ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
570 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Audio
ዛሬ በቀን 28-3-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የናተ የ አድማጮቻችንን አሉን የምትሏቸውን ችግሮች በአጭር የፅሁፍ መልህክትና የ ቀጥታ መስመር የ ሬዲዮ አስተያየቶችን የተቀበልንና ያሉትን ችግሮች በጥቂቱም ቢሆን በስፍት የተወያየን ሲሆን 1, የ ገቢዮች 1395/2017
2 የፊቴክ ጉዳይ
3, የ ነጭ በሰማያዊ (ላዳ ታክሲ) ማህበራት የ ነፃ ቀረጥ ፍቃድ ጉዳይ
በቀጣይም ከሚመለከታቸው በጉዳዩ ላይ ይመለከተናል መወያየት መነጋገር እንፈልጋለን ለሚሉ በቀጣይም ተደጋጋሚ የምንሰራበት ይሆናል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
አቺ ልጅ ብታርፊ የተሻለ ይመስለኛል በሴራ መጠላለፊን ከፈለግሽ ሞክሪኝ። ፎርዋርድ እዳይደረግ እስክሪን ሻት እዳይነሳ የሚቻል ላይመስልሽ ይችል ይሆን ይሆናል እሪከርድ እደሚደረግ ለ ብዙ ተቋማት። እማኝ ከኔ በላይ ባቺ ላይ ያለው የለም እመኝኝ በተራጉዳይ የመጣሁኝ ቀን አቺ ግን በማቶጪበት በር እደምገቢበት አረጋግጥልሻለው እረፊ ‼️እረፊ ከየትኛው ደላላ ጋርና ከየትኛዋ ጭራቀረሽ ጋር እደምትመላለሺ ለዚህ የሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ መስጠትና መገር በቂዬ ነው ነገ ላቺ ከባድ እዳይሆንብሽ በጥፍር ተቧጭረሽ እደምትለያያት ሴት እዳይመስልሽ ይሄ ዘርፊ ብዙዎች የሞቱበት ብዙዎች የተዘረፍበት በርካቶች በኑሮ የተጎሳቆሉበት ነው እወቂው ብዬነው መልካም ጅማሮ ቀጥይበት ከዚህ ቡሃላ ግን የጠበቃ መለያ ቁጥርና ሙሉ አድራሻ ከኔ ጠይቂኝ ‼️ እሰጥሻለው
Forwarded from Henok $
መኪናዬን እደኔ የሚይዝልኝ አላገኝም 🤷‍♂️‼️
አተንስ እዳተ ላተ የሚይዝ ከየት ይገኝ🤷‍♂️‼️
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Forwarded from Henok $
እድሜ ለናተ 🙏🙏60,000 ቤተሰብ ማፍራት ችለናል በ 1 ወር ውስጥ 100ሺ እጠብቃለው ዛሬ 1 ነው እናም የዛሬ ወር 100ሺን አሳክተነው እደማይ ተስፍ አደርጋለው 🙏
ለዚህም
Copy links 🔗
Share
Repost
እያደረጋቹት እዲደርስ አድርጉት ፎሎ ማስደረግም አትዘንጉ 🙏
በቅርብ ቀን አዲስ ነገር 👌🙏
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
1
Forwarded from Henok $
ዛሬ በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የሚናቀርበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን
ርዕሰ ጉዳያችን የ ግብር ክፈያና የንግድ ፍቃድ እድሳት ። በ 09 44 72 1272 አጭር ፅሁፍ ብቻ ብታጋሩን እዲሁም ሰሞንኛ ጉዳዮችን የምናነሳ ስለሆነ ይህንንም ውይይት በ TikTok ቀጥታ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የምናስተላልፍላቹ ይሆናል ሃሳብ አስተያየታቹን በ 09 44 72 12 72 ላይ አጭር የፅሁፍ መልክት ብቻ በመላክ ማድረስ ትችላላቹ ጥያቄዎቻችንም
ማንሳት የምትፈልጓቸውን ነጥቦች በዝርዝር በፅሁፍ ብቻ እድታቀርቡት እጠይቃለን ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMDRhW9Hb

Live ገብተናል ታፕ ታፕ እና ሼር ከናተ ይጠበቃል በሬዲዮ ማዳመጥ ላልቻላቹ በ ቀጥታ ላይቪ መተናል። ምርጫቹን ስናሟላ እናተ ደግሞ ግዴታቹን ተወጡ
Audio
ዛሬ በቀን 04-4-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የናተ የ አድማጮቻችንን አሉን የምትሏቸውን ሃሳብ አስተያየቶችን የተቀበልንና ያቀረብን ሲሆን ሳምንታዊ የተነሱ ዕርህሰ ጉዳዮችን ያሉትን ችግሮች በጥቂቱም ቢሆን በስፍት የተወያየን ሲሆን 1, የ ገቢዮች 1395/2017
2በ ውክልና ያሉ ንግድ ፍቃዶችን ለማደስ የተቸገሩ አድማጮቻችን
3, ተደጋጋሚ ከ ከፈልን ቡሃላም ሜሴጅ እየገባልን ነው ለሚሉትም ለሚመለከታቸው መስሪያ ቤቶች ያመላከትን መሆኑን
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
ይሄ የዛሬው መልህክቴ የወደፊቱም ስጋቴ 🙏 ነው እናተም ሃሳብ አስተያየታቹን ስጡበት እደኛ እደ ሜትር ትራንስፖርት የትውልዱን እሴትና ባህል ሲለቅ የሚያስተውል የለም እና እኛም ስለ ሀገራችን ይመለከተናል ብዬ ስለማስብ የበኩሌን አልኩ 🙏
እናተም የተሰማቹን ሃሳብ አስተያየታቹንብታካፍሉኝ ደስ ይለኛል 🙏🥰
የናተው ተማሪ ሄኖክ ኮድ 3
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Forwarded from Henok $
እዴት ነው
ድበር መሻገሩ ቀርቶ ችግሩንስ መፍታት ተቻለስ ይሆን
መልስ እንጠብቃለን
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ 🙏

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ በድሃው ስራ ማጣትና ለልጆቹ ዳቦ ይዞ ለመግባት ዛሬን ለምታስሮጧቸው ጥሩ ትምህርት ይሁናቹ 🤷‍♂️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
1
Forwarded from Henok $
👆👆

ከላይ የተጋራውን ቪዲዮ መነሻ ተደርጎ የተሰጠ ሃሳብ
ይሄ በድሃው ስራ ማጣትና ለልጆቹ ዳቦ ይዞ ለመግባት ዛሬን ለምታስሮጧቸው ጥሩ ትምህርት ይሁናቹ 🤷‍♂️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
👍1
Forwarded from Henok $
ወገን እነኝህ የምታየኧቸው መኪኖች ስራ ኖሯቸው አቁመው ወደ ቢሮ አሊያም ወደስብሰባ አዳራሽ የገቡ ባለቤቶች አደሉም ያሏቸው
ይልቅ ስራ ጥበቃ መኪኖቻቸው ውስጥ ስራ በመጠበቅ እና ስራ በማጣት ግራ የተጋቡና የሚያዛጉ ሹፌሮችን ያቀፍ እንጂ 🤷‍♂️
ወገኔ አስተውል ወደዚህ ስራ ውስጥ ለሚያስበው ላክለት ይሄንን መልህክት ብርክ ላይ ቁጭ ብለክ ሂሳብ በራስክ ላይ ከመስራት ብርክን ባንክ ቁጭ አድርገክ አተ ቤትክ ቁጭ ብለክ የተሻለ የቢዝነስ ሃሳብ ብታስብ ይሻልካል ቢያንስ ከጭቀትና ከ ኪታሮት ትተርፍለክ ቦሌ ከሌለ አተ 7000 ስምንት ሺ ይሰራል ያሉክን ሳይሆን ነባራዊ እውነቱን ለመረዳት ሞክር እላለው ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#Henok_Code_3_$
Forwarded from Henok $
የኔ ሀገር 🥰🥰
🚶🏽‍♂️‍➡️🚶‍➡️🚶🏽‍♂️‍➡️🚶‍➡️🚶🏽‍♂️‍➡️🚶‍➡️🚶🏽‍♂️‍➡️🚶‍➡️ ወካችንን እያደረግን ወገን 🙄
Forwarded from Henok $
እረ እየወከክን 🚶🏽‍♂️‍➡️🚶‍➡️🚶🏽‍♂️‍➡️🚶‍➡️🚶🏽‍♂️‍➡️🚶‍➡️🥰
Forwarded from Henok $
አድምጡት ዛሬላይ ያለክ ኃብት መኪናክ ሊመስልክ ይችል ይሆናል ነገር ግን ሙያክና ሰውነትክ ብቻ ነው ባለንብረትም ሆንክ አሽከርካሪ አስቡበት
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል ‼️
👍1
Forwarded from Henok $
እደዚህ አይነት ስልኮችን ለ ቢሮ የት አገኛለው በ ሲም የሚሰራ የምታውቁ ጠቁሙኝ
Forwarded from Henok $
ይሄን መኪና መገናኛ 24 ወደ ሲኤምሲ እዲሁም በድፍን አዲስ አበባ ካያቹት ፎቶውን እና አድራሻውን በተለመደ ትብብራቹ እድታሳውቁኝ 🙏
@Henok_2626 👈በዚህ ቴሌ ግራም አሳውቁኝ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_