ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
569 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Mati
የ አድማ ጥሪ ለ አዲስ አበባ ሜትር ታክሲ ሹፌሮች በሙሉ❗️❗️❗️
በከተማችን ከቅርብ ጌዜ ወደ ሜትር ታክሲ ስራ የገባው ያንጎ የተባለ ድርጅት ከፍተኛ በጀት መድቦ ማስታወቂያዎችን በማሰራት እና ሹፌሮችን ቦነስ በሚል ወጥመድ ይዞ ራሱን በማስተዋወቅ ወደ ገበያው ለመግባት ሲሞክር መቆየቱ ይታወቃል: : የዚህን መሳካት በማየትም ወደ ቀጣይ እቅዱ ማለትም የራሱን ተሽከርካሪዎች አምጥቶ ሹፌር በመቅጠር ተገቢ ባልሆነ ዋጋ የከተማውን የ ሜትር ታክሲ ስራ በብቸኝነት መቆጣጠር ይፈልጋል: : ይህ ደግሞ በዚህ ስራ ላይ ገንዘባቸውን ጉልበታቸውን አፍስሰው ለሚሰሩ ባለንብረቶች የህልውና ጥያቄ ስለሆነ ይህንን የ አድማ ጥሪ አዘጋጅተናል : :
ስለሆነም የገቢ መኪና ይዘው የሚሰሩ እህት ወንድሞቻችንን ግምት ውስጥ በማስገባት
አድማውን በ ሰዓታት ጀምረን መፍትሄ የማይገኝ ከሆነ ወደ ቀናት ለማሳደግ አስበናል: :
በዚህም መሰረት ከ ቀን ሰኞ መጋቢት 14 ጀምሮ ከ ቀን 10 ሰዓት እስከ 1 ሰዓት ሁላችንም yango app በመዝጋት አደጋ ላይ ያለውን የ ሜትር ታክሲ ስራ እንታደግ!
share በማድረግ ላልሰማ አሰማ!
#በሹፌር ላብ መነገድ ይብቃ!
#ሜትር ታክሲ
#ኮድ 3 እና 1 ባለንብረቶች
👍41
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እዲህ ያለ ትግል ነው የገጠመን ተዘጋጅተውና ተሰናድተው የሚያለቅሱ የ ኮንጎ ሹፌሮችን አብረናቸው እድናለቅስ የሚጠብቁት 😏😝😝😁😁🫣
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ

‼️‼️ትግሉ ይፍፍም ‼️‼️
ኮንጎን ወደ ገጠር እንሸኛ‼️‼️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1😁1
Audio
‼️‼️ልዩ program‼️‼️
‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️

ዛሬ በቀን 14-7-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪውና እና የ ህይወት ፈተና በሚል ሰሞንኛ ጉዳይ ምን ገጠመን በሚለው ላይ የተወያየን ይሆናል አድምጡት ታተርፊበታላቹ
🙏‼️
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter‼️
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626‼️
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
ማንዋል ዲዛየር ያለው አለ እዴ ፈላጊ ቤተሰብ ነበር ንፁ መኪና። ዋጋና ዝርዝር መረጃ በውስጥ ላኩልኝ 🙏
👍1
Forwarded from Henok $
‼️‼️‼️ይደመጥ የዛሬ መልህክቴ ነው‼️‼️
በ ኮንጎ ለምትሰሩ ዛሬ ነገ አይሆን
እደ ህዳር አህያ ሁሉም እየመጣ አይጫናቹ
የሴቷን ቤት ተገላገልን ስንል እንስሳው እሱን አረፍን ስንል ደግሞ ይሄን
እረ ተው‼️‼️
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
‼️‼️ልዩ program‼️‼️
‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️

ዛሬ በቀን 21-7-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን
1,በ ፊንቴክ ጉዳይላይ መረጃ አስተላልፈናል
2 /የሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪውና እና የ ህይወት ፈተና በሚል ሰሞንኛ ጉዳይ ምን ገጠመን በሚለው ላይ የተወያየን እደነበር ይታወሳል ይሄ ፕሮግራማችን ውጤት አፍርቶ አባላችን አቶ ኤርሚያስ አሁን ላይ ምን ላይደረሱ ስቱሉን ለነበራቹ መልስ ይዘን መተናል
🙏‼️
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter‼️
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626‼️
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
Forwarded from Henok $
ሁለት የኮድ 3 ወሳኝ አባላትን በ አድሚንነት ሰይመናል እነሱም
አህመድ እረዲ እና
አካኮቪች ሆነው ተመርጠዋል
ይሄም በ ግሩፑ ላይ ባላቸው ተሳትፎና ለግሩፑ ባላቸወደ ቀናሂ አመለካከት ጭምር ነው 🙏‼️
እኔ ካለብኝ ተስራ መደራረብና ጫና ነው ሁላቹም አስነዋሪና ፀያፍ ነገራቶችን እዳናይና እድንከባበርም ጭምር ይረዳናል ባይ ነን
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Zekariyas ፨
ይሄን account ረፖርት አርገን ለምን አናዘጋወም
Forwarded from Henok $
በሰጣቹን አደራ መሰረት ለውይይታቹና ችግሮቻቹን ለመግለፅ ተገኝተናል
ጥሌን 🙏 ከልብ እያመሰገንን
መላው የኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት አባላት ሃሳብ አስተያየት ሰንዝሩ 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የመጀመሪያው ዙሩ ጥያቄ አችንን አቅርበናል ቀጣይ ቀረ አለ የምትሉትን አቅርቡ እንቀጥላለን 🙏🥰
የጎደለ ካለ በሉ ወዲህ በሉ ስህተት ካለ በጣም ይቅርታ 🙏
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Audio
‼️‼️ልዩ program‼️‼️
‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️

ዛሬ በቀን 28-7-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን
1,በ ላዳው ማህበረሰብ ላይ እየተፈጠረ ያለው የህይወት ጫና እና ችግሮች
2 /የህብረተሰቡ የገጠመው ተግዳሮት የ አሽከርካሪውና የ ህይወት ፈተና በሚል ሰሞንኛ ጉዳይ ምን ገጠመን በሚለው ላይ የተወያየን እደነበር ይታወሳል ይሄ ፕሮግራማችን ውጤት አፍርቶ አባላችን መኪና እስኪረከቡ ድረስ ከጎናቸው የምንቆም ይሆናል
🙏‼️
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter‼️
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626‼️
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
‼️‼️‼️ለውድ ቤተሰቦቼ ‼️‼️የክርስትና እምነት ተከታይ የኮድ 3 ቤተሰቦቼና የልብ ጓደኞቼ ወንድም እና እህቶቼ በሙሉ ከመላው ቤተሰቦቻችሁ ጋር እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#መልካም_በዓል_ለሁላችን 🙏🥰
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
Audio
‼️‼️ልዩ የ በዓል ማግስት program‼️‼️
‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️

ዛሬ በቀን 5-8-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን
1የ አውዳመት የኳን አደረሳቹ ፕሮግራም
2 /የህብረተሰቡ የገጠመው የ በዓል ተግዳሮት የ አሽከርካሪውና የ ህይወት ፈተና በሚል ሰሞንኛ ጉዳይ ምን ገጠመን በሚለው ላይ ይሆናል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter‼️
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626‼️
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
የዛሬው ውይይት 👇👇👇👇


የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ ታክሲ ስምሪት ወስደው ከአሰራር ስርዓት ውጪ የሚሰሩ አገልግሎት ሰጪዎች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እንደሚያደርግ አሳወቀ፡፡

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ሚያዝያ 05 ቀን 2018 ዓ/ም

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ ታክሲ ስምሪት ወስደው ከአሰራር ስርዓት ውጪ ያለሲስተም የታክሲ አገልግሎት በሚሰጡ ባለንብረቶች፣ ድርጅቶችና አሽከርካሪዎች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እንደሚያደርግ አሳወቀ፡፡

ቢሮው ይህንን ያሳወቀው በከተማዋ የኤሌክትሮኒክስ ታክሲ ስምሪት ከሚሰጡ አካላት ጋር ዛሬ ባደረገው የውይይት መድረክ ሲሆን፤ የድርጅቶቹ ባለንብረቶችና ተወካዮችም የኤሌክትሮኒክስ ታክሲ ስምሪት የሚሰጡ አካለት አገልግሎቱን ለመስጠት የታክሲ አገልግሎት ፈላጊው በመተግበሪያው አማካኝነት ጥሪ ሲያደርግላቸውና በሲስተም በተቀመጠው ህጋዊ ታሪፍ ብቻ መሆን እንደሚገባው በውይይቱ ገልፀዋል፡፡

ቢሮው የክትትልና ቁጥጥር ሥራውን በልዩ ትኩረት በዘርፉ ካሉ ከትራንስፖርት ቢሮ የቁጥጥር ባለሙያዎች፣ ከትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣንና ከትራፊክ ፖሊስ እንዲሁም በዘርፉ ካለው ግብረሀይል ጋር እንደሚሰራ በማሳወቅ፤ ድርጅቶችም በስራቸው ውል ወስደው እየሰሩ ያሉ ባለንብረቶች በህጋዊ አሰራር መሰረት እንዲሰሩ ግንዛቤ እንዲፈጥሩና ታሪፋቸውን ለቢሮው እንዲያሳውቁ ተጠይቀዋል፡፡

በዘርፉ ለመሰማራት ከአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ፍቃድ የሌላቸው፣ የራሳቸውን ታሪፍ በማውጣት በድርድር የሚሰሩ፣ ከአገልግሎቱ መንግስት ማግኘት ያለበትን ገቢ እያሳጡ ያሉና ህግና ስርዓት አክብረው የማይሰሩ አገልግሎት ሰጪዎች ከዚህ ህገወጥ ድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ቢሮው በጥብቅ እያሳሰበ፤ ይህን በማይተገብሩ የኤሌክትሮኒክስ ታክሲ አገልግሎት ሰጪዎች ላይ ቢሮው አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወስድ በጥብቅ አሳውቋል።

ህብረተሰቡም ከትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ ጋር ተያይዞ ለሚሰጣቸው ጥቆማዎችና አስተያየቶች በቢሮው ነጻ የስልክ መስመር 9417 ዘወትር ከሰኞ እስከ እሁድ ከጠዋት 2፡00 ሰዓት እስከ ምሽት 2፡00 ሰዓት ጥቆማ መስጠት እንደሚቻል ቢሮው ያሳውቃል፡፡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1😈1
Forwarded from Henok $
ስለዚህ ነገር ዛሬ ምሽት በ TikTok 3:30 በደንብ የምናውራ ይሆናል
1/ትራንስፖርት ቢሮው ምን ምን የመወሰን እና የመከልከል ስልጣን ተሰቶታል
#2 የግለሰብ(ድርጅቶች ) ጥቅም የማስጠበቅ ወይስ ዘርፊን የመግደል
3 ከ አሽከርካሪው ምን ይጠበቃል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
‼️‼️‼️‼️👋👋‼️‼️‼️‼️
የሚሸጥ ዲዛየር ያለው ካለ በውስጥ መረጃውን እና ስለመኪናው በዝርዝር ምንም ሳደብቁኝ ንገሩኝ 🙏‼️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
https://vt.tiktok.com/ZSHWjqV8t

አብዛኞቻቹ ስጠይቁኝ ነበር የኔ አቋምና የተለያዩ ባለድርሻ በሚኒስትር መስሪያቤት ያሉ ይሄ ነው አቋምና መግለጫ አስምጡት
ለበርካቶች እዲደርስ ወደተለያዩ ግሩፖች አጋሩት 🙏
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው ‼️
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ ‼️
@henokcod3
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
Audio
‼️‼️ልዩ የ program‼️‼️
‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️

ዛሬ በቀን 19-8-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን
1, ከሰሞኑ የመገድ ትራንስፖርት ባወጣው መመሪያ ዙሪያ
2 /የ ሜትር ትራንስፐ‍ኦርት አሽከርካሪዎች ሃሳብ አስተያየት ተቀብለን በዚህ ዙሪያ ላይ ውይይታችን ያተኮረ ነበር
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት‼️
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter‼️
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626‼️
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👌21
Forwarded from Henok $
Audio
‼️‼️ልዩ የ program‼️‼️
‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️

ዛሬ በቀን 26-8-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን
1, ሰሞንኛ ጉዳዮች ዳሰናል የ EV መኪኖች ቅናሽ
2የ ነዳጅ እጥረቶች እና የመኪኖች ተስፍ
3/ በ ላዳ ተሽከርካሪ የቀረጥ ነፃ ፍቃዳቸውን ማግኘት ባለመቻላቸውእያጋጠሟቸው ያሉትን ተግዳሮቶች (በቴኪቫ ኢትዮዺያ ገፅ የተወሰደ) ዙሪያ ላይ ውይይታችን ያተኮረ ነበር
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት‼️
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter‼️
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626‼️
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
#ይደመጥ ‼️‼️‼️‼️
#ይደመጥ‼️‼️‼️‼️
#ይደመጥ‼️‼️‼️‼️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM