Forwarded from Henok $
ዛሬ በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የሚናቀርበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን
ርዕሰ ጉዳያችን የ ግብር ክፈያና የንግድ ፍቃድ እድሳት ❓። በ 09 44 72 1272 አጭር ፅሁፍ ብቻ ብታጋሩን እዲሁም ሰሞንኛ ጉዳዮችን የምናነሳ ስለሆነ ይህንንም ውይይት በ TikTok ቀጥታ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የምናስተላልፍላቹ ይሆናል ሃሳብ አስተያየታቹን በ 09 44 72 12 72 ላይ አጭር የፅሁፍ መልክት ብቻ በመላክ ማድረስ ትችላላቹ ጥያቄዎቻችንም
ማንሳት የምትፈልጓቸውን ነጥቦች በዝርዝር በፅሁፍ ብቻ እድታቀርቡት እጠይቃለን ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

https://vm.tiktok.com/ZMDRhW9Hb
Live ገብተናል ታፕ ታፕ እና ሼር ከናተ ይጠበቃል በሬዲዮ ማዳመጥ ላልቻላቹ በ ቀጥታ ላይቪ መተናል። ምርጫቹን ስናሟላ እናተ ደግሞ ግዴታቹን ተወጡ
Live ገብተናል ታፕ ታፕ እና ሼር ከናተ ይጠበቃል በሬዲዮ ማዳመጥ ላልቻላቹ በ ቀጥታ ላይቪ መተናል። ምርጫቹን ስናሟላ እናተ ደግሞ ግዴታቹን ተወጡ
TikTok
TikTok · Henok $
Check out Henok $’s video.
Audio
ዛሬ በቀን 04-4-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የናተ የ አድማጮቻችንን አሉን የምትሏቸውን ሃሳብ አስተያየቶችን የተቀበልንና ያቀረብን ሲሆን ሳምንታዊ የተነሱ ዕርህሰ ጉዳዮችን ያሉትን ችግሮች በጥቂቱም ቢሆን በስፍት የተወያየን ሲሆን 1, የ ገቢዮች 1395/2017
2በ ውክልና ያሉ ንግድ ፍቃዶችን ለማደስ የተቸገሩ አድማጮቻችን
3, ተደጋጋሚ ከ ከፈልን ቡሃላም ሜሴጅ እየገባልን ነው ለሚሉትም ለሚመለከታቸው መስሪያ ቤቶች ያመላከትን መሆኑን
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com

ይሄ የዛሬው መልህክቴ የወደፊቱም ስጋቴ 🙏 ነው እናተም ሃሳብ አስተያየታቹን ስጡበት እደኛ እደ ሜትር ትራንስፖርት የትውልዱን እሴትና ባህል ሲለቅ የሚያስተውል የለም እና እኛም ስለ ሀገራችን ይመለከተናል ብዬ ስለማስብ የበኩሌን አልኩ 🙏
እናተም የተሰማቹን ሃሳብ አስተያየታቹንብታካፍሉኝ ደስ ይለኛል 🙏🥰
የናተው ተማሪ ሄኖክ ኮድ 3
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
እናተም የተሰማቹን ሃሳብ አስተያየታቹንብታካፍሉኝ ደስ ይለኛል 🙏🥰
የናተው ተማሪ ሄኖክ ኮድ 3
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Forwarded from Henok $
እዴት ነው ❔
ድበር መሻገሩ ቀርቶ ችግሩንስ መፍታት ተቻለስ ይሆን ❓
መልስ እንጠብቃለን
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ 🙏
https://t.me/code3drivers
ድበር መሻገሩ ቀርቶ ችግሩንስ መፍታት ተቻለስ ይሆን ❓
መልስ እንጠብቃለን
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ 🙏
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ በድሃው ስራ ማጣትና ለልጆቹ ዳቦ ይዞ ለመግባት ዛሬን ለምታስሮጧቸው ጥሩ ትምህርት ይሁናቹ 🤷♂️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
❤1
Forwarded from Henok $
👆👆
ከላይ የተጋራውን ቪዲዮ መነሻ ተደርጎ የተሰጠ ሃሳብ

👍1
Forwarded from Henok $
ወገን እነኝህ የምታየኧቸው መኪኖች ስራ ኖሯቸው አቁመው ወደ ቢሮ አሊያም ወደስብሰባ አዳራሽ የገቡ ባለቤቶች አደሉም ያሏቸው
ይልቅ ስራ ጥበቃ መኪኖቻቸው ውስጥ ስራ በመጠበቅ እና ስራ በማጣት ግራ የተጋቡና የሚያዛጉ ሹፌሮችን ያቀፍ እንጂ 🤷♂️
ወገኔ አስተውል ወደዚህ ስራ ውስጥ ለሚያስበው ላክለት ይሄንን መልህክት ብርክ ላይ ቁጭ ብለክ ሂሳብ በራስክ ላይ ከመስራት ብርክን ባንክ ቁጭ አድርገክ አተ ቤትክ ቁጭ ብለክ የተሻለ የቢዝነስ ሃሳብ ብታስብ ይሻልካል ቢያንስ ከጭቀትና ከ ኪታሮት ትተርፍለክ ቦሌ ከሌለ አተ 7000 ስምንት ሺ ይሰራል ያሉክን ሳይሆን ነባራዊ እውነቱን ለመረዳት ሞክር እላለው ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#Henok_Code_3_$

አድምጡት ዛሬላይ ያለክ ኃብት መኪናክ ሊመስልክ ይችል ይሆናል ነገር ግን ሙያክና ሰውነትክ ብቻ ነው ባለንብረትም ሆንክ አሽከርካሪ አስቡበት
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል ‼️
👍1
Forwarded from Henok $
ይሄን መኪና መገናኛ 24 ወደ ሲኤምሲ እዲሁም በድፍን አዲስ አበባ ካያቹት ፎቶውን እና አድራሻውን በተለመደ ትብብራቹ እድታሳውቁኝ 🙏
@Henok_2626 👈በዚህ ቴሌ ግራም አሳውቁኝ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
@Henok_2626 👈በዚህ ቴሌ ግራም አሳውቁኝ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Forwarded from Henok $
❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️
በድርጅቶቹ ላይ እሮሮ በተለይ እደ አንደንዶች አቋም መያዝ ሳትችሉ ብድር አለብን ልጆች አሉን የምጦራት የማሳድጋቸው ታናናሽ ወድሞች አሉኝ ለምትሉ
ከነኝህ እፃናት ምን ትማራላቹ
ቤዚክ አያዋጣኝም ‼️
ቦነስ አስገድዶኛል ‼️
የሚቆረጥብኝ በዛ ‼️
ዋጋው ነዳጅን አያማክልም‼️
ለምትል እኔ ተናግሬ ኮድ 3 እጅ ጠምዝዞ አያስቀይርልክም
🫵 እጅክ ላይ ያለውን አፖ @OFF በማድረግ ከ አርብ እለት እስከ ሳምን ት አርብ ተቃውሞ ላይ መሆንክን የመኪና መብራትክን በቀን ጭምር በማብራት ሌላኞው ወድምክን እና አንድነትክን አሳያ የድርጅት ጥሪ የየትኛውንም ባለማንሳትና ባለመስራት ፅና ካልሆነ እና ሲያነሳ ያየከውን ከነታርጋው ፎቶ አንሳና አጋራን ከቻልክ አስረዳው ይሄ ንቅናቄ ከ ገበያው አንዱን አሊያም ሁለቱን ካስወጣ እመኑኝ ነገ ወደገበያው የሚገቡትን የ ሀገር ውስጥም ሆነ ከ ሀገር ውጪ ያሉትን ጥቅማችንን አክብረውና አስበው ይሰራሉ 👌
#አግዘኝ_እዳግዝክ‼️
#እርዳኝ_እድ_ረዳክ‼️
#ላተ_ከኔ_ለኔም_ካተ_ውጪ_ማንም_የለንም‼️
#ይሄን_ለብዙሃን_ግሩፖ_በመላክ_ተሳትፎክን_አሳይ✊‼️

👆👆👆👆👆👆👆👆👆ይሄን ቪዲዮ Repost አድርጉት copy link አድርግ ትግል ከዚህ ይጀምራል
Forwarded from Henok $
🫣😁😁😁
ካፑቹኖ እነማ እደሚያዙ መቼም ታውቃላቹ 🤷♂️🥰 ምን ለማለት ነው ወገባቹን ጠበቅ አድርጉ ቤተሰባቹንም የተመኛቹልኝም 😔 ለማለት ያክል ነው 🙏
መቼ እና የት ይሁን ሃሳብ ስጡበት 💃🕺🏻💃💃🕺🏻💃👰🏻♀️ የጠላት ሴራ እዳይሆን በ ዓይነ ቁራኛም እደ ፊደል ካስትሮ እጠብቃለን እናተም ጠብቁ 😁🫣🫣🫣😝

✊‼️ እየኧቸው እነኝህን ጀግኖች ድምፅ ሆኖናል ብለው ሲያስቡ። Reports ሼር Like ሲያደርጉት 🫵 እናተ ግን 🤷♂️🤷♂️🤷♂️ ዘይገረም ነው
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMDY6KJyx
ኮድ 3 ቶች የዘድሮ በርግጠኝ ነት
🛞🛞 ጎማ
ባትሪ
ዘይት
የካቢዮ ዘይት
ማን ይሆን የሚወስደው
ኮመንት ላይ ሃሳባቹን እና የ ጎደላቹን አስቀምጡ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
ኮድ 3 ቶች የዘድሮ በርግጠኝ ነት
🛞🛞 ጎማ
ባትሪ
ዘይት
የካቢዮ ዘይት
ማን ይሆን የሚወስደው
ኮመንት ላይ ሃሳባቹን እና የ ጎደላቹን አስቀምጡ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው