ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
572 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
የትላንት ምሽቱ ውይይት እዴት ነበር የነበራቹ ጥሩ ግንዛቤ ጨበጣቹበት እስኪ ብታሳውቁኝ 🙏
👍3🔥1
Forwarded from Henok $
ለዚህ ልጅ ፍተዊ መልስ እንፈልጋለን ካልሆነ ቀጥታ ሬዲዮ ላይ አቀርበዋለው የወጀለኛ የ ሌባ ተባባሪ መሆናቹ ሳያንስ ጀማሪ ነው ብሎ በማሰብ ማስፈራራት የትም አያደርሳቹም በፍጥነት ይከፈትለት ሌሎችም ቅሬታዎች ተከታትለው ሳይመጡ 🙏
ይድረስ ለፈረስ ።
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ #ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
👍4
Forwarded from Henok $
ከዚህ ቡሃላ ሁላቹም ክብረ ነክ የሆነ ቪዲዮ ስታዩ ለኛ ማጋራት ሳይሆን Reported አድርጋቹ ማለፍ ነው ሌሎቻቹም እዲሁ ወደኛ ማምጣትና ኮመንት መፃፍ መሳደብ ትርጉም የለውም እነሱን ከማገዝ ውጪ የ TikTok አልጎሪዝም ያንን ስለሚያበረታታ 🤷‍♂️
1
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንግዲህ ካሜራ እደ 🔫 ጥይት አቀባብለው ለሚመጡ ቁንጣሪ ሴቶች በየ መኪኖቻቹ ሲገቡ ትህትና በማሳየት ካላስቻላቹ አስወርዶ በመሄድ እራሳችንን ከ ቀረፃ እና ሞራል ነክ ጉዳዮች እንጠብቅ ሪፖርት አይረሳ እኞን የማይጠቅሙ ነገራቶችን ባየን ቁጥር
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንግዲህ ካሜራ እደ 🔫 ጥይት አቀባብለው ለሚመጡ ቁንጣሪ ሴቶች በየ መኪኖቻቹ ሲገቡ ትህትና በማሳየት ካላስቻላቹ አስወርዶ በመሄድ እራሳችንን ከ ቀረፃ እና ሞራል ነክ ጉዳዮች እንጠብቅ ሪፖርት አይረሳ እኞን የማይጠቅሙ ነገራቶችን ባየን ቁጥር
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Forwarded from Henok $
ይደመጥ ይጠቅሞታል የዛሬው መልህክቴ ነው ቀን 28/02/2018
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Audio
ዛሬ በቀን 01-3-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን ዶክተር ኖ (ቢኒያም ) የመፅሀፊ ምርቃትና የለውጥ ምሳሌ ይሆን ዘንድ የቀረበ
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
አድምጡት ወየው ለራሴ በል ሁልክም ነገ ዛሬ አይደለም ዛሬላይ ያለክ ኃብት መኪናክ ሊመስልክ ይችል ይሆናል ነገር ግን ሙያክና ሰውነትክ ብቻ ነው ባለንብረትም ሆንክ አሽከርካሪ አስቡበት
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል ‼️
Forwarded from Henok $
እኔ የምላቹ በ ህገወጥ ሀዋላ ተይዘዋል የተባሉት የመጀመሪያዎቹ ፎቶ ዎች ሀዋላ ሳይሆን አውሊያ 🙄😁ያላረው ነው የሚመስሉት 🙈 እና ወገን አደራ ተጠንቀቁ ብር በ አካውታቹ ላስልክ ከሚሏቹ ሰዎች 🙏😉
Forwarded from Henok $
ወደዚህ አይነት አካውቶች በድርጅት ስም የተገዛቹ ሲሞችን አቀላቅላቹ የማይሆኑ መልህክቶችንና በሬ ወለደ የሌለ የስራ ሽገላዎችን አቀርባለው ካልክ ቤቱን ስለማውቀው ስቀጠቅጥክ እደምከርም የድርጀወቱን ገበና ሳሰጣው እደምውል እወቅልኝ ሁሉንም አካውቶች የደላላ ቤቶቹን እስከ ባለቤቶቹም ጨምሮ ለማለት እወዳለው ሰስፔንድም ሆነ በወሎክ አናደርግም ምክኒያቱም ቁጭ ብላቹ እድትማሩና እድትሰሙ ስለምንፈልግ እኛ ኮድ 3 ቶች
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
Forwarded from Henok $
ይሄ ሁሉ በና ተ ነው በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ገፁን ከ 8 ሚሊዮን ሰው በላይ ተመልክቶታል ይሄ ማለት የ አዲስ አበባ ህዝብ እደመሸለት ነው ታዲያ የኔ ሳይሆን የናተ ድጋፍ ነው ወደፊትም በችግሮቻችን ላይ መፍትሄ በሸልነው ጉዳዮች ላይ መስራታችንን እቀጥላለን 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
🔥2
Forwarded from Henok $
አንድ ዶሮና አንድ ቆቅ ጓደኝነት መሰረቱና ቆቅ ቀደም ብሎ እንዲህ አለው ለዶሮው "ዛሬ የኔን ኑሮ አብረን ሁነን እናይና ነገ  ያንተን ኑሮ ደሞ እናያለና "ቢለው ዶሮም ተስማምቶ የቆቅ መኖሪያ ወደ ሆነው ጫካ ተያይዘው ይገባሉ ቀኑን ሙሉ ሲጭሩ ያገኙትን ሲበሉ ሲጠጡ ዋሉና ሲመሽ ጥግብ ብለው አንዱ ዛፍ ላይ ወጥተው ዧ ብለው ተኝተው አደሩ።
በበነጋው በስምምነታቸው መሰረት ወደ ዶሮው መኖሪያ ሰፈር ያቀናሉ እንደ ደረሱም ዶሮው ጓደኛውን ወደ አንድ ስጦ ወስዶ እንዲበላ ይጋብዘዋል ቆቁም ገና አንገቱን ሰገግ እንዳረገ ባለቤቶቹ  የድንጋይ ናዳ ሲያወርዱባቸው  ተሯርጠው ያመልጣሉ እንደገና ወደ ጓሮ ሄደው ጫጭረው ለመብላት ሲሞክሩ የተራበ ድመት ከየት መጣ ሳይባል ያሳደቸው ገባ እንዲህ እንዲህ እያሉ ቀኑን ሙሉ የረባ ነገር ሳያገኙ ዶሮው ቆቅን ለመኝታ ወደ ማደሪያው ቆጥ ይጋብዘዋል
"ምንድን ነው" አለ ቆቁ
"ልንተኛ ነዋ" አለ ዶሮው
ቆቁም በሆዱ ጩኸት አንጀቱ እያረረ ወደ ቆጡ ወጥቶ ይተኛል ማልዳ ገና ሳይነጋ ዶሮው ጩኸቱን ያቀልጠው ያዘ በዚህ ጊዜ ቆቅ ደንግጦ እመር ብሎ ይነሳና
"ምንድን ምን ተፈጠረ እ..  እእ" በጥያቄ ዶሮውን ያጣድፈው ጀመር ዶሮውም
"ተረጋጋ ተረጋጋ ምንም አልተፈጠረም "
"እና እና ምንድን ነው" ቆቁ አሁንም አልተረጋጋም
"ባክህ ስራዬ ነው ሁሌ በዚህ ሰዓት እየጮኩ ጌቶቼን ማንቃት ግዴታዬ ነው" አለው ዶሮ
ቆቁም ጭንቅላቱን በሀዘን እየወዘወዘ እንዲህ አለው፦

  "ይሄም ኑሮ ሆኖ ግብር አለብህ ? "
  "ይሄም ኑሮ ሆኖ ኮምሽን አለብክ ?”😁🙈🤣 ፈታ በሉልኝ 🙏
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_

     
Forwarded from Henok $
ይደመጥ ‼️🙌 ከደሙ ንፁ ነኝ የማውቀው ነገርም የለም ሁሉም እራሱን መጠበቅ እዳለበት ማሳሰብ እወዳለው 🙏
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Audio
ዛሬ በቀን 08-3-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የትጋት ገዘብና ቁጠባ ህብረት ስራ ማህበር ባለሙያ የሆኑት አቶ አሸናፊ ጌቱ በ አሽከርካሪው እና በ ባለንብረቱ ዘንድ የሚነሱ የ ፍይናስ ተቋማት ጉዳዮች ላይ እዲሁም ስለ ትጋት ብድር ተቋም ይዞ የመጣውን አማራጮች በስፍት የተወያየንበትን
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
1
Forwarded from Henok $
ይደመጥ ‼️
ይሄ የኔ የግል ምልከተና አዋጭ የሆነው አካሄድ ውጤት ያመጣል ብዬ የማስበው እይታዬ ነው 🙏 የናተን ሃሳብ አስተያየት ጨምሩበት አሊያም አጋሩኝ 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
Forwarded from Henok $
እንግዲህ ለ ግብር ክፍያ 15 ሺ ብር አበድሮክ 25 እድትከፍል ተደርገክ በዚህ ብር ባላወክበት ሁኔታ ንብረትክ ለሽያጭ እስኪበቃ ሊያደርስ የሚያበቃ ደላላ አተ በሱ በኩል ቤትና መኪና ገዝተክ እዴት ባሪያ እደሚያደርግክ አስበው 🤷‍♂️
ሾርት ሚሞሪ መሆን ይቻላል በራስ ላይ ግን ማሴር ጤነኝነት ነው አልልም ለማነኛውም አስተውሉ ፍጠኑ ወስኑ ስትባሉ የህግ ባለሙያ ምክር በትንሽ ብር ጊዜን ገዝቶ ማማከር ከከፍተኛ ኪሳራ እራስን ለመታደግ ጥሩ እድል ነው እና አስቡበት ለማለት ነው ከ ፍይል ክምችት ክፍል ይሄን ከረሳቹት ብዬ ያጋራዋቹ ።ተጨማሪም ካስፈለገ ገቢያ ፈላጊ የሌለው ኔታ መኪና ምን ያክል እደተጮህለትና ችግር ውስጥ የወደቁ ሰዎች መረጃንም ማጋራት እችላለው 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
1
Forwarded from Henok $
ይሄን መኪና ገርጂ አካባቢ ያለክ ያከራየከው አከራይተክም ብር ተቀብለክ ፍይዳ ሰተክ ውል ፈርመክ ነገ ቼክ ስታመጣ መኪናውን ትወስዳለክ ብለክ ስልክህን አጠፍፍተክ የጠፍክ በ አሽከርካሪው ላይ እዲህ እርስ በ እርስ መሸዋወድን የምትፈጥሩ ታረሙ አተም በፍጥነት ብሩን ለልጁ አሊያም መኪናውን በተስማማቹበት መልስ ነገሮችን በሰላማዊ መልኩ መፍታት የማትችል ከሆነ እየተኬደብክ ያለው እርቀት ከባድ ነውና በፍጥነት መልስ ስጠን እኔን በውስጥ አውራኝ አሊያም ለልጁ በፍጥነት ደውልልኝ ፎቶክም አድራሻክም ሙሉ መረጃ አለ ።
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
አድርሱት በተለያየ ገፆችም ላይ አጋሩት ‼️
👍2
Forwarded from Henok $
የፆም ነው ቢባል ማን ያምናል 🤔🫢
ቀናቹ እዲህ ሰርታቹ እርፍ የምትሉበት
እደ ፀሀይዋ የምትፈኩበት
እደ አቀራረቡ ፀሀዳ የመሰለ ቀን ዋሉ ልኝ 🙏
Forwarded from Henok $
ባጃጅን መኪና ብሎ በ 2 ሚሊየን ከሸጠልክ ሰው በስተጀርባ ማየት ያለብክ መጠየቅ ፣መጠርጠር ፣ የሚገባክ ለከፈላት የምትሰራ እንጂ ማወቅም መጠየቅም እደማትፈልግ ማሳያ ናት 🤷‍♂️so ይሄ አካሄድ የተዳከሙትን አስወጥቶ አዲስ ጨቋኝን በራስ ላይ ለመጫን የሚደረግ ትግል ነው 🤷‍♂️ እናም ይሄን አውቃቹ በቅድሚያ እራሳቹንና የለፍቹበትን የሜትር ትራንስፖርት ዘርፊ ማስጠበቅ ካልቻልክ አደጋው ሰፊ ነው ተጠንቀቁ ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
Forwarded from Henok $
እጠቅማቹዋለው የሚሏቹ
ሰዎች ናቸው የበለጠ የሚዘርፏቹ ‼️
The Animals Farm!
☝️ይሄን ለምን አልኳቹ መሰላቹ ጥቅም አንፃራዊ ነው አንድም ጥቅም አለ ተብሎ በሚታሰቡ መስመሮች ላይ የሚተራመሱ ስግብግቦች መስፈሪያ ሁለትም በተጎጂዮች ጉዳት የሚነግዱ የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች መጠቀሚያ🤷‍♂️ተመልከቱ የላዳ ታክሲኦች ማነበር የቀረጥ ነፃ እድል ሲያገኙ የተጠጋቸው ባልሃብት🤷‍♂️
2 የ ባህልና ቱሪዝም 00 መኪኖችን ለቱሪዝም እድገት በሚል። ሄሎ ታክሲ ከየት ተፈጠረ🤷‍♂️
3 የ ግሪን ሌጋሲን እድል ከቀረጥ ነፃ በሚል ማን ተጠቀመ ማንስ ተጎዳ🤷‍♂️
አሁንስ የባጃጅ መኪኖችን በመሸጥ ማን ይጠቀማል አክሲዮን ቢቋቋም ማን ያተርፍል ማንስ ይዘረፍል?🤔
ሌላው ይሄ ቡድን ያልገባው በ TikTok ማስታወቂያ እየተሰራ ሁሉንም እያግበሰበሱት እነሱ የሚለቁት መልህክት ወደ ሌላ ፎርዋርድ እዳይደረግና የ እስክሪን ሪኮርድ እዳይወጣ የተደረገበት ምክኒያት ነገ ላይ አንድም መረጃ ማስረጃ ሆኖ እዳይቀርብባቸው የሚያደርጉት ጥንቃቄ እንጂ ማንም ገብቶ እዲቀላቀል ክፍት የሆነን ሊንክ እዳሻው የሚላክ ግሩፖ በሚተላለፊ መረጃዎች ላይ የራስን መከላከል ምንድነው ብላቹ ታስባላቹ
ሌላው አንድና አንድ አክሲዮን ላይ ትኩረት እዲደረግ የሚፈለግበት ምክኒያት ከዚህ ቀደም በ አሽከርካሪውና በ ባለ ንብረቱ ላይ ያደረሰችውን ጉዳትና አታላይ ማስታወቂያዎችን እዳትጠየቅበት ሁለትም ነገም እዳታጣቸው በማሰብ መሆኑን ልብ ልትሉት ይገባል‼️
3እሷ በየ ሶሻል ሚዲያ የምትለቀው ዋነኛው አላማ በርካቶች ጋር ሲደርስ በውስጥ የሚመጡ እደ አፖ እናበለፅጋለን ፣ሂሳብ እሰራለን፣ማይክሮ ፍይናስ እናመቻቻለን የሚሉ የጎን ተጠቃሚዎችን በመጠቀም ማስታወቂያና የጉርሻ እርሃቧን ለማስተካከል መሆኑን መዘንጋት የለባችሁም‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ