ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
569 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Audio
ዛሬ በቀን 11-05-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችንየጥምቀት በዓል ልዩ ፖሮግራማችንን አቅርበናል የ ሞባይል ካርድ ሽልማቶችንም ከ እስፖንሰሮቻችን ተቀብለን አበርክተናል የናተን የ አባላቶቻችንንም የውድ ቤተሰቦቻቹን መልካም ምኞት ተቀብለን አቅርበናል በዚህም ጥሩና ልዩ ፖሮግራም እደተደሰተቹ እርግጠኞች ነን ‼️👇👇
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
1
Audio
ዛሬ በቀን 17-05-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ከሰሞኑ ከ ሜትር ትራንፕርት የመቆሚያ ቦታ ማጣትና መፍቴሄ ተብለው የቀረቡ ሃሳቦችን አስቀምጠናል የናተን ሃሳብ አስተያየት አቅርበናል በዚህም ጥሩና ልዩ ፖሮግራም እደተደሰተቹ እርግጠኞች ነን ‼️👇👇
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
1
Forwarded from Henok $
ይደመጥ የግል እይታና አተያይ ቢደመጥ መልካም ነው 🫡
ነገሮቻችን የተዘበራረቀው በማን ነው
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
ትኩረት‼️‼️‼️
አፍልጉን‼️

ሰላም ኮድ 3 ይሄ መኪና ትላንት ወደ 11 ሰዓት ከፊናስ አንድተሳፍሪ እቃ ግዛልኝ ብሎ እደደበኛ አላምዶ ይዞበት ተሰውሯል በ ዊንጊት አደባባይ በኩል ወደ አስኮ ነው የሄደው ያያቹ በውስጥ አሳውቁኝ 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም ‼️
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ ‼️

#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
‼️‼️ልዩ program‼️‼️

ዛሬ በቀን 20-4-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ ቀን 18 05 እለተ ቅዳሜ 10:30 የተሰረቀው የወድማችን ፀጋዬ ስታየው ታርጋ ቁጥር ኮድ 3 A74831 አዲስ አበባ የሆነ መኪና
እዴት እና በምን መልኩ እደተሰረቀ ከራሱ አንደበት ለመማሪያ ለ ፍለጋም እዲሆን አድርገን አቅርበነዋል ‼️

3,በተመሳሳይ በራይድ ኤሊንግ ድርጅቶችም የሚታይችግር መሆኑን ዳሰነዋል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter‼️
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626‼️
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
Forwarded from Henok $
ትኩረት‼️‼️‼️
ተገኝቷል ዝርዝሩን በቀጣይ‼️

እኳን ደስ አላቹ ‼️💫

እኳን ደስ አላቹ ‼️💫

ሰላም ኮድ 3 እዴት ናቹ የወድማችን መኪና በዚህ በምታዩት መልኩ ለመቀየር ተሞክሮ በዛሬው እለት ጠዋት ተገኝቷል በዚህም የናተ የኮድ 3 እና የ አውቶ መገድ የሬዲዮ ፕሮግራማችን አስተዋፆ ቀላል አልነበረምና በመገኘቱ ኮርተናል ባለቤቱም አመስግኗቹሃል 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_‼️
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም ‼️
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ ‼️

#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏🌹

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3👍2👌1
Forwarded from Henok $
ወገን እናተ እዚህ ሄኖክ ግምቱ እያደር ከፍ ያለነው ትላለክ በዶላር ተገዝቶ የሚመጣ ነዳጅ ላይ ያልጨመርክ ከ ሀገርክ ተለቅም ሀገርክ ላይ ተቆልቶ ግማሽ ኪሎ ቡና በ 2400 ያማለት በ 15$ ማለት ነው 🫣 ወገን ንቃ ዓለም 🌏🌍 ጥላክ እየሄደች ነው
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
‼️‼️ልዩ program‼️‼️

ዛሬ በቀን 2-4-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ ቀን 18 05 እለተ ቅዳሜ 10:30 የተሰረቀው የወድማችን ፀጋዬ ስታየው መኪና
እዴት እደተገኘ ከራሱ አንደበት ለመማሪያ ለ ሊሎቻችን እዲሆን አድርገን አቅርበነዋል ‼️

3,በተመሳሳይ በራይድ ኤሊንግ ድርጅቶችም የሚታይችግር መሆኑን ዳሰነዋል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter‼️
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626‼️
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
የ አትላስ ብራስ መንገድ ለጊዜውም ቢሆን ተከፍቷል
Forwarded from Henok $
95,000🏃🏿‍♂️‍➡️🏃🏻‍➡️🏃🏿‍♂️‍➡️🏃🏻‍➡️100k
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
1
Forwarded from Henok $
ይደመጥ ቀጣይ ሊኖሩ የስራ ባህሪያት እና ቅድመ ጥንቃቄ 🙏‼️

#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ ‼️
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም ‼️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
‼️‼️ልዩ program‼️‼️

ዛሬ በቀን 9-6-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ የ አፍሪካ ህብረትን ተከትሎ የመገድ መዘጋጋቶች መፍትሄ ለቀጣይ ይታሰብበት ብለናል
2/በ አጭር ጊዜ መኪና እናስረክባቹሃለን ብለው መኪና ያላስረከቡ መኪና አስመጪዎችን እና ማይክሮ ፍይናሷችን ጉዳይ ለመማሪያ ለ ሊሎቻችን እዲሆን አድርገን አቅርበነዋል ‼️

ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter‼️
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626‼️
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
ወገን ባጃጅን መኪና ብሎ መሸጡ ጀርባ
አንድ አፖ አለ ከ አፑ ጀርባ ሳኮ አለ ከ ሳኮ ጀርባ በቀን 7000-10,000 ይሰራል አለች 🤷🏼‍♂️ አብሪ ሞተር 🤔 ብለን ስንል አጥፊ ሞተር ሆና የምትገለፅ እድሜ ባለፀጋዋ ማናት 🙄🤔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
‼️ይሄ ነገር ያስፈልጎታል ‼️
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
ሰላም ኮድ 3 ቶች እስኪ ይሄን ሃሳብ እዴት ታዩታላቹ 👇👇👉🚙🚗 አንድ የኮድ 3 አባላችን (ቤተሰብ) ስራ ፈጥሬ መስራት እፈልጋለው ለዚህም በ ኮድ 3 Telegram አችን ላይ ያለችኝን 🚘መኪና ለ እጣ አቅርቤ እኔም ተጠቅሜ አባላቶችን በ2000ብር እድለኛ ላድርግ‼️
Anonymous Quiz
29%
1,አዎ ያስፈልገኛል ይጀመር‼️
14%
2,አይ አያስፈልገኝም ‼️
39%
3,ኃላፊነቱን በጥንቃቄ ከተመራ አዎ ያስፈልጋል‼️
14%
4,ግሩፕችንን ያውክብናል ይቅርብን‼️
4%
5,የተለየ አስተያየት ስላለኝ በፅሁፍ ግሩፑ ላይ እገልፃለው‼️
Forwarded from Henok $
‼️‼️ይሄ ነገር ያስፈልጎታል ‼️‼️
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
ሰላም ኮድ 3 ቶች እስኪ ይሄን ሃሳብ እዴት ታዩታላቹ 👇👇👉🚙🚗
አንድ የኮድ 3 አባላችን (ቤተሰብ) ስራ ፈጥሬ መስራት እፈልጋለው ለዚህም በ ኮድ 3 Telegram አችን ላይ ያለችኝን 🚘መኪና ለ እጣ አቅርቤ እኔም ተጠቅሜ አባላቶችን በ 2000 ብር (ሁለት ሺ ብር) እጣ ባስወጣ እኔም ቀጣይነት ያለው ስራ ፈጥሬ ለ አባላቶችን በ 2 ሺ ብር የ Suzuki Dzire car 2021/8 ወር የሆነውን መኪና ለ እጣ ባወጣስ
ሁለተኛ እጣ 100ሺ
ከ 3-10 ለወጡ 10 ሺ ብር
እሰጣለሁኝ ብሎኝ ጠየቀኝ ታዲያ
የኔም ጥያቄ ተፈፃሚነቱና ታማኝነቱን ጠየኩ ከ አንድ እስከ ሁለት ወር ከ 4 እስከ 8 ጊዜ ክፍያ 2000 ብሩ ተከፍፍሎ ከ 500ብር እስከ 250 ብር በሚቀል አከፍፈል መሰብሰብ ይቻላል አሰባሰቡም የታቀደው ገዘብ ተጠቃሎ እስኪገባ በዝግ አካውንት ተቀምጦ እጣው ወቶ መኪናው ለባለ እድለኛው ስም ሲዞር ገዘቡ እደሚለቀቅለት እና በቀጣይ ከመጀመሪያው ባጠረ ጊዜ ለማውጣት እደሚቻል ጠየቀኝ ታዲያ ይሄ ለናተ
ይጠቅማል
ያስፈልጋቹሃል የመኪና ባለቤቶች መኪና ቢቀናቹ ልጨምሩበት በገቢ የምሰሩ ደግሞ የመኪና ባለቤት እድል ቢቀናቹ ምን ትላላቹ ለሱስ የስራ እድልም ትርፊም ቢያገኝበት ምን ትላላቹ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
‼️‼️ልዩ program‼️‼️

ዛሬ በቀን 16-6-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ ወደ ቃሊቲ ዓለም ባንክ አካባቢ አሽከርካሪኦች አጋጠሙን ያሉት ችግሮች አዘጋጅተን አቅርበናል ‼️
2/የ ኮድ 3 ታርጋ እጥረት አስከተሉብን ያሉትን ችግሮች በዝርዝር አቅርበንሎታል እዲሁም ለ ሊሎቻችን እዲሆን አድርገን አቅርበነዋል ‼️

ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter‼️
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626‼️
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️የመኪና ዘይት አሁን ላይ ዋጋው ስንት ነው የትኛውንስ ነው እየተጠቀማቹ ያላቹት ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
‼️‼️ልዩ program‼️‼️

ዛሬ በቀን 23-6-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የ አድዋ በዓልን ምክኒያት በማድረግ ልዩ የ አድዋ ፕሮግራማችንን ያቀረብን ሲሆን በዚህም
አድዋ እና አጤ/ሚኒሊክ
አፄ ሚኒሊክ እና መኪና ‼️
መኪና እና የትራፊክ ህጎች
ህጎችና መንጃ ፍቃዶች በዚህ ወቅጥ ስለ ተፈጠሩ እና ስለየጀመሩ ኩነቶች የየተወያየን ሲሆን 🙏‼️
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter‼️
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626‼️
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
ሲገባ ቀድሞ እስክሪን ሻት ላነሳ። ሽልማት አለን 🙏🥰‼️
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ ‼️
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም ‼️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤝1