦስት አመት ነው።

ይህም የኩባኒያዎቹ አመራር በሳይንሳዊና በዘመናዊ የቢዝነስ ዕውቀት ላይ የተመሰረተ እንዲሆን ለማድረግ ነው።

ይህንን ሽግግር ለማገዝም ልዩ ልዩ ማበረታቻዎችን ረቂቅ አዋጁ አካቷል።

የግብርና ቢዝነስ ኩባኒያዎቹ ለሥራቸው የሚያስፈልጉ የግብርና ግብዓቶችና ቴክኖሎጂዎችን፣ የእርሻ መሣሪያዎችንና ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም መለዋወጫዎችን ከውጭ ሲያስገቡ "ከታክስ ነፃ" የመሆን መብት ይኖራቸዋል።

የግብርና ቢዝነስ ኩባኒያ አባላት ያመረቱተትን የግብርና ምርት ሲሽጡ ወይም ከኩባኒያው በሚያገኙት የትርፍ ክፍፍል ላይ የገቢ ግብር አይከፍሉም፡፡

ሆኖም ኩባንያው ከሚያገኘው ገቢ ላይ በገቢ ግብር አዋጁ መሰረት ግብር ይከፍላል፡፡

በተጨማሪም ኩባንያዎቹ ግብዓቶችን ለማስገባት ለሚያስፈልጋቸው የውጭ ምንዛሬ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ሲሆን፣ ለሥራ አመራር ቦርድና ለአባላት የአቅም ግንባታ ሥልጠናዎች እንደሚመቻቹ እንደሚደረግ ረቂቅ መመሪያው ያሳያል።

ግንቦት 18 በተካሄደው 55ኛው የሚኒስትሮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ፣ አዋጁ ላይ ከተወያየ በኋላ ግብአቶችን በማከል ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መርቶታል።

ይሄን ሃሳብ አስቡበት በተለይ አዲሳበባ ዙሪያ በ ቅርብ እርቀት ደሰፊ መሬት በ ክራይም ሆነ በስጦታ ማግኘት የምትችሉ ከወዲሁ 🤝‼️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
Forwarded from Henok $
ሁላችንም ለምን ይመስላቹሃል የከበደን ብሩ ስለበዛ ወይስ ነገም እደ ትላቱ ሰርተን እደማናገኘው ስላረጋገጥን ወይስ ጎዶሎ ህይወታችን ሌላ ሽንቁሩ ሲሰፍ ስለታየን አስደግጦን
ከዚህ ቀደም መኪኖቻችንን ስንገዛና ስንገበያይ የ 2 ሚሊዮን ብር መኪና 40ሺ ብር ኮምሽን አሊያም 60 ሺ ብር ስከፍል ለ ጉዳይ ገዳይ ስናወጣ የፍንጥር ሰው ስጋብዝ የነበርን ሰዎች በጊዜ ሂደት ደሃ እና የሚጠበቅ ወጪ የሚያስደነብረን ለምን ሆንን 🤔 እያደር ችግርን ተገቢያ ያልሆነ ገቢና ተመጣጣኝ ባልሆነ ገቢ እንድንሰራ ችግሮችን እንድንለማመድ አድርገውናል አስቡት የ ግፊልኝ ተራ አሮጌ አይሱዙ ፒካፖች አይጮሁም ለምን ጨመረ በተባለው ነገራቶች ሁሉ እየጨመሩ ስለሚያስከፊሉ 🤷🏼‍♂️ ተወደደ በተባለው ነገር ሁሉ በውድ እነሱም ስለሚሰሩ 🤷🏼‍♂️
ከሁሉ የሚከፍው 1.5 ትሪሊየን የቀጣይ ባጀት ዓመት የግብር ክፍያን ይመለከታ እሱንም አስቡ ለምን አልቻልንም ተገቢ ባልሆነ ሂሳብ ስለሰራን 🤷🏼‍♂️ ከባለ ተስፈኛ ወደ ተመፅዋችነት ላዞሩን እድሜ ለ ደላሎቹ 🙌‼️
እድሜ የተሻለ ገቢ እንድናገኝ በዘሪፍ ስንል እኔ ምን አገባኝ እናተ ታገሉ እኔ ላግበስብስ ላላቹን ከኛ በላይ ፊፁም ተጎጂዎች ‼️‼️
ብቻ ነገም ከሚመጡ የገዘብ ክፍያ ጥያቄዎች ከሆድ ምላሽ ወተን ለ ለውጥ የሚሆነን ገቢ ለመስራት እንዘጋጅ እገዛ ለራስ እንጂ ለማንም ዳቦ መግዥ አይሆንም
ንቁ ‼️
ንቁ ‼️
ንቁ‼️
ያለው ከፍሎ ሲበላና ሲያዝ
የሌለው ሲጨነቅና ሲመኝ እደሚኖር ሁሉ እኛም በንብረታችን ፣በ ጊዜ አችን ፣ በስልክና በ ሙያችን ከዘርፊ እንጠቀም እንንቃ ነው የምለው‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#መብት ‼️
#ጥቅም ‼️
#ደህንነት ‼️
#ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
Audio
‼️‼️ልዩ የ program ዛሬ 08/10/2018 ‼️‼️
‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️

ኮድ የዛሬ 08/10/2018 ከዛሬ በ ጄ ፊኤም 106.7 ያቀረብነው ፕሮግራማችን በ ባሳለፍነው ሳምንት አዲሱን ታርጋ መጀመርን ተከትሎ በ በርካቶች ዘንድ እየተነሱ ያሉትን የ ተጋነነ ዋጋ ነው የሚሉ ቅሬታዎችንና አስተያየቶች ይዘን የቀረብን ሲሆን የ ባለስልጣን መስሪያቤቱስ እዴት ይመለከተዋል ስንል ? አንስተናል በቀጣይ ሳምንት የተለያዩ ማህበራትና የሚመለከታቸውን አካላት ይዘን የምንቀርብ ይሆናል 🙏🥰
# 2 የ አድማጮችን ሃሳብ እና አስተያየት ተቀብለናል ቀጣይ ሳምንት እዲሁ የምናስተላልፈው ይሆናል 🥰‼️
TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት‼️
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter‼️
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626‼️
#E /henoktesfaye682@gmail.com


ክፍል 2
ይቀጥላል ……
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1