ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
571 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $

⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️

በድርጅቶቹ ላይ እሮሮ በተለይ እደ አንደንዶች አቋም መያዝ ሳትችሉ ብድር አለብን ልጆች አሉን የምጦራት የማሳድጋቸው ታናናሽ ወድሞች አሉኝ ለምትሉ
ከነኝህ እፃናት ምን ትማራላቹ
ቤዚክ አያዋጣኝም ‼️
ቦነስ አስገድዶኛል ‼️
የሚቆረጥብኝ በዛ ‼️
ዋጋው ነዳጅን አያማክልም‼️
ለምትል እኔ ተናግሬ ኮድ 3 እጅ ጠምዝዞ አያስቀይርልክም
🫵 እጅክ ላይ ያለውን አፖ @OFF በማድረግ ከ አርብ እለት እስከ ሳምን ት አርብ ተቃውሞ ላይ መሆንክን የመኪና መብራትክን በቀን ጭምር በማብራት ሌላኞው ወድምክን እና አንድነትክን አሳያ የድርጅት ጥሪ የየትኛውንም ባለማንሳትና ባለመስራት ፅና ካልሆነ እና ሲያነሳ ያየከውን ከነታርጋው ፎቶ አንሳና አጋራን ከቻልክ አስረዳው ይሄ ንቅናቄ ከ ገበያው አንዱን አሊያም ሁለቱን ካስወጣ እመኑኝ ነገ ወደገበያው የሚገቡትን የ ሀገር ውስጥም ሆነ ከ ሀገር ውጪ ያሉትን ጥቅማችንን አክብረውና አስበው ይሰራሉ 👌
#አግዘኝ_እዳግዝክ‼️
#እርዳኝ_እድ_ረዳክ‼️
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም‼️
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ‼️
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
👆👆👆👆👆👆👆👆👆ይሄን ቪዲዮ Repost አድርጉት copy link አድርግ ትግል ከዚህ ይጀምራል
Forwarded from Henok $
🫣😁😁😁
ካፑቹኖ እነማ እደሚያዙ መቼም ታውቃላቹ 🤷‍♂️🥰 ምን ለማለት ነው ወገባቹን ጠበቅ አድርጉ ቤተሰባቹንም የተመኛቹልኝም 😔 ለማለት ያክል ነው 🙏
መቼ እና የት ይሁን ሃሳብ ስጡበት 💃🕺🏻💃💃🕺🏻💃👰🏻‍♀️ የጠላት ሴራ እዳይሆን በ ዓይነ ቁራኛም እደ ፊደል ካስትሮ እጠብቃለን እናተም ጠብቁ 😁🫣🫣🫣😝
Forwarded from Henok $
‼️ እየኧቸው እነኝህን ጀግኖች ድምፅ ሆኖናል ብለው ሲያስቡ። Reports ሼር Like ሲያደርጉት 🫵 እናተ ግን 🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️ ዘይገረም ነው
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMDY6KJyx

ኮድ 3 ቶች የዘድሮ በርግጠኝ ነት
🛞🛞 ጎማ
ባትሪ
ዘይት
የካቢዮ ዘይት
ማን ይሆን የሚወስደው
ኮመንት ላይ ሃሳባቹን እና የ ጎደላቹን አስቀምጡ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
Forwarded from Henok $
OFFICIAL POSTER “ሐረግ”
በኢትዮጵያ የቴአትር ታሪክ የመጀመሪያው በአንዲት ሴት ተዋናይት ብቻ የተሰራ የሙሉ ጊዜ ተውኔት
ደራሲ እና አዘጋጅ -  ክብይናድ አሠፋ/ጀማል/
ተዋናይት - ሐና ጌትነት
ሰዓት - ዘወትር ማክሰኞ በ11፡30 ሰዓት
ቦታ - በታላቁ ብሔራዊ ቴአትር

#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_

👆 ደራሲና አዘጋጁ የኛ የኮድ 3 አባልና የስራ ባልደረባችን ነው እና ይሄን ፅሁፍ የተለያዩ ግሩፖች ላይ ማጋራትና በተጨማሪም በቦታው ላይ ተገኝቶ መታደም ግዴታችን ነው
የናተው ሄኖክ $ ኮድ 3 🥰🙏

#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም

#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
1
Forwarded from Henok $
ዛሬ በጠዋት ይሄ መልህክት ደረሰኝ ልጁም አዎ ይሳተፍል እዲሁም ሌሎችን ያግዛል ታውቁታላቹም የበኩላችሁን አድርገን ሁላችንም ወድማችንንን ባያዋጣም እደኛው ወቶ ውሎ እዲገባ ብናደርግ ምን ትላላቹ 🙏 ኮድ 3 ቶች እውነት ነው አውቃለው ወቅቱ ስራው ቀዝቃዛ ነው ቢሆንም ቤተሰብ ላለውና ወድ ሆኖ ውቶ አለመግባት ሰርቶ አለመብላት ምን ያክል ከባድ እደሆነ መቼም ይገባቹሀልና ተጋግዘን ወድማችንን እናቋቁመው 🙏

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

በነኝህ አካውት ወድማችንን ከጎኑ በመቆም አጋርነታቹን አሳዩን

0985474353 Telebirr (Jemal Adem Jame)
1000110768129 CBE (Jemal Adem Jame)

ዛሬ በቀን 20-4-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የናተ የ አድማጮቻችንን አሉን የምትሏቸውን ሃሳብ አስተያየቶችን የተቀበልንና ያቀረብን ሲሆን ሳምንታዊ የተነሱ ዕርህሰ ጉዳዮችን ያሉትን ችግሮች በጥቂቱም ቢሆን በስፍት የተወያየን ሲሆን 1, Bu Delivery የተነሳበትን የ ብስክሌት አሽከርካሪዎች
2በ ርካታ ወጣቶችን አሳታፊ የሆኑ ድርጅቶች የውስጥ አሰራራቸው ቢፈተሽ
3,በተመሳሳይ በራይድ ኤሊንግ ድርጅቶችም የሚታይችግር መሆኑን ዳሰነዋል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Audio

https://vm.tiktok.com/ZMD2schAo

😳😳😳😳✌️😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳

እረ ወገን የናተን የኮድ 3 ሃሳብ ሀጋርቼ 😳ሊያስጨርሱኝ ነው 🫣🙄 በ 6 ሰዓት ውስጥ 260 ሺ ሰው እዴት ነው ነገሩ 😳 ዓይን እዳይበላን
🫣🤔ዛሬ መስቀል ፍላወር ድርሽ አልላትም 🫣😝😝🤣
Forwarded from Henok $
777.777 ይሄ ነገር ደስ አይልም 😁🫣🫣🫣✌️🥰
እድሜ ለናተ 🙏 እናመሰግናለን ይሄ ሁሉ በናተ ነው 🙏🙏
👏1
Audio
ዛሬ በቀን 27-4-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የ ፊታችን የገና በዓል ልዩ ፖሮግራማችንን አቅርበናል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMDMJTy9H

ንግድ ፍቃዳቹን ያላደሳቹ አድሱ ዛሬና ነገ በ 30 ይቻላል። ኮድ 3 ቶች
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMDM6MKq5

ሁላቹም ይሄ ለናተ በ ህይወቴ ከምሰጣቹ ወደምቶዱትና ወደምትፈልጉት የሙያ ዘርፍ የምመልስበት ትልቁ የ ምከፍተው በር ነው እና ተጠቀሙበት በተጨማሪ
copy link
ሼር
Forward
ይደረግ
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMDM7frmm

ኮፒ ሊክ እያደረጋቹ አቋማቹን በዚህ ትንሽ ተግባር ግለፁ Repost ማድረግ እዳትረሱ
Audio
ዛሬ በቀን 11-05-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችንየጥምቀት በዓል ልዩ ፖሮግራማችንን አቅርበናል የ ሞባይል ካርድ ሽልማቶችንም ከ እስፖንሰሮቻችን ተቀብለን አበርክተናል የናተን የ አባላቶቻችንንም የውድ ቤተሰቦቻቹን መልካም ምኞት ተቀብለን አቅርበናል በዚህም ጥሩና ልዩ ፖሮግራም እደተደሰተቹ እርግጠኞች ነን ‼️👇👇