ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
568 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Audio
‼️‼️ልዩ program‼️‼️
‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️

ዛሬ በቀን 07-7-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪውና እና የ ህይወት ፈተና በሚል ሰሞንኛ ጉዳይ ምን ገጠመን በሚለው ላይ የተወያየን ይሆናል አድምጡት ታተርፊበታላቹ
🙏‼️
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter‼️
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626‼️
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አተ የዋህ ወገኔ ከ ባለንብረቱ ጋር ያለክን የቆየ ኢትዮዺያዊ መተማመንክን አጥፍቶ ባለ ንብረቱን በገዘብ አታሎ አተን የ እጅ አዙር ባሪያ ሊያደርግክ ቆርጦ ተነስቷል እና ዛሬም አተ ታርጌት ለማሟላት በሚል ስትጋልብ ትኖራለክ እሱ ላተ ቀን ከለሊት ባለመተኛት በኮድ 2 እና ባለንብረቱን እና አሽከርካሪውን ለመነጣጠል ይሰራልካል 🤷‍♂️ አተ ግን ዛሬም የባንክ እዳ አለብኝ የ ገቢ ማን ይከፍልልኛል ልጆቼን ምን ላብላ በሚል ተጠምድካል 😔 መኖር ለዛሬ አደለም ነገን ማረጋገጥ እንጂ። ወዳጄ ህይወት ኑሮክን ንብረት ሃብትክን ማስጠበቅ ስላልቻልክ መቀለጃ ሆነካል ተጠንቀቅ ንቃ ወይም ጀርባክን ለባርነት ሞራልክን ለ ግርድና አዘጋጅ ከዚህ እውነት ውጪ ምንም ልልክ አልችልም ‼️‼️‼️‼️‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🫵‼️ይሄ ቀልድ እዳይመስልክ እውነታ ነው ዛሬ ልትቀበለውና መፍትሄ ልትፈልግለት ካልቻልክ የነገ እጣፈታክ በ ሳቅ የሚታለፍ ሳይሆን በተፅህኖ ውስጥ እራስክን ልታገኘው ትችላለክ ‼️‼️
ብቻ ግን አስብበት ‼️
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#https://t.me/code3drivers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወዳጄ አብዝቶ ደግነት ድህነትን በፊጨት እደመጥራት ነው 🤷‍♂️🙄 ይላል አንድ ወዳጄ 🙈🤔
እና እዴት እየሰመጥን ነው ለማለት ነው 🤔
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
1
Forwarded from Henok $
‼️‼️ዛሬም የተለመደ እርዳታቹ ያስፈልገናል ‼️‼️

ሰላም ኮድ 3 ቶች ይህ የምትመለከቱት ወድማችን በትላትናው እለት እደወጣ አልተመለሰም እና የተለመደ ትብብራቹን እና ፍለጋቹን ታርጋውን በመፃፍ ትኩረታቹን በማድረግ እድትተባበሩን በ ኮድ 3 ቤተሰባዊነት እና በ ፈጣሪ ስም እጠይቃለን 🙏‼️
ወጣት ፍራኦል ገዛኸኝ አበራ ‼️እድሜ 26
በቀን 9 - 07 - 2018 ከ ምሽት11፡00 ለራይድ ስራ ጥሪ ጠርቶለት እንደወጣ አልተመለስም የመኪናው ታርጋ #B55367‼️ ኮድ 3 ጥቁር ቀለም የሆነ Spreso susuki ‼️.
09 10 56 23 45 ሚካኤል ገዛኸኝ -‼️
09 41 20 84 22 ህይወት‼️
0965 65 65 34 ተክሌ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ ‼️‼️‼️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ እንዲሆን መልካም ምኞታችንን እንገልጻለን።
🌙💫🌙
ዒድ ሙባረክ! ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#Henok_Code_3_ 🌙
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
‼️‼️ይደመጥ የዛሬው መልህክቴ ነው ‼️‼️
ሁላችንም ጥያቄ አችንን በ ህጋዊ መንገድ እና በንግግር ይሁን 🙏‼️‼️
በተለይ ህግና መመሪያን መሰረት ያደረጉ አካሄዶችን ችግሮቻችንን በ ተገቢው መገድና በሰለጠነ መገድ ይሁን ‼️🙏
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
‼️‼️‼️ይደመጥ ‼️‼️‼️

‼️‼️‼️ይደመጥ ‼️‼️‼️

‼️‼️‼️ይደመጥ ‼️‼️‼️

‼️‼️‼️ይደመጥ ‼️‼️‼️

‼️‼️‼️ይደመጥ ‼️‼️‼️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Mati
የ አድማ ጥሪ ለ አዲስ አበባ ሜትር ታክሲ ሹፌሮች በሙሉ❗️❗️❗️
በከተማችን ከቅርብ ጌዜ ወደ ሜትር ታክሲ ስራ የገባው ያንጎ የተባለ ድርጅት ከፍተኛ በጀት መድቦ ማስታወቂያዎችን በማሰራት እና ሹፌሮችን ቦነስ በሚል ወጥመድ ይዞ ራሱን በማስተዋወቅ ወደ ገበያው ለመግባት ሲሞክር መቆየቱ ይታወቃል: : የዚህን መሳካት በማየትም ወደ ቀጣይ እቅዱ ማለትም የራሱን ተሽከርካሪዎች አምጥቶ ሹፌር በመቅጠር ተገቢ ባልሆነ ዋጋ የከተማውን የ ሜትር ታክሲ ስራ በብቸኝነት መቆጣጠር ይፈልጋል: : ይህ ደግሞ በዚህ ስራ ላይ ገንዘባቸውን ጉልበታቸውን አፍስሰው ለሚሰሩ ባለንብረቶች የህልውና ጥያቄ ስለሆነ ይህንን የ አድማ ጥሪ አዘጋጅተናል : :
ስለሆነም የገቢ መኪና ይዘው የሚሰሩ እህት ወንድሞቻችንን ግምት ውስጥ በማስገባት
አድማውን በ ሰዓታት ጀምረን መፍትሄ የማይገኝ ከሆነ ወደ ቀናት ለማሳደግ አስበናል: :
በዚህም መሰረት ከ ቀን ሰኞ መጋቢት 14 ጀምሮ ከ ቀን 10 ሰዓት እስከ 1 ሰዓት ሁላችንም yango app በመዝጋት አደጋ ላይ ያለውን የ ሜትር ታክሲ ስራ እንታደግ!
share በማድረግ ላልሰማ አሰማ!
#በሹፌር ላብ መነገድ ይብቃ!
#ሜትር ታክሲ
#ኮድ 3 እና 1 ባለንብረቶች
👍41
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እዲህ ያለ ትግል ነው የገጠመን ተዘጋጅተውና ተሰናድተው የሚያለቅሱ የ ኮንጎ ሹፌሮችን አብረናቸው እድናለቅስ የሚጠብቁት 😏😝😝😁😁🫣
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ

‼️‼️ትግሉ ይፍፍም ‼️‼️
ኮንጎን ወደ ገጠር እንሸኛ‼️‼️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1😁1
Audio
‼️‼️ልዩ program‼️‼️
‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️

ዛሬ በቀን 14-7-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪውና እና የ ህይወት ፈተና በሚል ሰሞንኛ ጉዳይ ምን ገጠመን በሚለው ላይ የተወያየን ይሆናል አድምጡት ታተርፊበታላቹ
🙏‼️
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter‼️
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626‼️
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
ማንዋል ዲዛየር ያለው አለ እዴ ፈላጊ ቤተሰብ ነበር ንፁ መኪና። ዋጋና ዝርዝር መረጃ በውስጥ ላኩልኝ 🙏
👍1
Forwarded from Henok $
‼️‼️‼️ይደመጥ የዛሬ መልህክቴ ነው‼️‼️
በ ኮንጎ ለምትሰሩ ዛሬ ነገ አይሆን
እደ ህዳር አህያ ሁሉም እየመጣ አይጫናቹ
የሴቷን ቤት ተገላገልን ስንል እንስሳው እሱን አረፍን ስንል ደግሞ ይሄን
እረ ተው‼️‼️
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
‼️‼️ልዩ program‼️‼️
‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️

ዛሬ በቀን 21-7-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን
1,በ ፊንቴክ ጉዳይላይ መረጃ አስተላልፈናል
2 /የሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪውና እና የ ህይወት ፈተና በሚል ሰሞንኛ ጉዳይ ምን ገጠመን በሚለው ላይ የተወያየን እደነበር ይታወሳል ይሄ ፕሮግራማችን ውጤት አፍርቶ አባላችን አቶ ኤርሚያስ አሁን ላይ ምን ላይደረሱ ስቱሉን ለነበራቹ መልስ ይዘን መተናል
🙏‼️
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter‼️
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626‼️
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
Forwarded from Henok $
ሁለት የኮድ 3 ወሳኝ አባላትን በ አድሚንነት ሰይመናል እነሱም
አህመድ እረዲ እና
አካኮቪች ሆነው ተመርጠዋል
ይሄም በ ግሩፑ ላይ ባላቸው ተሳትፎና ለግሩፑ ባላቸወደ ቀናሂ አመለካከት ጭምር ነው 🙏‼️
እኔ ካለብኝ ተስራ መደራረብና ጫና ነው ሁላቹም አስነዋሪና ፀያፍ ነገራቶችን እዳናይና እድንከባበርም ጭምር ይረዳናል ባይ ነን
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Zekariyas ፨
ይሄን account ረፖርት አርገን ለምን አናዘጋወም
Forwarded from Henok $
በሰጣቹን አደራ መሰረት ለውይይታቹና ችግሮቻቹን ለመግለፅ ተገኝተናል
ጥሌን 🙏 ከልብ እያመሰገንን
መላው የኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት አባላት ሃሳብ አስተያየት ሰንዝሩ 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የመጀመሪያው ዙሩ ጥያቄ አችንን አቅርበናል ቀጣይ ቀረ አለ የምትሉትን አቅርቡ እንቀጥላለን 🙏🥰
የጎደለ ካለ በሉ ወዲህ በሉ ስህተት ካለ በጣም ይቅርታ 🙏
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Audio
‼️‼️ልዩ program‼️‼️
‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️

ዛሬ በቀን 28-7-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን
1,በ ላዳው ማህበረሰብ ላይ እየተፈጠረ ያለው የህይወት ጫና እና ችግሮች
2 /የህብረተሰቡ የገጠመው ተግዳሮት የ አሽከርካሪውና የ ህይወት ፈተና በሚል ሰሞንኛ ጉዳይ ምን ገጠመን በሚለው ላይ የተወያየን እደነበር ይታወሳል ይሄ ፕሮግራማችን ውጤት አፍርቶ አባላችን መኪና እስኪረከቡ ድረስ ከጎናቸው የምንቆም ይሆናል
🙏‼️
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter‼️
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626‼️
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
‼️‼️‼️ለውድ ቤተሰቦቼ ‼️‼️የክርስትና እምነት ተከታይ የኮድ 3 ቤተሰቦቼና የልብ ጓደኞቼ ወንድም እና እህቶቼ በሙሉ ከመላው ቤተሰቦቻችሁ ጋር እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#መልካም_በዓል_ለሁላችን 🙏🥰
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1