ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
569 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ዛሬ በጠዋት ይሄ መልህክት ደረሰኝ ልጁም አዎ ይሳተፍል እዲሁም ሌሎችን ያግዛል ታውቁታላቹም የበኩላችሁን አድርገን ሁላችንም ወድማችንንን ባያዋጣም እደኛው ወቶ ውሎ እዲገባ ብናደርግ ምን ትላላቹ 🙏 ኮድ 3 ቶች እውነት ነው አውቃለው ወቅቱ ስራው ቀዝቃዛ ነው ቢሆንም ቤተሰብ ላለውና ወድ ሆኖ ውቶ አለመግባት ሰርቶ አለመብላት ምን ያክል ከባድ እደሆነ መቼም ይገባቹሀልና ተጋግዘን ወድማችንን እናቋቁመው 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

በነኝህ አካውት ወድማችንን ከጎኑ በመቆም አጋርነታቹን አሳዩን

0985474353 Telebirr (Jemal Adem Jame)
1000110768129 CBE (Jemal Adem Jame)

1
Forwarded from Henok $
ዛሬ በቀን 20-4-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የናተ የ አድማጮቻችንን አሉን የምትሏቸውን ሃሳብ አስተያየቶችን የተቀበልንና ያቀረብን ሲሆን ሳምንታዊ የተነሱ ዕርህሰ ጉዳዮችን ያሉትን ችግሮች በጥቂቱም ቢሆን በስፍት የተወያየን ሲሆን 1, Bu Delivery የተነሳበትን የ ብስክሌት አሽከርካሪዎች
2በ ርካታ ወጣቶችን አሳታፊ የሆኑ ድርጅቶች የውስጥ አሰራራቸው ቢፈተሽ
3,በተመሳሳይ በራይድ ኤሊንግ ድርጅቶችም የሚታይችግር መሆኑን ዳሰነዋል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Audio

https://vm.tiktok.com/ZMD2schAo

😳😳😳😳✌️😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳

እረ ወገን የናተን የኮድ 3 ሃሳብ ሀጋርቼ 😳ሊያስጨርሱኝ ነው 🫣🙄 በ 6 ሰዓት ውስጥ 260 ሺ ሰው እዴት ነው ነገሩ 😳 ዓይን እዳይበላን
🫣🤔ዛሬ መስቀል ፍላወር ድርሽ አልላትም 🫣😝😝🤣
Forwarded from Henok $
777.777 ይሄ ነገር ደስ አይልም 😁🫣🫣🫣✌️🥰
እድሜ ለናተ 🙏 እናመሰግናለን ይሄ ሁሉ በናተ ነው 🙏🙏
👏1
Audio
ዛሬ በቀን 27-4-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የ ፊታችን የገና በዓል ልዩ ፖሮግራማችንን አቅርበናል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMDMJTy9H

ንግድ ፍቃዳቹን ያላደሳቹ አድሱ ዛሬና ነገ በ 30 ይቻላል። ኮድ 3 ቶች
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMDM6MKq5

ሁላቹም ይሄ ለናተ በ ህይወቴ ከምሰጣቹ ወደምቶዱትና ወደምትፈልጉት የሙያ ዘርፍ የምመልስበት ትልቁ የ ምከፍተው በር ነው እና ተጠቀሙበት በተጨማሪ
copy link
ሼር
Forward
ይደረግ
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMDM7frmm

ኮፒ ሊክ እያደረጋቹ አቋማቹን በዚህ ትንሽ ተግባር ግለፁ Repost ማድረግ እዳትረሱ
Audio
ዛሬ በቀን 11-05-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችንየጥምቀት በዓል ልዩ ፖሮግራማችንን አቅርበናል የ ሞባይል ካርድ ሽልማቶችንም ከ እስፖንሰሮቻችን ተቀብለን አበርክተናል የናተን የ አባላቶቻችንንም የውድ ቤተሰቦቻቹን መልካም ምኞት ተቀብለን አቅርበናል በዚህም ጥሩና ልዩ ፖሮግራም እደተደሰተቹ እርግጠኞች ነን ‼️👇👇
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
1
Audio
ዛሬ በቀን 17-05-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ከሰሞኑ ከ ሜትር ትራንፕርት የመቆሚያ ቦታ ማጣትና መፍቴሄ ተብለው የቀረቡ ሃሳቦችን አስቀምጠናል የናተን ሃሳብ አስተያየት አቅርበናል በዚህም ጥሩና ልዩ ፖሮግራም እደተደሰተቹ እርግጠኞች ነን ‼️👇👇
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
1
Forwarded from Henok $
ይደመጥ የግል እይታና አተያይ ቢደመጥ መልካም ነው 🫡
ነገሮቻችን የተዘበራረቀው በማን ነው
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Henok $
ትኩረት‼️‼️‼️
አፍልጉን‼️

ሰላም ኮድ 3 ይሄ መኪና ትላንት ወደ 11 ሰዓት ከፊናስ አንድተሳፍሪ እቃ ግዛልኝ ብሎ እደደበኛ አላምዶ ይዞበት ተሰውሯል በ ዊንጊት አደባባይ በኩል ወደ አስኮ ነው የሄደው ያያቹ በውስጥ አሳውቁኝ 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም ‼️
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ ‼️

#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
‼️‼️ልዩ program‼️‼️

ዛሬ በቀን 20-4-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ ቀን 18 05 እለተ ቅዳሜ 10:30 የተሰረቀው የወድማችን ፀጋዬ ስታየው ታርጋ ቁጥር ኮድ 3 A74831 አዲስ አበባ የሆነ መኪና
እዴት እና በምን መልኩ እደተሰረቀ ከራሱ አንደበት ለመማሪያ ለ ፍለጋም እዲሆን አድርገን አቅርበነዋል ‼️

3,በተመሳሳይ በራይድ ኤሊንግ ድርጅቶችም የሚታይችግር መሆኑን ዳሰነዋል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter‼️
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626‼️
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
Forwarded from Henok $
ትኩረት‼️‼️‼️
ተገኝቷል ዝርዝሩን በቀጣይ‼️

እኳን ደስ አላቹ ‼️💫

እኳን ደስ አላቹ ‼️💫

ሰላም ኮድ 3 እዴት ናቹ የወድማችን መኪና በዚህ በምታዩት መልኩ ለመቀየር ተሞክሮ በዛሬው እለት ጠዋት ተገኝቷል በዚህም የናተ የኮድ 3 እና የ አውቶ መገድ የሬዲዮ ፕሮግራማችን አስተዋፆ ቀላል አልነበረምና በመገኘቱ ኮርተናል ባለቤቱም አመስግኗቹሃል 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_‼️
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም ‼️
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ ‼️

#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏🌹

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3👍2👌1
Forwarded from Henok $
ወገን እናተ እዚህ ሄኖክ ግምቱ እያደር ከፍ ያለነው ትላለክ በዶላር ተገዝቶ የሚመጣ ነዳጅ ላይ ያልጨመርክ ከ ሀገርክ ተለቅም ሀገርክ ላይ ተቆልቶ ግማሽ ኪሎ ቡና በ 2400 ያማለት በ 15$ ማለት ነው 🫣 ወገን ንቃ ዓለም 🌏🌍 ጥላክ እየሄደች ነው
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM