Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምን ይታይካል 😳 ዓይንክን ግለፅ ይሄ የማን ቢሮ ነው ከታችስ የማን ማስታወቂያ ሜሽን ተደርጎ ተጀመረ የዚህን ቀን ነው የ 50% ድርድር የተጀመረው ጅል አትሁን የ እውነት አተ ተሸውጄ ነው የምትል ከሆነ ለዚህ ጥያቄ ትክክለኛ መልስክን ታስቀምጣለክ ያለ ምክኒያት እደማልናገር ብዙዎች ያውቃሉ ይሄንንም ላተ ሳይሆን ለበርካታ የዋህ እና ምስኪን አሽከርካሪዎች ስል ነው ከዛ ለራስክ ማስተባበያ ከሰጠከው 🤷♂️ አውቆ የተኛን አንቀሰቅስም ሳያውቅ ለሚበላው እንጂ ‼️
👍4
Forwarded from Henok $
ይደመጥ ጥጋቡ ሰይድ 🙏 እዲህ ያለ መረጃ እድሰጥ ስለረዳከኝ 🙏
እዚህ ሃሳብ ላይ የግል ሃሳብ አስተያየታቹን እድትሰጡ እያልኩ በስፍት ብንወያይበትና ናተም ሃሳብ ቢታከልበት እላለው ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ ✊‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com

በውስጥ ዋጋና ፎቶ ላኩልኝ
በ ተጨማሪ
ኤሌትሪሻን
በያጅ
እንጨት ባለሙያ
ኢንቴሪየር
የ ካሜራ ገጣሚ
ጂብሰን ባለሙያ
መጋረጃ
ቪዲዮ ኤዲተር
ሶሻል ሚዲያ ማናጀር
ማርኬተር
አካውታንት
ኤቨንት ኦርጋናይዘር
ካላቹ በውስጥ አውሩኝ ለናተ የሚሆን አዳዲስ ስራዎች በጋራ መስራት የምንችላቸው ስራዎች ይኖራሉ እና አውሩኝ
@Henok_2626 Telegram constant me
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ

የኢትዮጵያ ቡና በዓለም ገበያ ያለውን ተወዳዳሪነት ከፍ ለማድረግና አገሪቱ ከቡና የምታገኘውን ጥቅም ለማሳደግ፣ የዘርፉ ባለሙያዎች የቡና ምርት ሂደት ከልምድ ወጥቶ በዘመናዊ ዕውቀትና አሰራር መደገፍ እንዳለበት አፅንኦት ሰጥተው ጠየቁ።
አዲስ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ልዩ ጣዕም ቡና ማህበር (SCAE) ፕሬዘዳንት አቶ አሸናፊ አርጋው ባቀረቡት ሀሳብ፣ ኢትዮጵያ የአረቢካ ቡና መገኛና ብዙ ዝርያዎች ቢኖሯትም፣ ምርቱን የማዘጋጀትና ለገበያ የማቅረብ ሂደት "በልማድ በመስራት" ላይ መቆየቱ የሚጠበቀውን ያህል ዋጋና ተጠቃሚነት እንዳላመጣ አስረድተዋል።
አቶ አሸናፊ፣ "ያ ልማዱ ቀርቶ ወደ በዕውቀት መስራት ውስጥ መምጣት መቻል አለብን" ሲሉ ተናግረዋል ።
ፕሬዝዳንቱ እንደ ዋና ዋና ፈተናዎች የጠቀሷቸውም፣ ያልተደራጀ አሰራር፣ የተቋማት እጥረት (በተለይም ዲግሪና ማስተርስ ደረጃ ስልጠና የሚሰጡ ተቋማትና ችግር ፈቺ የምርምር ማዕከላት አለመኖር) እና በዘርፉ በቂ እውቀትና ብቃት ያላቸው ሰዎች አለመኖራቸውን ናቸው።
Read More
Source: capitalethiopia
@https://t.me/code3drivers

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን (ECMA) በህጋዊ ፈቃድ ሳይሰጥባቸው በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች አማካኝነት ሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን፣ በተለይም የአክሲዮን ማህበራት አክሲዮኖችን፣ ለሽያጭ የማቅረብ፣ የማስተዋወቅ እና የማገበያየት እንቅስቃሴዎች እየተካሄዱ መሆኑን አስታውቋል።
ባለስልጣኑ እነዚህ እንቅስቃሴዎች በህግ የሚጠየቁ መሆናቸውን በመግለጽ ጠንካራ ማስጠንቀቂያ በድጋሚ ሰጥቷል።
የባለስልጣኑ መግለጫ እንዳመለከተው፣ ከፈቃድ ውጪ ቁጥጥር በሚደረግባቸው የካፒታል ገበያ ተግባራት ላይ መሰማራት የካፒታል ገበያ አዋጅ እና የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ፈቃድ አሰጣጥ እና ቁጥጥር መመሪያ የሚጥስ ነው።
በዚህም መሰረት፣ አዋጁን በመጣስ የሚደረጉ ማናቸውም ድርጊቶች በአንቀጽ 106 ላይ በተደነገገው መሠረት እስከ 15 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት የሚያስቀጣ ወንጀል መሆኑን አስረድቷል።
ባለስልጣኑ በንቃት ማህበራዊ ሚዲያዎችንና ሌሎች መድረኮችን እየተከታተለ መሆኑን ገልጾ፣ እነዚህ ያልተፈቀዱ ተግባራት በአስቸኳይ እንዲቆሙ ለመጨረሻ ጊዜ አስጠንቅቋል። ጥሰቱ የሚቀጥል ከሆነም በግለሰቦችና ጠንካራ እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል።
Source: capitalethiopia
@https://t.me/code3drivers
ባለስልጣኑ እነዚህ እንቅስቃሴዎች በህግ የሚጠየቁ መሆናቸውን በመግለጽ ጠንካራ ማስጠንቀቂያ በድጋሚ ሰጥቷል።
የባለስልጣኑ መግለጫ እንዳመለከተው፣ ከፈቃድ ውጪ ቁጥጥር በሚደረግባቸው የካፒታል ገበያ ተግባራት ላይ መሰማራት የካፒታል ገበያ አዋጅ እና የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ፈቃድ አሰጣጥ እና ቁጥጥር መመሪያ የሚጥስ ነው።
በዚህም መሰረት፣ አዋጁን በመጣስ የሚደረጉ ማናቸውም ድርጊቶች በአንቀጽ 106 ላይ በተደነገገው መሠረት እስከ 15 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት የሚያስቀጣ ወንጀል መሆኑን አስረድቷል።
ባለስልጣኑ በንቃት ማህበራዊ ሚዲያዎችንና ሌሎች መድረኮችን እየተከታተለ መሆኑን ገልጾ፣ እነዚህ ያልተፈቀዱ ተግባራት በአስቸኳይ እንዲቆሙ ለመጨረሻ ጊዜ አስጠንቅቋል። ጥሰቱ የሚቀጥል ከሆነም በግለሰቦችና ጠንካራ እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል።
Source: capitalethiopia
@https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
ተለቃቅማ ገባቻት እያንዳንዷ እኔ የማዝነው እሷ ዓላማዋን ለማሳከት ምንም የማያውቁ ጊዜ ያዊ የተባሉት ናቸው 😌 ታዝሎ መግባት የፈለጉት ድርጅቶች እደደረሱ መለስ ቢሉ እና ቢጠይቋቸው እኳን አናቃቸውም ብለው ነው እሷ እደካደቻቸው ልጆቹንም እደሚክዷቸው አልጠራጠርም ወገን ተረጋጋ በልልኝ
Forwarded from Henok $
የኛ ህይውት እዲሁ ብቻ ነው 🤷♂️
ብዙኦቻቹ ስጠይቁኝ ነበር #ማሚላ እዴት ሆነ ምን ላይ ደረሰ ስትሉ ከዛሬ ነገ አንድ ጥሩ የሚባል ዜና ባሰማቹ ብዬ ዝም አልኩ ግን አልሆነም 🤷♂️
ማሚላ በጎርናና ድምፁ በቀና ልቡ አንረሳውም ያየውን ከመናገር ይጠቅማል ያለውን ከመጠቆም የማይሰለቸው #ማሚላ ዛሬ ብቻውን በተዘጉ ግርግዳዎች ውስጥ ታሽጎ ይገኛል 😔
ደበኛ ስራ ብለው ለጠሩን መሄዳችን የስራችን ባህሪ ነው የ ቀን ጎዶሎ ሲገጥመን ደግሞ እዲህ ልጆቻችንን በናፍቆትና በ ዳቦ እጦት የሚያሰቃይም ጭምር ይሆናል ።
ታዲያ የማሜ ባለቤት ኢክሙ እጅግ ተከራተተች ፣ መውጣት መውረዱ ስንቅ ያለ ገቢ መቋጠሩ የልጆችን ፍላጎትና ጥያቄ መመለሱ የከበዳት አይመስላቹም ❓
ሁላችንም እስኪ ወደየ ጓዳችን መለስ እንበልና እንመልከተው እኛ ብንጎድል ልጆቻችን ፣ባለቤቶቻችን እናትና ቤተሰቦቻቹ ምን ይሆኑ ይሆን አደለም ደርሶብን ማሰቡም ከባድ ነው ።
የማሜላ የችሎት ሂደት ቀጣይ ሳምንት ይሆናል እሱን እንነግራቹ ሀለን ልጆቹና ቤተሰቦቹ የኛ ሃላፊነቶች ናቸው እና በ ባለቤቱ ጋር አውርተን የ ንግድ ባንክ አካውት በ እራሱ የ ቴሌ-ብር አካውት ድጋፍቹን አድርጉ ልኝ 🙏 አንድም ሰው እዳይቀር ከ 10 ብር ጀምሮ የ አቅማቹን ታግዙኝ ዘንድ እንጠይቃለን 🙏
ንግድ ባንክ 👉1000484657789
ቴሌ-ብር 👉 0992029292
##ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_😢
አታሳፍሩኝም ሲወጣ የሚሰማው ልዩ ፍቅር የኛን ድጋፍ እዲሆን ተስፍ አደርጋለው 🙏
https://t.me/code3drivers

ወድማችን ተገኝቷል ለሁላቹም ለማሳወቅ ነው
ትንሽ አደጋ አጋጥሞት በዚህ ምክኒያት ታስሮ ነበር አሁን ቤተሰቦቹ ተረጋግተዋል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
ትንሽ አደጋ አጋጥሞት በዚህ ምክኒያት ታስሮ ነበር አሁን ቤተሰቦቹ ተረጋግተዋል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
👍1

በድሮ ጊዜ ነው አሉ አፄ ቴውድሮስ ነገስታቶችን እያስገበሩና እያስገዙ ቀረጥና ግብርን ወደ መአከላዊ መግስት ወደሳቸው እዲላክ እያስደረጉ ሲመጡ በ ቀይ ባህር በኩል ወደ አውሮፖ የሚሸጡ ኢቲዮዺየውያን በ ታንኳ ተጭነው አዩእና ጠየቁ <<እነኝህ ደግሞ ወዲየት ነው የሚጓዙት >> ቢሉ ጊዜ አይ
ወደ ነጮቹ ሀገር በግዞት የሚጓዙ ናቸው አሏቸው 😳🙄 ደነገጡ ተቆጡ ንጉስነተቸው ታዲያ ምን አሉ አሉ
እኔ ከወድሜ አፍ አስጥላለው ለካ ጅብ በቁሜ እየጋጠኝ ነው ብለው ለው አስነቀቋቸው ነጋዴዎቹንም ቆምጠው ቆምጠው ሸኞቸው ግዞት የገቡትንም እዛው አሰፈሯቸው ይባላል እናማ ወድሞች ትውልዱ እየተጋዘ አደለም ትሉኛላቹ 🤷♂️
እኔ ግን ከዛሬው ነገ ያስፈራኛል 🙏‼️

ይደመጥ 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ #ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
ሄኖክ ኮድ 3 ይህ ለኔ የክብር ስሜ ነው✊🙏‼️
በማያልቅ ፍቅር ሁላቹንም እወዳቹሀለው 🥰🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ #ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
ሄኖክ ኮድ 3 ይህ ለኔ የክብር ስሜ ነው✊🙏‼️
በማያልቅ ፍቅር ሁላቹንም እወዳቹሀለው 🥰🙏
Forwarded from Henok $
ገርበብ ያሉ የሚዘጉ በሮች ይታዩኛል
ሰው አላቸው የተባሉት ሰው ሲያጡ‼️
ሁሉን ማድረግ ይችላሉ የተባሉት ሳይችሉ ሲቀሩ ‼️
ይታየኛል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
ሰው አላቸው የተባሉት ሰው ሲያጡ‼️
ሁሉን ማድረግ ይችላሉ የተባሉት ሳይችሉ ሲቀሩ ‼️
ይታየኛል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Forwarded from Haile Adane
ምሳሌ Trip – 200 ብር
1️⃣ Commission (12%)
200 × 12% = 24 ብር
2️⃣ Flag Fee
30 ብር
3️⃣ Vat (15%)
54 × 0.15 = 8.1 ብር
4️⃣ ድምር ቅናሽ
24 + 30 + 8 = 62 ብር
5️⃣ የተወሰነ ገቢ (Net Income)
200 − 62 = 138 ብር
1️⃣ Commission (12%)
200 × 12% = 24 ብር
2️⃣ Flag Fee
30 ብር
3️⃣ Vat (15%)
54 × 0.15 = 8.1 ብር
4️⃣ ድምር ቅናሽ
24 + 30 + 8 = 62 ብር
5️⃣ የተወሰነ ገቢ (Net Income)
200 − 62 = 138 ብር
Forwarded from Takele Tadesse
ይሄውላችሁ ወዳጆቼ እኔ ለአንድ አመት ያህል የእናንተው አባል ነበርኩ ። መኪና ከገዛሁበት ቀን እስከ ሸጥኩበት ድረስ ስጋት አልተለየኝም። ትራፊክ፤ግብር፤ነዳጅ ልጨምር ነው ሲል ፤ጨመረ ሲል ፤አሮጌ መኪና ከከተማ ይወጣል ሲል ፤ይወገዳል ሲል ፤ራይድ እና ፈረስ እንደፈለጉ ሲጨማለቁብኝ ፤ በገዛ ነብረቴ አዛዥ ስሆኑ በአጠቃላይ አመቱን በሙሉ በስጋት ጨርሼ ከስራው ወጥቼ ሰላሜን አገኘሁ። የሚትችሉ ቀይሩ! አማራጭ የሌላችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ !
ይሄንን ችላችሁ ሰርታችሁ ቤተሰብ የሚታስተዳድሩ ለእናንተ Big respect🙏
ይሄንን ችላችሁ ሰርታችሁ ቤተሰብ የሚታስተዳድሩ ለእናንተ Big respect🙏
👍2
Audio
ዛሬ በቀን 22-3-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የናተ የ አድማጮቻችንን አሉን የምትሏቸውን ችግሮች በአጭር የፅሁፍ መልህክትና የ ቀጥታ መስመር ከ ተበዳይ ተወካዮች ጋር የተወያየን እዲሁም የ ሬዲዮ አስተያየቶችን የተቀበልንና ያሉትን ችግሮች በጥቂቱም ቢሆን በስፍት የተወያየን ሲሆን በቀጣይም ከሚመለከታቸው በጉዳዩላይ ይመለከተናል መወያየት መነጋገር እንፈልጋለን ለሚሉ በቀጣይም ተደጋጋሚ የምንሰራበት ይሆናል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMAEpdUgu
ህግ እዲፈፀም አጭበርባሪ እዳሰፍንፍ እተጋለን ስል ያለምክኒያት አደለም
ከጀርባ የሚዘውሩት የፈሩትን አንዲት ጋጥ ወጥ ህዝቡን ልታስበላው እና ልታስገባው ስትጥር ዝም አንልም ። ቀጣይ እኳን ይቺ ያቺኛዋም ያልቻለችውን የ 1341/2016 ታግለን ከ አሽከርካሪው ጫቃላይ ገለል አድርገናል
ህግ እዲፈፀም አጭበርባሪ እዳሰፍንፍ እተጋለን ስል ያለምክኒያት አደለም
ከጀርባ የሚዘውሩት የፈሩትን አንዲት ጋጥ ወጥ ህዝቡን ልታስበላው እና ልታስገባው ስትጥር ዝም አንልም ። ቀጣይ እኳን ይቺ ያቺኛዋም ያልቻለችውን የ 1341/2016 ታግለን ከ አሽከርካሪው ጫቃላይ ገለል አድርገናል
TikTok
TikTok · Game Birhanu
1127 likes, 19 comments. “Ethiopian capital market authority warned illegal stock traders operating social media based securities market. #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok @Esx Ethiopia”
Forwarded from Henok $
ካሽ 1.650 ለ እጁ
ባንክ 1.050 አለበት ባንክ ነው
ወራዊ 37 በየ 3 ወር ሚከፈል ነው ዛሬ መጨረስ የሚችል
ባንክ 1.050 አለበት ባንክ ነው
ወራዊ 37 በየ 3 ወር ሚከፈል ነው ዛሬ መጨረስ የሚችል
Forwarded from Henok $
ይደመጥ ሁሉም እራሱን ነፃ የማድረግ ንቅናቄ ይጀመር ሁሉም እየሄደ ከስራ መውጣቱን የሚያረጋግጥበትን ወረቀት ይያዝ 🙏‼️
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_ነው
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_