Forwarded from Henok $
ወድማችን ተገኝቷል ለሁላቹም ለማሳወቅ ነው
ትንሽ አደጋ አጋጥሞት በዚህ ምክኒያት ታስሮ ነበር አሁን ቤተሰቦቹ ተረጋግተዋል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
ትንሽ አደጋ አጋጥሞት በዚህ ምክኒያት ታስሮ ነበር አሁን ቤተሰቦቹ ተረጋግተዋል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Forwarded from Henok $
በድሮ ጊዜ ነው አሉ አፄ ቴውድሮስ ነገስታቶችን እያስገበሩና እያስገዙ ቀረጥና ግብርን ወደ መአከላዊ መግስት ወደሳቸው እዲላክ እያስደረጉ ሲመጡ በ ቀይ ባህር በኩል ወደ አውሮፖ የሚሸጡ ኢቲዮዺየውያን በ ታንኳ ተጭነው አዩእና ጠየቁ <<እነኝህ ደግሞ ወዲየት ነው የሚጓዙት >> ቢሉ ጊዜ አይ
ወደ ነጮቹ ሀገር በግዞት የሚጓዙ ናቸው አሏቸው 😳🙄 ደነገጡ ተቆጡ ንጉስነተቸው ታዲያ ምን አሉ አሉ
እኔ ከወድሜ አፍ አስጥላለው ለካ ጅብ በቁሜ እየጋጠኝ ነው ብለው ለው አስነቀቋቸው ነጋዴዎቹንም ቆምጠው ቆምጠው ሸኞቸው ግዞት የገቡትንም እዛው አሰፈሯቸው ይባላል እናማ ወድሞች ትውልዱ እየተጋዘ አደለም ትሉኛላቹ 🤷♂️
እኔ ግን ከዛሬው ነገ ያስፈራኛል 🙏‼️

👍1
Forwarded from Henok $
ይደመጥ 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ #ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
ሄኖክ ኮድ 3 ይህ ለኔ የክብር ስሜ ነው✊🙏‼️
በማያልቅ ፍቅር ሁላቹንም እወዳቹሀለው 🥰🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ #ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
ሄኖክ ኮድ 3 ይህ ለኔ የክብር ስሜ ነው✊🙏‼️
በማያልቅ ፍቅር ሁላቹንም እወዳቹሀለው 🥰🙏
Forwarded from Henok $
ገርበብ ያሉ የሚዘጉ በሮች ይታዩኛል
ሰው አላቸው የተባሉት ሰው ሲያጡ‼️
ሁሉን ማድረግ ይችላሉ የተባሉት ሳይችሉ ሲቀሩ ‼️
ይታየኛል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
ሰው አላቸው የተባሉት ሰው ሲያጡ‼️
ሁሉን ማድረግ ይችላሉ የተባሉት ሳይችሉ ሲቀሩ ‼️
ይታየኛል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Forwarded from Haile Adane
ምሳሌ Trip – 200 ብር
1️⃣ Commission (12%)
200 × 12% = 24 ብር
2️⃣ Flag Fee
30 ብር
3️⃣ Vat (15%)
54 × 0.15 = 8.1 ብር
4️⃣ ድምር ቅናሽ
24 + 30 + 8 = 62 ብር
5️⃣ የተወሰነ ገቢ (Net Income)
200 − 62 = 138 ብር
1️⃣ Commission (12%)
200 × 12% = 24 ብር
2️⃣ Flag Fee
30 ብር
3️⃣ Vat (15%)
54 × 0.15 = 8.1 ብር
4️⃣ ድምር ቅናሽ
24 + 30 + 8 = 62 ብር
5️⃣ የተወሰነ ገቢ (Net Income)
200 − 62 = 138 ብር
Forwarded from Takele Tadesse
ይሄውላችሁ ወዳጆቼ እኔ ለአንድ አመት ያህል የእናንተው አባል ነበርኩ ። መኪና ከገዛሁበት ቀን እስከ ሸጥኩበት ድረስ ስጋት አልተለየኝም። ትራፊክ፤ግብር፤ነዳጅ ልጨምር ነው ሲል ፤ጨመረ ሲል ፤አሮጌ መኪና ከከተማ ይወጣል ሲል ፤ይወገዳል ሲል ፤ራይድ እና ፈረስ እንደፈለጉ ሲጨማለቁብኝ ፤ በገዛ ነብረቴ አዛዥ ስሆኑ በአጠቃላይ አመቱን በሙሉ በስጋት ጨርሼ ከስራው ወጥቼ ሰላሜን አገኘሁ። የሚትችሉ ቀይሩ! አማራጭ የሌላችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ !
ይሄንን ችላችሁ ሰርታችሁ ቤተሰብ የሚታስተዳድሩ ለእናንተ Big respect🙏
ይሄንን ችላችሁ ሰርታችሁ ቤተሰብ የሚታስተዳድሩ ለእናንተ Big respect🙏
👍2
Audio
ዛሬ በቀን 22-3-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የናተ የ አድማጮቻችንን አሉን የምትሏቸውን ችግሮች በአጭር የፅሁፍ መልህክትና የ ቀጥታ መስመር ከ ተበዳይ ተወካዮች ጋር የተወያየን እዲሁም የ ሬዲዮ አስተያየቶችን የተቀበልንና ያሉትን ችግሮች በጥቂቱም ቢሆን በስፍት የተወያየን ሲሆን በቀጣይም ከሚመለከታቸው በጉዳዩላይ ይመለከተናል መወያየት መነጋገር እንፈልጋለን ለሚሉ በቀጣይም ተደጋጋሚ የምንሰራበት ይሆናል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com

https://vm.tiktok.com/ZMAEpdUgu
ህግ እዲፈፀም አጭበርባሪ እዳሰፍንፍ እተጋለን ስል ያለምክኒያት አደለም
ከጀርባ የሚዘውሩት የፈሩትን አንዲት ጋጥ ወጥ ህዝቡን ልታስበላው እና ልታስገባው ስትጥር ዝም አንልም ። ቀጣይ እኳን ይቺ ያቺኛዋም ያልቻለችውን የ 1341/2016 ታግለን ከ አሽከርካሪው ጫቃላይ ገለል አድርገናል
ህግ እዲፈፀም አጭበርባሪ እዳሰፍንፍ እተጋለን ስል ያለምክኒያት አደለም
ከጀርባ የሚዘውሩት የፈሩትን አንዲት ጋጥ ወጥ ህዝቡን ልታስበላው እና ልታስገባው ስትጥር ዝም አንልም ። ቀጣይ እኳን ይቺ ያቺኛዋም ያልቻለችውን የ 1341/2016 ታግለን ከ አሽከርካሪው ጫቃላይ ገለል አድርገናል
TikTok
TikTok · Game Birhanu
1127 likes, 19 comments. “Ethiopian capital market authority warned illegal stock traders operating social media based securities market. #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok @Esx Ethiopia”
Forwarded from Henok $
ካሽ 1.650 ለ እጁ
ባንክ 1.050 አለበት ባንክ ነው
ወራዊ 37 በየ 3 ወር ሚከፈል ነው ዛሬ መጨረስ የሚችል
ባንክ 1.050 አለበት ባንክ ነው
ወራዊ 37 በየ 3 ወር ሚከፈል ነው ዛሬ መጨረስ የሚችል
Forwarded from Henok $
ይደመጥ ሁሉም እራሱን ነፃ የማድረግ ንቅናቄ ይጀመር ሁሉም እየሄደ ከስራ መውጣቱን የሚያረጋግጥበትን ወረቀት ይያዝ 🙏‼️
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMDJ88rSk
እባካቹን ይሄ አደጋ በጋራ አብረናቸው እንለፈው ነግ በኔ ነው ሁሉም በጋራ ሊጮህበት የሚገባ አስተዳደራዊ መልስ የሚፈልግ ጉዳይ ነው copy link/ share/ Repost ይደረግልን
እባካቹን ይሄ አደጋ በጋራ አብረናቸው እንለፈው ነግ በኔ ነው ሁሉም በጋራ ሊጮህበት የሚገባ አስተዳደራዊ መልስ የሚፈልግ ጉዳይ ነው copy link/ share/ Repost ይደረግልን
TikTok
TikTok · Henok $
43 likes, 6 comments. “#ሁሉም ድምፅ ሊሆናቸው ይገባል#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #copylink #viral_video #fy #መኪና #በብድር @መልህቅ ባለ ላዳ ታክሲው @Zola zerya #አዲስአበባ ላዳ ታክሲ”
Forwarded from Henok $
የሆነ ነገር እየሸተተኝ ነው 🤔
ጠረኑ ወደጠራኝ ተከትዬ ሲሄድ ያገኘሁትን። ስትሰሙ ምን ትሉ ይሆን 🫢🤷♂️
ጠረኑ ወደጠራኝ ተከትዬ ሲሄድ ያገኘሁትን። ስትሰሙ ምን ትሉ ይሆን 🫢🤷♂️
Forwarded from Henok $
ቤቴ ሰጪ ናት ይባላል 🤔❓
የሌሎቹን በላውቅም እኔ የማውቃት ግን ተኳኩላ ስቶጣ ላያት 🤔😳 ያጠራጥራል 🤷♂️
ለምን ካላቹኝ ዛሬ ጉድህን ልገርክ አክሲዮን አትበል እየተባልክ በ እስካይ ላይት ኤግል ተገኝታ ነበር በሱ ☝️ፍቃድ በፈጠሪ ፍቃድ ነው እዳንል 😳🙄ልጅቱ እኳን ሰው እራስን ለመሸጥ ወስና የመጣች ናት የዛሬው ባይሆንም የወደፊቱን ልገራቹ ለ 2 ዓመት አፖ በነፃ ከዛም ግን ለተሸጠ ይቆጨው እንጂ ለሻጭ ቀድሞስ ምን ገዷት 🤷♂️
የሏፍቶዋ ቀበጥ ሰጪዋ ቤቲ ሜ👱 ዛሬ ሜካፖሽ በዝቷል መቀመጫሽም ተሰብስቫል ሰፊው ሱሪም ጥሩ ቮልሏል 😝😜
ለማነኛውም አሽከርካሪውን እሸጠዋለው ብለሽ ከሆነ ምን ያክል ከዱቄትሽ የቀረብኩሽ እደሆነና የነገሽን እወቂው
ይሄ የጋጥወጥ ሴቶች መድረክ ሳይሆን የለፍቶ አዳሪዎች የጠካራና ወቶ የመግባት ሰርቶ የመብላት ክብርን እንጂ ራስን ሸጦ ገዘብ የማብራት እድታረጊው አንፈቅድልሽም
እመኝኝ የዛሬውን ያለፍኩሽ የባለፈውን መርበትበትሽን አይቼ ነው ‼️
እዛ ውስጥ ያላቹ የተጣራና ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ አጥብቃቹ ጠይቁ መልስ ካጣቹ የፎቶ ማስረጃ ይሰጣቹሃል ለ ውሸቷ ማሰሪያ ሌላፖሮግራም ካለቻቹ ሌሎችንም ማስረጃዎች አቀብላቹሃለው
ጠንፌ👱😉ቤቲ መልስ ስጪበት
ከጀርባ ያዘልሽው ባለሃብት ለ አሽከርካሪው መቀለጃ ከመሆኑ በፊት አተም ንቃ መከራውም ይብቃ ‼️

Forwarded from Jem KK
HAREG Square adv.jpg
5.3 MB
Forwarded from 000000+00000×00000=0🐾
ይህን ፖስተር ከዛሬ ጀምሮ ባለን ማህበራዊ ሚዲያ በመለጠፍ ብንተባበር🙏🙏🙏
Audio
ዛሬ በቀን 28-3-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የናተ የ አድማጮቻችንን አሉን የምትሏቸውን ችግሮች በአጭር የፅሁፍ መልህክትና የ ቀጥታ መስመር የ ሬዲዮ አስተያየቶችን የተቀበልንና ያሉትን ችግሮች በጥቂቱም ቢሆን በስፍት የተወያየን ሲሆን 1, የ ገቢዮች 1395/2017
2 የፊቴክ ጉዳይ
3, የ ነጭ በሰማያዊ (ላዳ ታክሲ) ማህበራት የ ነፃ ቀረጥ ፍቃድ ጉዳይ
በቀጣይም ከሚመለከታቸው በጉዳዩ ላይ ይመለከተናል መወያየት መነጋገር እንፈልጋለን ለሚሉ በቀጣይም ተደጋጋሚ የምንሰራበት ይሆናል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
2 የፊቴክ ጉዳይ
3, የ ነጭ በሰማያዊ (ላዳ ታክሲ) ማህበራት የ ነፃ ቀረጥ ፍቃድ ጉዳይ
በቀጣይም ከሚመለከታቸው በጉዳዩ ላይ ይመለከተናል መወያየት መነጋገር እንፈልጋለን ለሚሉ በቀጣይም ተደጋጋሚ የምንሰራበት ይሆናል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
አቺ ልጅ ብታርፊ የተሻለ ይመስለኛል በሴራ መጠላለፊን ከፈለግሽ ሞክሪኝ። ፎርዋርድ እዳይደረግ እስክሪን ሻት እዳይነሳ የሚቻል ላይመስልሽ ይችል ይሆን ይሆናል እሪከርድ እደሚደረግ ለ ብዙ ተቋማት። እማኝ ከኔ በላይ ባቺ ላይ ያለው የለም እመኝኝ በተራጉዳይ የመጣሁኝ ቀን አቺ ግን በማቶጪበት በር እደምገቢበት አረጋግጥልሻለው እረፊ ‼️እረፊ ከየትኛው ደላላ ጋርና ከየትኛዋ ጭራቀረሽ ጋር እደምትመላለሺ ለዚህ የሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ መስጠትና መገር በቂዬ ነው ነገ ላቺ ከባድ እዳይሆንብሽ በጥፍር ተቧጭረሽ እደምትለያያት ሴት እዳይመስልሽ ይሄ ዘርፊ ብዙዎች የሞቱበት ብዙዎች የተዘረፍበት በርካቶች በኑሮ የተጎሳቆሉበት ነው እወቂው ብዬነው መልካም ጅማሮ ቀጥይበት ከዚህ ቡሃላ ግን የጠበቃ መለያ ቁጥርና ሙሉ አድራሻ ከኔ ጠይቂኝ ‼️ እሰጥሻለው
Forwarded from Henok $
Forwarded from ሰው ሁን 👀 💚 ᬼ⃝⃡ 𖣔ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋSewhun ᬼ⃝⃡
የነዳጅ ጭማሪ በማስመልከት አዲስ የወጣ የኮ 3 ታሪፍ ሁላችንም ድምፅ እንስጥ
Anonymous Poll
24%
1 መነሻ 170 ኪሜ 24 ደቂቃ 3
16%
2 መነሻ 170 ኪሜ 25 ደቂቃ 3
8%
3 መነሻ 170 ኪሜ 26 ደቂቃ 3
22%
4 መነሻ 170 ኪሜ 27 ደቂቃ 3
1%
የማታ ከ3 ጀምሮ
6%
መነሻ 170 ኪሜ 30 ደቂቃ 3
23%
መነሻ 200 ኪሜ 30 ደቂቃ 3