Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወዳጄ አብዝቶ ደግነት ድህነትን በፊጨት እደመጥራት ነው 🤷♂️🙄 ይላል አንድ ወዳጄ 🙈🤔
እና እዴት እየሰመጥን ነው ❓ ለማለት ነው 🤔
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
እና እዴት እየሰመጥን ነው ❓ ለማለት ነው 🤔
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
❤1
Forwarded from Henok $
ሰላም ኮድ 3 ቶች ይህ የምትመለከቱት ወድማችን በትላትናው እለት እደወጣ አልተመለሰም እና የተለመደ ትብብራቹን እና ፍለጋቹን ታርጋውን በመፃፍ ትኩረታቹን በማድረግ እድትተባበሩን በ ኮድ 3 ቤተሰባዊነት እና በ ፈጣሪ ስም እጠይቃለን
ወጣት ፍራኦል ገዛኸኝ አበራ
በቀን 9 - 07 - 2018 ከ ምሽት11፡00 ለራይድ ስራ ጥሪ ጠርቶለት እንደወጣ አልተመለስም የመኪናው ታርጋ #B55367
09 10 56 23 45 ሚካኤል ገዛኸኝ -
09 41 20 84 22 ህይወት‼️
0965 65 65 34 ተክሌ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ እንዲሆን መልካም ምኞታችንን እንገልጻለን።
🌙 💫 🌙
ዒድ ሙባረክ!‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#Henok_Code_3_🌙
ዒድ ሙባረክ!
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#Henok_Code_3_
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
ሁላችንም ጥያቄ አችንን በ ህጋዊ መንገድ እና በንግግር ይሁን
በተለይ ህግና መመሪያን መሰረት ያደረጉ አካሄዶችን ችግሮቻችንን በ ተገቢው መገድና በሰለጠነ መገድ ይሁን
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Mati
የ አድማ ጥሪ ለ አዲስ አበባ ሜትር ታክሲ ሹፌሮች በሙሉ❗️❗️❗️
በከተማችን ከቅርብ ጌዜ ወደ ሜትር ታክሲ ስራ የገባው ያንጎ የተባለ ድርጅት ከፍተኛ በጀት መድቦ ማስታወቂያዎችን በማሰራት እና ሹፌሮችን ቦነስ በሚል ወጥመድ ይዞ ራሱን በማስተዋወቅ ወደ ገበያው ለመግባት ሲሞክር መቆየቱ ይታወቃል: : የዚህን መሳካት በማየትም ወደ ቀጣይ እቅዱ ማለትም የራሱን ተሽከርካሪዎች አምጥቶ ሹፌር በመቅጠር ተገቢ ባልሆነ ዋጋ የከተማውን የ ሜትር ታክሲ ስራ በብቸኝነት መቆጣጠር ይፈልጋል: : ይህ ደግሞ በዚህ ስራ ላይ ገንዘባቸውን ጉልበታቸውን አፍስሰው ለሚሰሩ ባለንብረቶች የህልውና ጥያቄ ስለሆነ ይህንን የ አድማ ጥሪ አዘጋጅተናል : :
ስለሆነም የገቢ መኪና ይዘው የሚሰሩ እህት ወንድሞቻችንን ግምት ውስጥ በማስገባት
አድማውን በ ሰዓታት ጀምረን መፍትሄ የማይገኝ ከሆነ ወደ ቀናት ለማሳደግ አስበናል: :
በዚህም መሰረት ከ ቀን ሰኞ መጋቢት 14 ጀምሮ ከ ቀን 10 ሰዓት እስከ 1 ሰዓት ሁላችንም yango app በመዝጋት አደጋ ላይ ያለውን የ ሜትር ታክሲ ስራ እንታደግ!
share በማድረግ ላልሰማ አሰማ!
#በሹፌር ላብ መነገድ ይብቃ!
#ሜትር ታክሲ
#ኮድ 3 እና 1 ባለንብረቶች

👍4❤1
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እዲህ ያለ ትግል ነው የገጠመን ተዘጋጅተውና ተሰናድተው የሚያለቅሱ የ ኮንጎ ሹፌሮችን አብረናቸው እድናለቅስ የሚጠብቁት 😏😝😝😁😁🫣
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ
‼️ ‼️ ትግሉ ይፍፍም ‼️ ‼️
ኮንጎን ወደ ገጠር እንሸኛ‼️ ‼️
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ
ኮንጎን ወደ ገጠር እንሸኛ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1😁1
Audio
ዛሬ በቀን 14-7-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪውና እና የ ህይወት ፈተና በሚል ሰሞንኛ ጉዳይ ምን ገጠመን በሚለው ላይ የተወያየን ይሆናል አድምጡት ታተርፊበታላቹ
🙏
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
በ ኮንጎ ለምትሰሩ ዛሬ ነገ አይሆን
እደ ህዳር አህያ ሁሉም እየመጣ አይጫናቹ
የሴቷን ቤት ተገላገልን ስንል እንስሳው እሱን አረፍን ስንል ደግሞ ይሄን
እረ ተው
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
ዛሬ በቀን 21-7-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን
1,በ ፊንቴክ ጉዳይላይ መረጃ አስተላልፈናል
2 /የሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪውና እና የ ህይወት ፈተና በሚል ሰሞንኛ ጉዳይ ምን ገጠመን በሚለው ላይ የተወያየን እደነበር ይታወሳል ይሄ ፕሮግራማችን ውጤት አፍርቶ አባላችን አቶ ኤርሚያስ አሁን ላይ ምን ላይደረሱ ስቱሉን ለነበራቹ መልስ ይዘን መተናል
🙏
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
Forwarded from Henok $
ሁለት የኮድ 3 ወሳኝ አባላትን በ አድሚንነት ሰይመናል እነሱም
አህመድ እረዲ እና
አካኮቪች ሆነው ተመርጠዋል
ይሄም በ ግሩፑ ላይ ባላቸው ተሳትፎና ለግሩፑ ባላቸወደ ቀናሂ አመለካከት ጭምር ነው 🙏‼️
እኔ ካለብኝ ተስራ መደራረብና ጫና ነው ሁላቹም አስነዋሪና ፀያፍ ነገራቶችን እዳናይና እድንከባበርም ጭምር ይረዳናል ባይ ነን
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
አህመድ እረዲ እና
አካኮቪች ሆነው ተመርጠዋል
ይሄም በ ግሩፑ ላይ ባላቸው ተሳትፎና ለግሩፑ ባላቸወደ ቀናሂ አመለካከት ጭምር ነው 🙏
እኔ ካለብኝ ተስራ መደራረብና ጫና ነው ሁላቹም አስነዋሪና ፀያፍ ነገራቶችን እዳናይና እድንከባበርም ጭምር ይረዳናል ባይ ነን
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
ይደመጥ የዛረሸ መልህክቴ ነው ‼️ ‼️
ይደመጥ 23/07/2018
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
ይደመጥ 23/07/2018
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
በሰጣቹን አደራ መሰረት ለውይይታቹና ችግሮቻቹን ለመግለፅ ተገኝተናል
ጥሌን 🙏 ከልብ እያመሰገንን
መላው የኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት አባላት ሃሳብ አስተያየት ሰንዝሩ 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
https://t.me/code3drivers
ጥሌን 🙏 ከልብ እያመሰገንን
መላው የኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት አባላት ሃሳብ አስተያየት ሰንዝሩ 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የመጀመሪያው ዙሩ ጥያቄ አችንን አቅርበናል ቀጣይ ቀረ አለ የምትሉትን አቅርቡ እንቀጥላለን 🙏🥰❓
የጎደለ ካለ በሉ ወዲህ በሉ ስህተት ካለ በጣም ይቅርታ 🙏
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
የጎደለ ካለ በሉ ወዲህ በሉ ስህተት ካለ በጣም ይቅርታ 🙏
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Audio
ዛሬ በቀን 28-7-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን
1,በ ላዳው ማህበረሰብ ላይ እየተፈጠረ ያለው የህይወት ጫና እና ችግሮች
2 /የህብረተሰቡ የገጠመው ተግዳሮት የ አሽከርካሪውና የ ህይወት ፈተና በሚል ሰሞንኛ ጉዳይ ምን ገጠመን በሚለው ላይ የተወያየን እደነበር ይታወሳል ይሄ ፕሮግራማችን ውጤት አፍርቶ አባላችን መኪና እስኪረከቡ ድረስ ከጎናቸው የምንቆም ይሆናል
🙏
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#መልካም_በዓል_ለሁላችን 🙏
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
Audio
ዛሬ በቀን 5-8-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን
1የ አውዳመት የኳን አደረሳቹ ፕሮግራም
2 /የህብረተሰቡ የገጠመው የ በዓል ተግዳሮት የ አሽከርካሪውና የ ህይወት ፈተና በሚል ሰሞንኛ ጉዳይ ምን ገጠመን በሚለው ላይ ይሆናል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
የዛሬው ውይይት 👇 👇 👇 👇
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ ታክሲ ስምሪት ወስደው ከአሰራር ስርዓት ውጪ የሚሰሩ አገልግሎት ሰጪዎች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እንደሚያደርግ አሳወቀ፡፡
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ሚያዝያ 05 ቀን 2018 ዓ/ም
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ ታክሲ ስምሪት ወስደው ከአሰራር ስርዓት ውጪ ያለሲስተም የታክሲ አገልግሎት በሚሰጡ ባለንብረቶች፣ ድርጅቶችና አሽከርካሪዎች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እንደሚያደርግ አሳወቀ፡፡
ቢሮው ይህንን ያሳወቀው በከተማዋ የኤሌክትሮኒክስ ታክሲ ስምሪት ከሚሰጡ አካላት ጋር ዛሬ ባደረገው የውይይት መድረክ ሲሆን፤ የድርጅቶቹ ባለንብረቶችና ተወካዮችም የኤሌክትሮኒክስ ታክሲ ስምሪት የሚሰጡ አካለት አገልግሎቱን ለመስጠት የታክሲ አገልግሎት ፈላጊው በመተግበሪያው አማካኝነት ጥሪ ሲያደርግላቸውና በሲስተም በተቀመጠው ህጋዊ ታሪፍ ብቻ መሆን እንደሚገባው በውይይቱ ገልፀዋል፡፡
ቢሮው የክትትልና ቁጥጥር ሥራውን በልዩ ትኩረት በዘርፉ ካሉ ከትራንስፖርት ቢሮ የቁጥጥር ባለሙያዎች፣ ከትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣንና ከትራፊክ ፖሊስ እንዲሁም በዘርፉ ካለው ግብረሀይል ጋር እንደሚሰራ በማሳወቅ፤ ድርጅቶችም በስራቸው ውል ወስደው እየሰሩ ያሉ ባለንብረቶች በህጋዊ አሰራር መሰረት እንዲሰሩ ግንዛቤ እንዲፈጥሩና ታሪፋቸውን ለቢሮው እንዲያሳውቁ ተጠይቀዋል፡፡
በዘርፉ ለመሰማራት ከአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ፍቃድ የሌላቸው፣ የራሳቸውን ታሪፍ በማውጣት በድርድር የሚሰሩ፣ ከአገልግሎቱ መንግስት ማግኘት ያለበትን ገቢ እያሳጡ ያሉና ህግና ስርዓት አክብረው የማይሰሩ አገልግሎት ሰጪዎች ከዚህ ህገወጥ ድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ቢሮው በጥብቅ እያሳሰበ፤ ይህን በማይተገብሩ የኤሌክትሮኒክስ ታክሲ አገልግሎት ሰጪዎች ላይ ቢሮው አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወስድ በጥብቅ አሳውቋል።
ህብረተሰቡም ከትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ ጋር ተያይዞ ለሚሰጣቸው ጥቆማዎችና አስተያየቶች በቢሮው ነጻ የስልክ መስመር 9417 ዘወትር ከሰኞ እስከ እሁድ ከጠዋት 2፡00 ሰዓት እስከ ምሽት 2፡00 ሰዓት ጥቆማ መስጠት እንደሚቻል ቢሮው ያሳውቃል፡፡

❤1😈1
Forwarded from Henok $
ስለዚህ ነገር ዛሬ ምሽት በ TikTok 3:30 በደንብ የምናውራ ይሆናል
1/ትራንስፖርት ቢሮው ምን ምን የመወሰን እና የመከልከል ስልጣን ተሰቶታል❓
#2 የግለሰብ(ድርጅቶች ) ጥቅም የማስጠበቅ ወይስ ዘርፊን የመግደል❓
3 ከ አሽከርካሪው ምን ይጠበቃል ‼️❓
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
1/ትራንስፖርት ቢሮው ምን ምን የመወሰን እና የመከልከል ስልጣን ተሰቶታል
#2 የግለሰብ(ድርጅቶች ) ጥቅም የማስጠበቅ ወይስ ዘርፊን የመግደል
3 ከ አሽከርካሪው ምን ይጠበቃል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM