Audio
ዛሬ በቀን 9-6-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ የ አፍሪካ ህብረትን ተከትሎ የመገድ መዘጋጋቶች መፍትሄ ለቀጣይ ይታሰብበት ብለናል
2/በ አጭር ጊዜ መኪና እናስረክባቹሃለን ብለው መኪና ያላስረከቡ መኪና አስመጪዎችን እና ማይክሮ ፍይናሷችን ጉዳይ ለመማሪያ ለ ሊሎቻችን እዲሆን አድርገን አቅርበነዋል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
ወገን ባጃጅን መኪና ብሎ መሸጡ ጀርባ
አንድ አፖ አለ ከ አፑ ጀርባ ሳኮ አለ ከ ሳኮ ጀርባ በቀን 7000-10,000 ይሰራል አለች 🤷🏼♂️ አብሪ ሞተር🤔 ብለን ስንል አጥፊ ሞተር ሆና የምትገለፅ እድሜ ባለፀጋዋ ማናት 🙄 ❓🤔
አንድ አፖ አለ ከ አፑ ጀርባ ሳኮ አለ ከ ሳኮ ጀርባ በቀን 7000-10,000 ይሰራል አለች 🤷🏼♂️ አብሪ ሞተር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም ኮድ 3 ቶች እስኪ ይሄን ሃሳብ እዴት ታዩታላቹ
Anonymous Quiz
29%
1,አዎ ያስፈልገኛል ይጀመር‼️
14%
2,አይ አያስፈልገኝም ‼️
39%
3,ኃላፊነቱን በጥንቃቄ ከተመራ አዎ ያስፈልጋል‼️
14%
4,ግሩፕችንን ያውክብናል ይቅርብን‼️
4%
5,የተለየ አስተያየት ስላለኝ በፅሁፍ ግሩፑ ላይ እገልፃለው‼️
Forwarded from Henok $
ሰላም ኮድ 3 ቶች እስኪ ይሄን ሃሳብ እዴት ታዩታላቹ
አንድ የኮድ 3 አባላችን (ቤተሰብ) ስራ ፈጥሬ መስራት እፈልጋለው ለዚህም በ ኮድ 3 Telegram አችን ላይ ያለችኝን
ሁለተኛ እጣ 100ሺ
ከ 3-10 ለወጡ 10 ሺ ብር
እሰጣለሁኝ ብሎኝ ጠየቀኝ ታዲያ
የኔም ጥያቄ ተፈፃሚነቱና ታማኝነቱን ጠየኩ ከ አንድ እስከ ሁለት ወር ከ 4 እስከ 8 ጊዜ ክፍያ 2000 ብሩ ተከፍፍሎ ከ 500ብር እስከ 250 ብር በሚቀል አከፍፈል መሰብሰብ ይቻላል አሰባሰቡም የታቀደው ገዘብ ተጠቃሎ እስኪገባ በዝግ አካውንት ተቀምጦ እጣው ወቶ መኪናው ለባለ እድለኛው ስም ሲዞር ገዘቡ እደሚለቀቅለት እና በቀጣይ ከመጀመሪያው ባጠረ ጊዜ ለማውጣት እደሚቻል ጠየቀኝ ታዲያ ይሄ ለናተ
ይጠቅማል
ያስፈልጋቹሃል የመኪና ባለቤቶች መኪና ቢቀናቹ ልጨምሩበት በገቢ የምሰሩ ደግሞ የመኪና ባለቤት እድል ቢቀናቹ ምን ትላላቹ ለሱስ የስራ እድልም ትርፊም ቢያገኝበት ምን ትላላቹ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
ዛሬ በቀን 16-6-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ ወደ ቃሊቲ ዓለም ባንክ አካባቢ አሽከርካሪኦች አጋጠሙን ያሉት ችግሮች አዘጋጅተን አቅርበናል
2/የ ኮድ 3 ታርጋ እጥረት አስከተሉብን ያሉትን ችግሮች በዝርዝር አቅርበንሎታል እዲሁም ለ ሊሎቻችን እዲሆን አድርገን አቅርበነዋል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
ዛሬ በቀን 23-6-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የ አድዋ በዓልን ምክኒያት በማድረግ ልዩ የ አድዋ ፕሮግራማችንን ያቀረብን ሲሆን በዚህም
አድዋ እና አጤ/ሚኒሊክ
አፄ ሚኒሊክ እና መኪና
መኪና እና የትራፊክ ህጎች
ህጎችና መንጃ ፍቃዶች በዚህ ወቅጥ ስለ ተፈጠሩ እና ስለየጀመሩ ኩነቶች የየተወያየን ሲሆን 🙏
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
ሲገባ ቀድሞ እስክሪን ሻት ላነሳ። ሽልማት አለን 🙏🥰‼️
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_‼️
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም‼️
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤝1
Forwarded from Henok $
ይሄ ከላይ የምትመለከቱት መኪና ዛሬ ከሰዓት ተሰርቋል አሰራረቁም በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል ለጊዜው በዚህ ታርጋና መለያ ፍለጋቹን አጠናክሩልኝ
ለኔም ቢሆን በውስጥ አሳውቁኝ አሊያም በዚህ ስልክ👉 +251 91 107 0893 ደውላቹ አሳውቁን
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_‼️ ‼️
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው‼️ ‼️
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም‼️ ‼️
ለኔም ቢሆን በውስጥ አሳውቁኝ አሊያም በዚህ ስልክ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
ትላት ማታ ለስራ ብሎ ወቶ ወንድማችን አልተመለሰም እና በያላቹበት ፍለጋቹ ቢጠናከር ቤተሰቦች
B 82399 ቻንጋይ E star ሁላቹ ታርጋውን ፅፍቹ መቃኘት አትርሱ
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
Audio
ዛሬ በቀን 30-6-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የ ሴቶች ቀንን ምክኒያት በማድረግ ሴት የ ላዳና አሁን ላይ ደግሞ የሜትር ትራንስፕርት አሽከርካሪ ናት የሁለቱንም ልምድና ተሞክሮዋን አካፍላናለች እኛም እናመሰግናለን ደጓ የላዳው ማህበረሰብ እንስት አሽከርካሪ
🙏
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1🏆1
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኮንጎ ቱሩፍት መጨረሻው ልቀቁኝ ልሙት ነው 🤷🏼♂️😁😁
አሁን የ ኮድ 2 ትግሉ ከተጧጧፈ የሚያነሳ ስለማይኖር የ ማርኬቲንግ ወጪው እና ቦነሱ ድርጅቱን መቀመቅ ነው የሚከተው ስለዚህ ጠከር ብሎ ማስታወቂያና ምሳ የሚሰራባቸውን ኮድ 3 ሹፌሮች አንቅተን ማውጣት ነው በተለይ አጋፍሪ TikTok ሮችን ሃይ ማለቱ ያስፈልጋል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ
አሁን የ ኮድ 2 ትግሉ ከተጧጧፈ የሚያነሳ ስለማይኖር የ ማርኬቲንግ ወጪው እና ቦነሱ ድርጅቱን መቀመቅ ነው የሚከተው ስለዚህ ጠከር ብሎ ማስታወቂያና ምሳ የሚሰራባቸውን ኮድ 3 ሹፌሮች አንቅተን ማውጣት ነው በተለይ አጋፍሪ TikTok ሮችን ሃይ ማለቱ ያስፈልጋል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ
Forwarded from Henok $
ሰላም ኮድ 3ቶች የሰው ልጅ በዚህ ልክ አይፈተንም ፈተናውም የማያልቅና የማያልፍ ነው ዛሬ ያለንበት ሳይሆን ነገ የምንደርስበትን ማናችንም አናውቅም
መማር ብቻ አይደለም መርዳትም የ ሁላችንም ኃላፊነት ነው
ለዚህም ወድማችንን ለመርዳት
በ ቴሌ-ብር ፦ 0911377687
በ CBE # 1000035527102 ERMIAS HAILEMARIAM BELETE
በመርዳት መታከሚያው እና የልጆቹን ዳቦ ይዞ ይግባ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ
@https://t.me/code3drivers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
ሰላም ኮድ 3ቶች የሰው ልጅ በዚህ ልክ አይፈተንም ፈተናውም የማያልቅና የማያልፍ ነው ዛሬ ያለንበት ሳይሆን ነገ የምንደርስበትን ማናችንም አናውቅም
መማር ብቻ አይደለም መርዳትም የ ሁላችንም ኃላፊነት ነው
ለዚህም ወድማችንን ለመርዳት
በ ቴሌ-ብር ፦ 0911377687
በ CBE # 1000035527102 ERMIAS HAILEMARIAM BELETE
በመርዳት መታከሚያው እና የልጆቹን ዳቦ ይዞ ይግባ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ
@https://t.me/code3drivers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
ሥራ፣ በፍቅር እና ሌላም ማኅበራዊ ግንኙነቶቼ ያ ማኅተም፣ የእኔ ጠባሳ ብቻ ንዳልሆነ ተረዳሁ፡፡ በስንትና ስንት ጉድ የሕይወት ስንክሳር እንደ ቤተሰብ፣ እንደ ባር፣ እንደ ሃይማኖት “አልተዘዋወርንም” የሚል ማኅተም ኑሯችን ላይ አርፎብናል!! ለመስክ ሥራ ወጥቼ ያንን ውብ መልከዓ ምድር ስቃኝና የሕዝቡን መጎሳቆል ስመለከት፣ አገሬ ራሷ በየሜዳና ሸንተረሯ ላይ በማይታይ ቀለም አልተዘዋወረችም!!'' የሚል ማኅተም የታተመበት ይመስለኛል፡፡
አሌክስ አብርሃም(አልተዘዋወረችም)
አሌክስ አብርሃም(አልተዘዋወረችም)
Audio
ዛሬ በቀን 07-7-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪውና እና የ ህይወት ፈተና በሚል ሰሞንኛ ጉዳይ ምን ገጠመን በሚለው ላይ የተወያየን ይሆናል አድምጡት ታተርፊበታላቹ
🙏
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አተ የዋህ ወገኔ ከ ባለንብረቱ ጋር ያለክን የቆየ ኢትዮዺያዊ መተማመንክን አጥፍቶ ባለ ንብረቱን በገዘብ አታሎ አተን የ እጅ አዙር ባሪያ ሊያደርግክ ቆርጦ ተነስቷል እና ዛሬም አተ ታርጌት ለማሟላት በሚል ስትጋልብ ትኖራለክ እሱ ላተ ቀን ከለሊት ባለመተኛት በኮድ 2 እና ባለንብረቱን እና አሽከርካሪውን ለመነጣጠል ይሰራልካል 🤷♂️ አተ ግን ዛሬም የባንክ እዳ አለብኝ የ ገቢ ማን ይከፍልልኛል ልጆቼን ምን ላብላ በሚል ተጠምድካል 😔 መኖር ለዛሬ አደለም ነገን ማረጋገጥ እንጂ። ወዳጄ ህይወት ኑሮክን ንብረት ሃብትክን ማስጠበቅ ስላልቻልክ መቀለጃ ሆነካል ተጠንቀቅ ንቃ ወይም ጀርባክን ለባርነት ሞራልክን ለ ግርድና አዘጋጅ ከዚህ እውነት ውጪ ምንም ልልክ አልችልም ‼️ ‼️ ‼️ ‼️ ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ብቻ ግን አስብበት
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#https://t.me/code3drivers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወዳጄ አብዝቶ ደግነት ድህነትን በፊጨት እደመጥራት ነው 🤷♂️🙄 ይላል አንድ ወዳጄ 🙈🤔
እና እዴት እየሰመጥን ነው ❓ ለማለት ነው 🤔
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
እና እዴት እየሰመጥን ነው ❓ ለማለት ነው 🤔
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
❤1
Forwarded from Henok $
ሰላም ኮድ 3 ቶች ይህ የምትመለከቱት ወድማችን በትላትናው እለት እደወጣ አልተመለሰም እና የተለመደ ትብብራቹን እና ፍለጋቹን ታርጋውን በመፃፍ ትኩረታቹን በማድረግ እድትተባበሩን በ ኮድ 3 ቤተሰባዊነት እና በ ፈጣሪ ስም እጠይቃለን
ወጣት ፍራኦል ገዛኸኝ አበራ
በቀን 9 - 07 - 2018 ከ ምሽት11፡00 ለራይድ ስራ ጥሪ ጠርቶለት እንደወጣ አልተመለስም የመኪናው ታርጋ #B55367
09 10 56 23 45 ሚካኤል ገዛኸኝ -
09 41 20 84 22 ህይወት‼️
0965 65 65 34 ተክሌ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM