ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
571 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
አድምጡት ወየው ለራሴ በል ሁልክም ነገ ዛሬ አይደለም ዛሬላይ ያለክ ኃብት መኪናክ ሊመስልክ ይችል ይሆናል ነገር ግን ሙያክና ሰውነትክ ብቻ ነው ባለንብረትም ሆንክ አሽከርካሪ አስቡበት
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል ‼️
Forwarded from Henok $
እኔ የምላቹ በ ህገወጥ ሀዋላ ተይዘዋል የተባሉት የመጀመሪያዎቹ ፎቶ ዎች ሀዋላ ሳይሆን አውሊያ 🙄😁ያላረው ነው የሚመስሉት 🙈 እና ወገን አደራ ተጠንቀቁ ብር በ አካውታቹ ላስልክ ከሚሏቹ ሰዎች 🙏😉
Forwarded from Henok $
ወደዚህ አይነት አካውቶች በድርጅት ስም የተገዛቹ ሲሞችን አቀላቅላቹ የማይሆኑ መልህክቶችንና በሬ ወለደ የሌለ የስራ ሽገላዎችን አቀርባለው ካልክ ቤቱን ስለማውቀው ስቀጠቅጥክ እደምከርም የድርጀወቱን ገበና ሳሰጣው እደምውል እወቅልኝ ሁሉንም አካውቶች የደላላ ቤቶቹን እስከ ባለቤቶቹም ጨምሮ ለማለት እወዳለው ሰስፔንድም ሆነ በወሎክ አናደርግም ምክኒያቱም ቁጭ ብላቹ እድትማሩና እድትሰሙ ስለምንፈልግ እኛ ኮድ 3 ቶች
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
Forwarded from Henok $
ይሄ ሁሉ በና ተ ነው በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ገፁን ከ 8 ሚሊዮን ሰው በላይ ተመልክቶታል ይሄ ማለት የ አዲስ አበባ ህዝብ እደመሸለት ነው ታዲያ የኔ ሳይሆን የናተ ድጋፍ ነው ወደፊትም በችግሮቻችን ላይ መፍትሄ በሸልነው ጉዳዮች ላይ መስራታችንን እቀጥላለን 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
🔥2
Forwarded from Henok $
አንድ ዶሮና አንድ ቆቅ ጓደኝነት መሰረቱና ቆቅ ቀደም ብሎ እንዲህ አለው ለዶሮው "ዛሬ የኔን ኑሮ አብረን ሁነን እናይና ነገ  ያንተን ኑሮ ደሞ እናያለና "ቢለው ዶሮም ተስማምቶ የቆቅ መኖሪያ ወደ ሆነው ጫካ ተያይዘው ይገባሉ ቀኑን ሙሉ ሲጭሩ ያገኙትን ሲበሉ ሲጠጡ ዋሉና ሲመሽ ጥግብ ብለው አንዱ ዛፍ ላይ ወጥተው ዧ ብለው ተኝተው አደሩ።
በበነጋው በስምምነታቸው መሰረት ወደ ዶሮው መኖሪያ ሰፈር ያቀናሉ እንደ ደረሱም ዶሮው ጓደኛውን ወደ አንድ ስጦ ወስዶ እንዲበላ ይጋብዘዋል ቆቁም ገና አንገቱን ሰገግ እንዳረገ ባለቤቶቹ  የድንጋይ ናዳ ሲያወርዱባቸው  ተሯርጠው ያመልጣሉ እንደገና ወደ ጓሮ ሄደው ጫጭረው ለመብላት ሲሞክሩ የተራበ ድመት ከየት መጣ ሳይባል ያሳደቸው ገባ እንዲህ እንዲህ እያሉ ቀኑን ሙሉ የረባ ነገር ሳያገኙ ዶሮው ቆቅን ለመኝታ ወደ ማደሪያው ቆጥ ይጋብዘዋል
"ምንድን ነው" አለ ቆቁ
"ልንተኛ ነዋ" አለ ዶሮው
ቆቁም በሆዱ ጩኸት አንጀቱ እያረረ ወደ ቆጡ ወጥቶ ይተኛል ማልዳ ገና ሳይነጋ ዶሮው ጩኸቱን ያቀልጠው ያዘ በዚህ ጊዜ ቆቅ ደንግጦ እመር ብሎ ይነሳና
"ምንድን ምን ተፈጠረ እ..  እእ" በጥያቄ ዶሮውን ያጣድፈው ጀመር ዶሮውም
"ተረጋጋ ተረጋጋ ምንም አልተፈጠረም "
"እና እና ምንድን ነው" ቆቁ አሁንም አልተረጋጋም
"ባክህ ስራዬ ነው ሁሌ በዚህ ሰዓት እየጮኩ ጌቶቼን ማንቃት ግዴታዬ ነው" አለው ዶሮ
ቆቁም ጭንቅላቱን በሀዘን እየወዘወዘ እንዲህ አለው፦

  "ይሄም ኑሮ ሆኖ ግብር አለብህ ? "
  "ይሄም ኑሮ ሆኖ ኮምሽን አለብክ ?”😁🙈🤣 ፈታ በሉልኝ 🙏
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_

     
Forwarded from Henok $
ይደመጥ ‼️🙌 ከደሙ ንፁ ነኝ የማውቀው ነገርም የለም ሁሉም እራሱን መጠበቅ እዳለበት ማሳሰብ እወዳለው 🙏
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Audio
ዛሬ በቀን 08-3-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የትጋት ገዘብና ቁጠባ ህብረት ስራ ማህበር ባለሙያ የሆኑት አቶ አሸናፊ ጌቱ በ አሽከርካሪው እና በ ባለንብረቱ ዘንድ የሚነሱ የ ፍይናስ ተቋማት ጉዳዮች ላይ እዲሁም ስለ ትጋት ብድር ተቋም ይዞ የመጣውን አማራጮች በስፍት የተወያየንበትን
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
1
Forwarded from Henok $
ይደመጥ ‼️
ይሄ የኔ የግል ምልከተና አዋጭ የሆነው አካሄድ ውጤት ያመጣል ብዬ የማስበው እይታዬ ነው 🙏 የናተን ሃሳብ አስተያየት ጨምሩበት አሊያም አጋሩኝ 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
Forwarded from Henok $
እንግዲህ ለ ግብር ክፍያ 15 ሺ ብር አበድሮክ 25 እድትከፍል ተደርገክ በዚህ ብር ባላወክበት ሁኔታ ንብረትክ ለሽያጭ እስኪበቃ ሊያደርስ የሚያበቃ ደላላ አተ በሱ በኩል ቤትና መኪና ገዝተክ እዴት ባሪያ እደሚያደርግክ አስበው 🤷‍♂️
ሾርት ሚሞሪ መሆን ይቻላል በራስ ላይ ግን ማሴር ጤነኝነት ነው አልልም ለማነኛውም አስተውሉ ፍጠኑ ወስኑ ስትባሉ የህግ ባለሙያ ምክር በትንሽ ብር ጊዜን ገዝቶ ማማከር ከከፍተኛ ኪሳራ እራስን ለመታደግ ጥሩ እድል ነው እና አስቡበት ለማለት ነው ከ ፍይል ክምችት ክፍል ይሄን ከረሳቹት ብዬ ያጋራዋቹ ።ተጨማሪም ካስፈለገ ገቢያ ፈላጊ የሌለው ኔታ መኪና ምን ያክል እደተጮህለትና ችግር ውስጥ የወደቁ ሰዎች መረጃንም ማጋራት እችላለው 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
1
Forwarded from Henok $
ይሄን መኪና ገርጂ አካባቢ ያለክ ያከራየከው አከራይተክም ብር ተቀብለክ ፍይዳ ሰተክ ውል ፈርመክ ነገ ቼክ ስታመጣ መኪናውን ትወስዳለክ ብለክ ስልክህን አጠፍፍተክ የጠፍክ በ አሽከርካሪው ላይ እዲህ እርስ በ እርስ መሸዋወድን የምትፈጥሩ ታረሙ አተም በፍጥነት ብሩን ለልጁ አሊያም መኪናውን በተስማማቹበት መልስ ነገሮችን በሰላማዊ መልኩ መፍታት የማትችል ከሆነ እየተኬደብክ ያለው እርቀት ከባድ ነውና በፍጥነት መልስ ስጠን እኔን በውስጥ አውራኝ አሊያም ለልጁ በፍጥነት ደውልልኝ ፎቶክም አድራሻክም ሙሉ መረጃ አለ ።
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
አድርሱት በተለያየ ገፆችም ላይ አጋሩት ‼️
👍2
Forwarded from Henok $
የፆም ነው ቢባል ማን ያምናል 🤔🫢
ቀናቹ እዲህ ሰርታቹ እርፍ የምትሉበት
እደ ፀሀይዋ የምትፈኩበት
እደ አቀራረቡ ፀሀዳ የመሰለ ቀን ዋሉ ልኝ 🙏
Forwarded from Henok $
ባጃጅን መኪና ብሎ በ 2 ሚሊየን ከሸጠልክ ሰው በስተጀርባ ማየት ያለብክ መጠየቅ ፣መጠርጠር ፣ የሚገባክ ለከፈላት የምትሰራ እንጂ ማወቅም መጠየቅም እደማትፈልግ ማሳያ ናት 🤷‍♂️so ይሄ አካሄድ የተዳከሙትን አስወጥቶ አዲስ ጨቋኝን በራስ ላይ ለመጫን የሚደረግ ትግል ነው 🤷‍♂️ እናም ይሄን አውቃቹ በቅድሚያ እራሳቹንና የለፍቹበትን የሜትር ትራንስፖርት ዘርፊ ማስጠበቅ ካልቻልክ አደጋው ሰፊ ነው ተጠንቀቁ ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
Forwarded from Henok $
እጠቅማቹዋለው የሚሏቹ
ሰዎች ናቸው የበለጠ የሚዘርፏቹ ‼️
The Animals Farm!
☝️ይሄን ለምን አልኳቹ መሰላቹ ጥቅም አንፃራዊ ነው አንድም ጥቅም አለ ተብሎ በሚታሰቡ መስመሮች ላይ የሚተራመሱ ስግብግቦች መስፈሪያ ሁለትም በተጎጂዮች ጉዳት የሚነግዱ የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች መጠቀሚያ🤷‍♂️ተመልከቱ የላዳ ታክሲኦች ማነበር የቀረጥ ነፃ እድል ሲያገኙ የተጠጋቸው ባልሃብት🤷‍♂️
2 የ ባህልና ቱሪዝም 00 መኪኖችን ለቱሪዝም እድገት በሚል። ሄሎ ታክሲ ከየት ተፈጠረ🤷‍♂️
3 የ ግሪን ሌጋሲን እድል ከቀረጥ ነፃ በሚል ማን ተጠቀመ ማንስ ተጎዳ🤷‍♂️
አሁንስ የባጃጅ መኪኖችን በመሸጥ ማን ይጠቀማል አክሲዮን ቢቋቋም ማን ያተርፍል ማንስ ይዘረፍል?🤔
ሌላው ይሄ ቡድን ያልገባው በ TikTok ማስታወቂያ እየተሰራ ሁሉንም እያግበሰበሱት እነሱ የሚለቁት መልህክት ወደ ሌላ ፎርዋርድ እዳይደረግና የ እስክሪን ሪኮርድ እዳይወጣ የተደረገበት ምክኒያት ነገ ላይ አንድም መረጃ ማስረጃ ሆኖ እዳይቀርብባቸው የሚያደርጉት ጥንቃቄ እንጂ ማንም ገብቶ እዲቀላቀል ክፍት የሆነን ሊንክ እዳሻው የሚላክ ግሩፖ በሚተላለፊ መረጃዎች ላይ የራስን መከላከል ምንድነው ብላቹ ታስባላቹ
ሌላው አንድና አንድ አክሲዮን ላይ ትኩረት እዲደረግ የሚፈለግበት ምክኒያት ከዚህ ቀደም በ አሽከርካሪውና በ ባለ ንብረቱ ላይ ያደረሰችውን ጉዳትና አታላይ ማስታወቂያዎችን እዳትጠየቅበት ሁለትም ነገም እዳታጣቸው በማሰብ መሆኑን ልብ ልትሉት ይገባል‼️
3እሷ በየ ሶሻል ሚዲያ የምትለቀው ዋነኛው አላማ በርካቶች ጋር ሲደርስ በውስጥ የሚመጡ እደ አፖ እናበለፅጋለን ፣ሂሳብ እሰራለን፣ማይክሮ ፍይናስ እናመቻቻለን የሚሉ የጎን ተጠቃሚዎችን በመጠቀም ማስታወቂያና የጉርሻ እርሃቧን ለማስተካከል መሆኑን መዘንጋት የለባችሁም‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ
Forwarded from Henok $
ዛሬ በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የሚናቀርበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ ዓዲስ ዓመት ገጠመኞቻቹን በ 09 77 11 12 13 በ አጭር ፅሁፍ ብቻ ብታጋሩን እዲሁም ሰሞንኛ ጉዳዮችን የምናነሳ ስለሆነ ይህንንም ውይይት በ TikTok ቀጥታ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የምናስተላልፍላቹ ይሆናል ሃሳብ አስተያየታቹን በ 09 77 11 12 13ላይ አጭር የፅሁፍ መልክት ብቻ በመላክ ማድረስ ትችላላቹ ጥያቄዎቻችንም
ማንሳት የምትፈልጓቸውን ነጥቦች በዝርዝር በፅሁፍ ብቻ እድታቀርቡት እጠይቃለን ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
Audio
ዛሬ በቀን 15-3-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የናተ የ አድማጮቻችንን አሉን የምትሏቸውን ችግሮች በአጭር የፅሁፍ መልህክትና የ ቀጥታ መስመር የ ሬዲዮ አስተያየቶችን የተቀበልንና ያሉትን ችግሮች በጥቂቱም ቢሆን በስፍት የተወያየን ሲሆን በቀጣይም ከሚመለከታቸው በጉዳዩላይ ይመለከተናል መወያየት መነጋገር እንፈልጋለን ለሚሉ በቀጣይም ተደጋጋሚ የምንሰራበት ይሆናል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
1
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምን ይታይካል 😳 ዓይንክን ግለፅ ይሄ የማን ቢሮ ነው ከታችስ የማን ማስታወቂያ ሜሽን ተደርጎ ተጀመረ የዚህን ቀን ነው የ 50% ድርድር የተጀመረው ጅል አትሁን የ እውነት አተ ተሸውጄ ነው የምትል ከሆነ ለዚህ ጥያቄ ትክክለኛ መልስክን ታስቀምጣለክ ያለ ምክኒያት እደማልናገር ብዙዎች ያውቃሉ ይሄንንም ላተ ሳይሆን ለበርካታ የዋህ እና ምስኪን አሽከርካሪዎች ስል ነው ከዛ ለራስክ ማስተባበያ ከሰጠከው 🤷‍♂️ አውቆ የተኛን አንቀሰቅስም ሳያውቅ ለሚበላው እንጂ ‼️
👍4
Forwarded from Henok $
ይደመጥ ጥጋቡ ሰይድ 🙏 እዲህ ያለ መረጃ እድሰጥ ስለረዳከኝ 🙏
እዚህ ሃሳብ ላይ የግል ሃሳብ አስተያየታቹን እድትሰጡ እያልኩ በስፍት ብንወያይበትና ናተም ሃሳብ ቢታከልበት እላለው ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
በውስጥ ዋጋና ፎቶ ላኩልኝ
በ ተጨማሪ
ኤሌትሪሻን
በያጅ
እንጨት ባለሙያ
ኢንቴሪየር
የ ካሜራ ገጣሚ
ጂብሰን ባለሙያ
መጋረጃ
ቪዲዮ ኤዲተር
ሶሻል ሚዲያ ማናጀር
ማርኬተር
አካውታንት
ኤቨንት ኦርጋናይዘር
ካላቹ በውስጥ አውሩኝ ለናተ የሚሆን አዳዲስ ስራዎች በጋራ መስራት የምንችላቸው ስራዎች ይኖራሉ እና አውሩኝ
@Henok_2626 Telegram constant me
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ
Forwarded from Henok $
የኢትዮጵያ ቡና በዓለም ገበያ ያለውን ተወዳዳሪነት ከፍ ለማድረግና አገሪቱ ከቡና የምታገኘውን ጥቅም ለማሳደግ፣ የዘርፉ ባለሙያዎች የቡና ምርት ሂደት ከልምድ ወጥቶ በዘመናዊ ዕውቀትና አሰራር መደገፍ እንዳለበት አፅንኦት ሰጥተው ጠየቁ።

አዲስ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ልዩ ጣዕም ቡና ማህበር (SCAE) ፕሬዘዳንት አቶ አሸናፊ አርጋው ባቀረቡት ሀሳብ፣ ኢትዮጵያ የአረቢካ ቡና መገኛና ብዙ ዝርያዎች ቢኖሯትም፣ ምርቱን የማዘጋጀትና ለገበያ የማቅረብ ሂደት "በልማድ በመስራት" ላይ መቆየቱ የሚጠበቀውን ያህል ዋጋና ተጠቃሚነት እንዳላመጣ አስረድተዋል።

አቶ አሸናፊ፣ "ያ ልማዱ ቀርቶ ወደ በዕውቀት መስራት ውስጥ መምጣት መቻል አለብን" ሲሉ ተናግረዋል ።

ፕሬዝዳንቱ እንደ ዋና ዋና ፈተናዎች የጠቀሷቸውም፣ ያልተደራጀ አሰራር፣ የተቋማት እጥረት (በተለይም ዲግሪና ማስተርስ ደረጃ ስልጠና የሚሰጡ ተቋማትና ችግር ፈቺ የምርምር ማዕከላት አለመኖር) እና በዘርፉ በቂ እውቀትና ብቃት ያላቸው ሰዎች አለመኖራቸውን ናቸው።

Read More

Source: capitalethiopia
@https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን (ECMA) በህጋዊ ፈቃድ ሳይሰጥባቸው በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች አማካኝነት ሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን፣ በተለይም የአክሲዮን ማህበራት አክሲዮኖችን፣ ለሽያጭ የማቅረብ፣ የማስተዋወቅ እና የማገበያየት እንቅስቃሴዎች እየተካሄዱ መሆኑን አስታውቋል።

ባለስልጣኑ እነዚህ እንቅስቃሴዎች በህግ የሚጠየቁ መሆናቸውን በመግለጽ ጠንካራ ማስጠንቀቂያ በድጋሚ ሰጥቷል።

የባለስልጣኑ መግለጫ እንዳመለከተው፣ ከፈቃድ ውጪ ቁጥጥር በሚደረግባቸው የካፒታል ገበያ ተግባራት ላይ መሰማራት የካፒታል ገበያ አዋጅ እና የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ፈቃድ አሰጣጥ እና ቁጥጥር መመሪያ የሚጥስ ነው።

በዚህም መሰረት፣ አዋጁን በመጣስ የሚደረጉ ማናቸውም ድርጊቶች በአንቀጽ 106 ላይ በተደነገገው መሠረት እስከ 15 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት የሚያስቀጣ ወንጀል መሆኑን አስረድቷል።

ባለስልጣኑ በንቃት ማህበራዊ ሚዲያዎችንና ሌሎች መድረኮችን እየተከታተለ መሆኑን ገልጾ፣ እነዚህ ያልተፈቀዱ ተግባራት በአስቸኳይ እንዲቆሙ ለመጨረሻ ጊዜ አስጠንቅቋል። ጥሰቱ የሚቀጥል ከሆነም በግለሰቦችና ጠንካራ እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል።

Source: capitalethiopia
@https://t.me/code3drivers