Forwarded from Henok $
ካሽ 1.650 ለ እጁ
ባንክ 1.050 አለበት ባንክ ነው
ወራዊ 37 በየ 3 ወር ሚከፈል ነው ዛሬ መጨረስ የሚችል
ባንክ 1.050 አለበት ባንክ ነው
ወራዊ 37 በየ 3 ወር ሚከፈል ነው ዛሬ መጨረስ የሚችል
Forwarded from Henok $
ይደመጥ ሁሉም እራሱን ነፃ የማድረግ ንቅናቄ ይጀመር ሁሉም እየሄደ ከስራ መውጣቱን የሚያረጋግጥበትን ወረቀት ይያዝ 🙏‼️
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMDJ88rSk
እባካቹን ይሄ አደጋ በጋራ አብረናቸው እንለፈው ነግ በኔ ነው ሁሉም በጋራ ሊጮህበት የሚገባ አስተዳደራዊ መልስ የሚፈልግ ጉዳይ ነው copy link/ share/ Repost ይደረግልን
እባካቹን ይሄ አደጋ በጋራ አብረናቸው እንለፈው ነግ በኔ ነው ሁሉም በጋራ ሊጮህበት የሚገባ አስተዳደራዊ መልስ የሚፈልግ ጉዳይ ነው copy link/ share/ Repost ይደረግልን
TikTok
TikTok · Henok $
43 likes, 6 comments. “#ሁሉም ድምፅ ሊሆናቸው ይገባል#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #copylink #viral_video #fy #መኪና #በብድር @መልህቅ ባለ ላዳ ታክሲው @Zola zerya #አዲስአበባ ላዳ ታክሲ”
Forwarded from Henok $
የሆነ ነገር እየሸተተኝ ነው 🤔
ጠረኑ ወደጠራኝ ተከትዬ ሲሄድ ያገኘሁትን። ስትሰሙ ምን ትሉ ይሆን 🫢🤷♂️
ጠረኑ ወደጠራኝ ተከትዬ ሲሄድ ያገኘሁትን። ስትሰሙ ምን ትሉ ይሆን 🫢🤷♂️
Forwarded from Henok $
ቤቴ ሰጪ ናት ይባላል 🤔❓
የሌሎቹን በላውቅም እኔ የማውቃት ግን ተኳኩላ ስቶጣ ላያት 🤔😳 ያጠራጥራል 🤷♂️
ለምን ካላቹኝ ዛሬ ጉድህን ልገርክ አክሲዮን አትበል እየተባልክ በ እስካይ ላይት ኤግል ተገኝታ ነበር በሱ ☝️ፍቃድ በፈጠሪ ፍቃድ ነው እዳንል 😳🙄ልጅቱ እኳን ሰው እራስን ለመሸጥ ወስና የመጣች ናት የዛሬው ባይሆንም የወደፊቱን ልገራቹ ለ 2 ዓመት አፖ በነፃ ከዛም ግን ለተሸጠ ይቆጨው እንጂ ለሻጭ ቀድሞስ ምን ገዷት 🤷♂️
የሏፍቶዋ ቀበጥ ሰጪዋ ቤቲ ሜ👱 ዛሬ ሜካፖሽ በዝቷል መቀመጫሽም ተሰብስቫል ሰፊው ሱሪም ጥሩ ቮልሏል 😝😜
ለማነኛውም አሽከርካሪውን እሸጠዋለው ብለሽ ከሆነ ምን ያክል ከዱቄትሽ የቀረብኩሽ እደሆነና የነገሽን እወቂው
ይሄ የጋጥወጥ ሴቶች መድረክ ሳይሆን የለፍቶ አዳሪዎች የጠካራና ወቶ የመግባት ሰርቶ የመብላት ክብርን እንጂ ራስን ሸጦ ገዘብ የማብራት እድታረጊው አንፈቅድልሽም
እመኝኝ የዛሬውን ያለፍኩሽ የባለፈውን መርበትበትሽን አይቼ ነው ‼️
እዛ ውስጥ ያላቹ የተጣራና ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ አጥብቃቹ ጠይቁ መልስ ካጣቹ የፎቶ ማስረጃ ይሰጣቹሃል ለ ውሸቷ ማሰሪያ ሌላፖሮግራም ካለቻቹ ሌሎችንም ማስረጃዎች አቀብላቹሃለው
ጠንፌ👱😉ቤቲ መልስ ስጪበት
ከጀርባ ያዘልሽው ባለሃብት ለ አሽከርካሪው መቀለጃ ከመሆኑ በፊት አተም ንቃ መከራውም ይብቃ ‼️

Forwarded from Jem KK
HAREG Square adv.jpg
5.3 MB
Forwarded from 000000+00000×00000=0🐾
ይህን ፖስተር ከዛሬ ጀምሮ ባለን ማህበራዊ ሚዲያ በመለጠፍ ብንተባበር🙏🙏🙏
Audio
ዛሬ በቀን 28-3-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የናተ የ አድማጮቻችንን አሉን የምትሏቸውን ችግሮች በአጭር የፅሁፍ መልህክትና የ ቀጥታ መስመር የ ሬዲዮ አስተያየቶችን የተቀበልንና ያሉትን ችግሮች በጥቂቱም ቢሆን በስፍት የተወያየን ሲሆን 1, የ ገቢዮች 1395/2017
2 የፊቴክ ጉዳይ
3, የ ነጭ በሰማያዊ (ላዳ ታክሲ) ማህበራት የ ነፃ ቀረጥ ፍቃድ ጉዳይ
በቀጣይም ከሚመለከታቸው በጉዳዩ ላይ ይመለከተናል መወያየት መነጋገር እንፈልጋለን ለሚሉ በቀጣይም ተደጋጋሚ የምንሰራበት ይሆናል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com

አቺ ልጅ ብታርፊ የተሻለ ይመስለኛል በሴራ መጠላለፊን ከፈለግሽ ሞክሪኝ። ፎርዋርድ እዳይደረግ እስክሪን ሻት እዳይነሳ የሚቻል ላይመስልሽ ይችል ይሆን ይሆናል እሪከርድ እደሚደረግ ለ ብዙ ተቋማት። እማኝ ከኔ በላይ ባቺ ላይ ያለው የለም እመኝኝ በተራጉዳይ የመጣሁኝ ቀን አቺ ግን በማቶጪበት በር እደምገቢበት አረጋግጥልሻለው እረፊ ‼️እረፊ ከየትኛው ደላላ ጋርና ከየትኛዋ ጭራቀረሽ ጋር እደምትመላለሺ ለዚህ የሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ መስጠትና መገር በቂዬ ነው ነገ ላቺ ከባድ እዳይሆንብሽ በጥፍር ተቧጭረሽ እደምትለያያት ሴት እዳይመስልሽ ይሄ ዘርፊ ብዙዎች የሞቱበት ብዙዎች የተዘረፍበት በርካቶች በኑሮ የተጎሳቆሉበት ነው እወቂው ብዬነው መልካም ጅማሮ ቀጥይበት ከዚህ ቡሃላ ግን የጠበቃ መለያ ቁጥርና ሙሉ አድራሻ ከኔ ጠይቂኝ ‼️ እሰጥሻለው
Forwarded from Henok $
Forwarded from ሰው ሁን 👀 💚 ᬼ⃝⃡ 𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋSewhun ᬼ⃝⃡
የነዳጅ ጭማሪ በማስመልከት አዲስ የወጣ የኮ 3 ታሪፍ ሁላችንም ድምፅ እንስጥ
Anonymous Poll
24%
1 መነሻ 170 ኪሜ 24 ደቂቃ 3
16%
2 መነሻ 170 ኪሜ 25 ደቂቃ 3
8%
3 መነሻ 170 ኪሜ 26 ደቂቃ 3
22%
4 መነሻ 170 ኪሜ 27 ደቂቃ 3
1%
የማታ ከ3 ጀምሮ
6%
መነሻ 170 ኪሜ 30 ደቂቃ 3
23%
መነሻ 200 ኪሜ 30 ደቂቃ 3
Forwarded from Henok $
እድሜ ለናተ 🙏🙏60,000 ቤተሰብ ማፍራት ችለናል በ 1 ወር ውስጥ 100ሺ እጠብቃለው ዛሬ 1 ነው እናም የዛሬ ወር 100ሺን አሳክተነው እደማይ ተስፍ አደርጋለው 🙏
ለዚህም
Copy links 🔗
Share
Repost
እያደረጋቹት እዲደርስ አድርጉት ፎሎ ማስደረግም አትዘንጉ 🙏
በቅርብ ቀን አዲስ ነገር 👌🙏
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
ለዚህም
Copy links 🔗
Share
Repost
እያደረጋቹት እዲደርስ አድርጉት ፎሎ ማስደረግም አትዘንጉ 🙏
በቅርብ ቀን አዲስ ነገር 👌🙏
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
❤1
Forwarded from Henok $
ዛሬ በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የሚናቀርበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን
ርዕሰ ጉዳያችን የ ግብር ክፈያና የንግድ ፍቃድ እድሳት ❓። በ 09 44 72 1272 አጭር ፅሁፍ ብቻ ብታጋሩን እዲሁም ሰሞንኛ ጉዳዮችን የምናነሳ ስለሆነ ይህንንም ውይይት በ TikTok ቀጥታ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የምናስተላልፍላቹ ይሆናል ሃሳብ አስተያየታቹን በ 09 44 72 12 72 ላይ አጭር የፅሁፍ መልክት ብቻ በመላክ ማድረስ ትችላላቹ ጥያቄዎቻችንም
ማንሳት የምትፈልጓቸውን ነጥቦች በዝርዝር በፅሁፍ ብቻ እድታቀርቡት እጠይቃለን ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
ርዕሰ ጉዳያችን የ ግብር ክፈያና የንግድ ፍቃድ እድሳት ❓። በ 09 44 72 1272 አጭር ፅሁፍ ብቻ ብታጋሩን እዲሁም ሰሞንኛ ጉዳዮችን የምናነሳ ስለሆነ ይህንንም ውይይት በ TikTok ቀጥታ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የምናስተላልፍላቹ ይሆናል ሃሳብ አስተያየታቹን በ 09 44 72 12 72 ላይ አጭር የፅሁፍ መልክት ብቻ በመላክ ማድረስ ትችላላቹ ጥያቄዎቻችንም
ማንሳት የምትፈልጓቸውን ነጥቦች በዝርዝር በፅሁፍ ብቻ እድታቀርቡት እጠይቃለን ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMDRhW9Hb
Live ገብተናል ታፕ ታፕ እና ሼር ከናተ ይጠበቃል በሬዲዮ ማዳመጥ ላልቻላቹ በ ቀጥታ ላይቪ መተናል። ምርጫቹን ስናሟላ እናተ ደግሞ ግዴታቹን ተወጡ
Live ገብተናል ታፕ ታፕ እና ሼር ከናተ ይጠበቃል በሬዲዮ ማዳመጥ ላልቻላቹ በ ቀጥታ ላይቪ መተናል። ምርጫቹን ስናሟላ እናተ ደግሞ ግዴታቹን ተወጡ
TikTok
TikTok · Henok $
Check out Henok $’s video.
Audio
ዛሬ በቀን 04-4-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የናተ የ አድማጮቻችንን አሉን የምትሏቸውን ሃሳብ አስተያየቶችን የተቀበልንና ያቀረብን ሲሆን ሳምንታዊ የተነሱ ዕርህሰ ጉዳዮችን ያሉትን ችግሮች በጥቂቱም ቢሆን በስፍት የተወያየን ሲሆን 1, የ ገቢዮች 1395/2017
2በ ውክልና ያሉ ንግድ ፍቃዶችን ለማደስ የተቸገሩ አድማጮቻችን
3, ተደጋጋሚ ከ ከፈልን ቡሃላም ሜሴጅ እየገባልን ነው ለሚሉትም ለሚመለከታቸው መስሪያ ቤቶች ያመላከትን መሆኑን
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
2በ ውክልና ያሉ ንግድ ፍቃዶችን ለማደስ የተቸገሩ አድማጮቻችን
3, ተደጋጋሚ ከ ከፈልን ቡሃላም ሜሴጅ እየገባልን ነው ለሚሉትም ለሚመለከታቸው መስሪያ ቤቶች ያመላከትን መሆኑን
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
Forwarded from Henok $
ይሄ የዛሬው መልህክቴ የወደፊቱም ስጋቴ 🙏 ነው እናተም ሃሳብ አስተያየታቹን ስጡበት እደኛ እደ ሜትር ትራንስፖርት የትውልዱን እሴትና ባህል ሲለቅ የሚያስተውል የለም እና እኛም ስለ ሀገራችን ይመለከተናል ብዬ ስለማስብ የበኩሌን አልኩ 🙏
እናተም የተሰማቹን ሃሳብ አስተያየታቹንብታካፍሉኝ ደስ ይለኛል 🙏🥰
የናተው ተማሪ ሄኖክ ኮድ 3
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
እናተም የተሰማቹን ሃሳብ አስተያየታቹንብታካፍሉኝ ደስ ይለኛል 🙏🥰
የናተው ተማሪ ሄኖክ ኮድ 3
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Forwarded from Henok $
እዴት ነው ❔
ድበር መሻገሩ ቀርቶ ችግሩንስ መፍታት ተቻለስ ይሆን ❓
መልስ እንጠብቃለን
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ 🙏
https://t.me/code3drivers
ድበር መሻገሩ ቀርቶ ችግሩንስ መፍታት ተቻለስ ይሆን ❓
መልስ እንጠብቃለን
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ 🙏
https://t.me/code3drivers