ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
570 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Takele Tadesse
ይሄውላችሁ ወዳጆቼ እኔ ለአንድ አመት ያህል የእናንተው አባል ነበርኩ ። መኪና ከገዛሁበት ቀን እስከ ሸጥኩበት ድረስ ስጋት አልተለየኝም። ትራፊክ፤ግብር፤ነዳጅ ልጨምር ነው ሲል ፤ጨመረ ሲል ፤አሮጌ መኪና ከከተማ ይወጣል ሲል ፤ይወገዳል ሲል ፤ራይድ እና ፈረስ እንደፈለጉ ሲጨማለቁብኝ ፤ በገዛ ነብረቴ አዛዥ ስሆኑ በአጠቃላይ አመቱን በሙሉ በስጋት ጨርሼ ከስራው ወጥቼ ሰላሜን አገኘሁ። የሚትችሉ ቀይሩ! አማራጭ የሌላችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ !
ይሄንን ችላችሁ ሰርታችሁ ቤተሰብ የሚታስተዳድሩ ለእናንተ Big respect🙏
👍2
Audio
ዛሬ በቀን 22-3-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የናተ የ አድማጮቻችንን አሉን የምትሏቸውን ችግሮች በአጭር የፅሁፍ መልህክትና የ ቀጥታ መስመር ከ ተበዳይ ተወካዮች ጋር የተወያየን እዲሁም የ ሬዲዮ አስተያየቶችን የተቀበልንና ያሉትን ችግሮች በጥቂቱም ቢሆን በስፍት የተወያየን ሲሆን በቀጣይም ከሚመለከታቸው በጉዳዩላይ ይመለከተናል መወያየት መነጋገር እንፈልጋለን ለሚሉ በቀጣይም ተደጋጋሚ የምንሰራበት ይሆናል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMAEpdUgu

ህግ እዲፈፀም አጭበርባሪ እዳሰፍንፍ እተጋለን ስል ያለምክኒያት አደለም
ከጀርባ የሚዘውሩት የፈሩትን አንዲት ጋጥ ወጥ ህዝቡን ልታስበላው እና ልታስገባው ስትጥር ዝም አንልም ። ቀጣይ እኳን ይቺ ያቺኛዋም ያልቻለችውን የ 1341/2016 ታግለን ከ አሽከርካሪው ጫቃላይ ገለል አድርገናል
Forwarded from Henok $
ካሽ 1.650 ለ እጁ
ባንክ 1.050 አለበት ባንክ ነው
ወራዊ 37 በየ 3 ወር ሚከፈል ነው ዛሬ መጨረስ የሚችል
Forwarded from Henok $
ይደመጥ ሁሉም እራሱን ነፃ የማድረግ ንቅናቄ ይጀመር ሁሉም እየሄደ ከስራ መውጣቱን የሚያረጋግጥበትን ወረቀት ይያዝ 🙏‼️
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Forwarded from Henok $
የሆነ ነገር እየሸተተኝ ነው 🤔
ጠረኑ ወደጠራኝ ተከትዬ ሲሄድ ያገኘሁትን። ስትሰሙ ምን ትሉ ይሆን 🫢🤷‍♂️
Forwarded from Henok $
ቤቴ ሰጪ ናት ይባላል 🤔
የሌሎቹን በላውቅም እኔ የማውቃት ግን ተኳኩላ ስቶጣ ላያት 🤔😳 ያጠራጥራል 🤷‍♂️
ለምን ካላቹኝ ዛሬ ጉድህን ልገርክ አክሲዮን አትበል እየተባልክ በ እስካይ ላይት ኤግል ተገኝታ ነበር በሱ ☝️ፍቃድ በፈጠሪ ፍቃድ ነው እዳንል 😳🙄ልጅቱ እኳን ሰው እራስን ለመሸጥ ወስና የመጣች ናት የዛሬው ባይሆንም የወደፊቱን ልገራቹ ለ 2 ዓመት አፖ በነፃ ከዛም ግን ለተሸጠ ይቆጨው እንጂ ለሻጭ ቀድሞስ ምን ገዷት 🤷‍♂️
የሏፍቶዋ ቀበጥ ሰጪዋ ቤቲ ሜ👱 ዛሬ ሜካፖሽ በዝቷል መቀመጫሽም ተሰብስቫል ሰፊው ሱሪም ጥሩ ቮልሏል 😝😜
ለማነኛውም አሽከርካሪውን እሸጠዋለው ብለሽ ከሆነ ምን ያክል ከዱቄትሽ የቀረብኩሽ እደሆነና የነገሽን እወቂው
ይሄ የጋጥወጥ ሴቶች መድረክ ሳይሆን የለፍቶ አዳሪዎች የጠካራና ወቶ የመግባት ሰርቶ የመብላት ክብርን እንጂ ራስን ሸጦ ገዘብ የማብራት እድታረጊው አንፈቅድልሽም
እመኝኝ የዛሬውን ያለፍኩሽ የባለፈውን መርበትበትሽን አይቼ ነው ‼️
እዛ ውስጥ ያላቹ የተጣራና ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ አጥብቃቹ ጠይቁ መልስ ካጣቹ የፎቶ ማስረጃ ይሰጣቹሃል ለ ውሸቷ ማሰሪያ ሌላፖሮግራም ካለቻቹ ሌሎችንም ማስረጃዎች አቀብላቹሃለው
ጠንፌ👱😉ቤቲ መልስ ስጪበት
ከጀርባ ያዘልሽው ባለሃብት ለ አሽከርካሪው መቀለጃ ከመሆኑ በፊት አተም ንቃ መከራውም ይብቃ ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
ይህን ፖስተር ከዛሬ ጀምሮ ባለን ማህበራዊ ሚዲያ በመለጠፍ ብንተባበር🙏🙏🙏
Audio
ዛሬ በቀን 28-3-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የናተ የ አድማጮቻችንን አሉን የምትሏቸውን ችግሮች በአጭር የፅሁፍ መልህክትና የ ቀጥታ መስመር የ ሬዲዮ አስተያየቶችን የተቀበልንና ያሉትን ችግሮች በጥቂቱም ቢሆን በስፍት የተወያየን ሲሆን 1, የ ገቢዮች 1395/2017
2 የፊቴክ ጉዳይ
3, የ ነጭ በሰማያዊ (ላዳ ታክሲ) ማህበራት የ ነፃ ቀረጥ ፍቃድ ጉዳይ
በቀጣይም ከሚመለከታቸው በጉዳዩ ላይ ይመለከተናል መወያየት መነጋገር እንፈልጋለን ለሚሉ በቀጣይም ተደጋጋሚ የምንሰራበት ይሆናል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
አቺ ልጅ ብታርፊ የተሻለ ይመስለኛል በሴራ መጠላለፊን ከፈለግሽ ሞክሪኝ። ፎርዋርድ እዳይደረግ እስክሪን ሻት እዳይነሳ የሚቻል ላይመስልሽ ይችል ይሆን ይሆናል እሪከርድ እደሚደረግ ለ ብዙ ተቋማት። እማኝ ከኔ በላይ ባቺ ላይ ያለው የለም እመኝኝ በተራጉዳይ የመጣሁኝ ቀን አቺ ግን በማቶጪበት በር እደምገቢበት አረጋግጥልሻለው እረፊ ‼️እረፊ ከየትኛው ደላላ ጋርና ከየትኛዋ ጭራቀረሽ ጋር እደምትመላለሺ ለዚህ የሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ መስጠትና መገር በቂዬ ነው ነገ ላቺ ከባድ እዳይሆንብሽ በጥፍር ተቧጭረሽ እደምትለያያት ሴት እዳይመስልሽ ይሄ ዘርፊ ብዙዎች የሞቱበት ብዙዎች የተዘረፍበት በርካቶች በኑሮ የተጎሳቆሉበት ነው እወቂው ብዬነው መልካም ጅማሮ ቀጥይበት ከዚህ ቡሃላ ግን የጠበቃ መለያ ቁጥርና ሙሉ አድራሻ ከኔ ጠይቂኝ ‼️ እሰጥሻለው
Forwarded from Henok $
መኪናዬን እደኔ የሚይዝልኝ አላገኝም 🤷‍♂️‼️
አተንስ እዳተ ላተ የሚይዝ ከየት ይገኝ🤷‍♂️‼️
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Forwarded from Henok $
እድሜ ለናተ 🙏🙏60,000 ቤተሰብ ማፍራት ችለናል በ 1 ወር ውስጥ 100ሺ እጠብቃለው ዛሬ 1 ነው እናም የዛሬ ወር 100ሺን አሳክተነው እደማይ ተስፍ አደርጋለው 🙏
ለዚህም
Copy links 🔗
Share
Repost
እያደረጋቹት እዲደርስ አድርጉት ፎሎ ማስደረግም አትዘንጉ 🙏
በቅርብ ቀን አዲስ ነገር 👌🙏
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
1
Forwarded from Henok $
ዛሬ በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የሚናቀርበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን
ርዕሰ ጉዳያችን የ ግብር ክፈያና የንግድ ፍቃድ እድሳት ። በ 09 44 72 1272 አጭር ፅሁፍ ብቻ ብታጋሩን እዲሁም ሰሞንኛ ጉዳዮችን የምናነሳ ስለሆነ ይህንንም ውይይት በ TikTok ቀጥታ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የምናስተላልፍላቹ ይሆናል ሃሳብ አስተያየታቹን በ 09 44 72 12 72 ላይ አጭር የፅሁፍ መልክት ብቻ በመላክ ማድረስ ትችላላቹ ጥያቄዎቻችንም
ማንሳት የምትፈልጓቸውን ነጥቦች በዝርዝር በፅሁፍ ብቻ እድታቀርቡት እጠይቃለን ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMDRhW9Hb

Live ገብተናል ታፕ ታፕ እና ሼር ከናተ ይጠበቃል በሬዲዮ ማዳመጥ ላልቻላቹ በ ቀጥታ ላይቪ መተናል። ምርጫቹን ስናሟላ እናተ ደግሞ ግዴታቹን ተወጡ
Audio
ዛሬ በቀን 04-4-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የናተ የ አድማጮቻችንን አሉን የምትሏቸውን ሃሳብ አስተያየቶችን የተቀበልንና ያቀረብን ሲሆን ሳምንታዊ የተነሱ ዕርህሰ ጉዳዮችን ያሉትን ችግሮች በጥቂቱም ቢሆን በስፍት የተወያየን ሲሆን 1, የ ገቢዮች 1395/2017
2በ ውክልና ያሉ ንግድ ፍቃዶችን ለማደስ የተቸገሩ አድማጮቻችን
3, ተደጋጋሚ ከ ከፈልን ቡሃላም ሜሴጅ እየገባልን ነው ለሚሉትም ለሚመለከታቸው መስሪያ ቤቶች ያመላከትን መሆኑን
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com