ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
573 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ኮድ 3ቶች (ግብርና) አግሪ ካልቸር መጀመር ወይም እውቀት መገብየት የምታስቡ በ ሚሊኒየም አዳራሽ የተዘጋጀ ፕሮግራም ስላለ መታቹ እስከ ነገ የሚጠቅማቹን እውቀትና የገበያ ትስስር ብትፈጥሩ በጣም ጥሩ ነው የ ሀገር ውስጥ ብቻም ሳይሆን ከተለያዩ ዓለም ሀገራት ስለመጡ ጥሩ ግንዛቤና የገበያ እድል ይፈጠርላቹሀል ለናተ ለ አንድ ቤተሰብ የ 200 ብር አንድ ትኬት የምሸልም ይሆናል የፈጠነ ፍላጎቱ ያለው አንድ ሰው ካለ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Forwarded from Henok $
የሴቷ ቤት በ ህብረተሰቡ ዘንድ የፈፀመችውን ክህደት አጋልጠን በማስጣታችን የ እልህ ይመስላል መፈራገጧ ስለዚህ በደቂቃ 1.50 / 1.75 / 2.50 ለሚመጣው 6 ወር ሂሳብ እንዲቀንስ ለተሳፍሪ ይሄን በውስጥ አድርጋለች እንግዲህ , 200 ሰረዙ
1.50 /1.75 በደቂቃ ይህን ካደረጉት እኛ ደግሞ የ ( ጉልበት ብዝበዛ ) Technology Slavery የሚለውን የ United Nation Human Right , በአለም አቀፍ ህግ ወንጀለኛ ናቸው ይሄንንም ሁላቹም ከላይ ባጋራነቹ ገፅ እየገባቹ ሃሳብ አስተያየተቹን እና ወደ ድርጅቱ ገፅ ሁሉም ውስ ኮፒ በማድረግ ኮመንቶቻቸውን እና ገፆቻቸውን እስኪዘጉት ቀጥቅጡት ዳይ ወደስራ የጦርነቱን ፊሽካ እነሱ ከነፍት እኛ ደግሞ የጎሉን ፊሽካ እናስነፍዋለን። በርቱ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMAGBH5J5

@Henok $: ጉድ በል በላቧ 😓 ሰርታ ኑሮዋን የምትገፍ ጀግና ስቷና ተቀባብታና ተኳኩላ👱 የምትወጣዋ 😉ሴት ለየ ዘንድሮ ኪዱ እውነቱን ስለገለፅሽው የብዙኦች መዳን ምክኒያት ነሽ
ሜንሽን አድርጓት ከ 7 -8 እሰራለው ለምትለው ለዛች 👱 ሞቆ ፈላ 😳🙄
Audio
ዛሬ በቀን 24-2-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የድርጅቶች አፖ የኪሎ ሜትር አቆጣጠር እና የ 1341/2016 የህዝብ ተወካዮች የፀደቀው ተፈፃሚ ማድረግ ያልቻሉ ከ ህብረተሰቡ እና ከ አሽከርካሪው ተቆረጭ አድርጎ ወደራሱ አካውንት ለመክተት እዴት ተቻለው በሚሉ ጉዳዮች ህጉስ ምን ይላል በተጨማሪ ዓመታዊ ግብራቹ ላይ አላስተላልፍም ማለቱ ከ ገቢዮች አሰራር አንፃር እዴት ይታያል በሚለው የምንወያይ ሲሆን እዲሁም የናተ
1 የ አውቶ መገድ አድማጮች ሃሳብ አስተያየት እ ያስተናገድ ን የምንዘልቅ ሲሆን
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
ዛሬ ምሽት በ ኮድ 3 የ ቴሌ-ግራም የ ቮይስ ቻት ውይይት በዚህ አስተሳሰብ ዙሪያ ወጥ አቋም እድንይዝ እዲያስችለን ስለምናደርግ ከ ምሽቱ 3:00 ጀምሮ የምናካሂድ ስለሚሆን ማንም እዳይቀር የተለመደው የቀድሞ ውይይታችን ይቀጥላል መግስትስ ምን አስቧል አሽከርካሪውንና ባለ ንብረቱንስ የቱ ይጠቅመዋል የሚለውን እናነሳለን
ዛሬ በለተ ሰኞ በ ቀን 24-02-2018 በ ኮድ 3 ቴሌ ግራም ገፅ አወያይ እኔው እራሴ

የትላንት ምሽቱ ውይይት እዴት ነበር የነበራቹ ጥሩ ግንዛቤ ጨበጣቹበት እስኪ ብታሳውቁኝ 🙏
👍3🔥1
Forwarded from Henok $
ለዚህ ልጅ ፍተዊ መልስ እንፈልጋለን ካልሆነ ቀጥታ ሬዲዮ ላይ አቀርበዋለው የወጀለኛ የ ሌባ ተባባሪ መሆናቹ ሳያንስ ጀማሪ ነው ብሎ በማሰብ ማስፈራራት የትም አያደርሳቹም በፍጥነት ይከፈትለት ሌሎችም ቅሬታዎች ተከታትለው ሳይመጡ 🙏
ይድረስ ለፈረስ ።
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ #ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
👍4
Forwarded from Henok $
ከዚህ ቡሃላ ሁላቹም ክብረ ነክ የሆነ ቪዲዮ ስታዩ ለኛ ማጋራት ሳይሆን Reported አድርጋቹ ማለፍ ነው ሌሎቻቹም እዲሁ ወደኛ ማምጣትና ኮመንት መፃፍ መሳደብ ትርጉም የለውም እነሱን ከማገዝ ውጪ የ TikTok አልጎሪዝም ያንን ስለሚያበረታታ 🤷‍♂️
1
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንግዲህ ካሜራ እደ 🔫 ጥይት አቀባብለው ለሚመጡ ቁንጣሪ ሴቶች በየ መኪኖቻቹ ሲገቡ ትህትና በማሳየት ካላስቻላቹ አስወርዶ በመሄድ እራሳችንን ከ ቀረፃ እና ሞራል ነክ ጉዳዮች እንጠብቅ ሪፖርት አይረሳ እኞን የማይጠቅሙ ነገራቶችን ባየን ቁጥር
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንግዲህ ካሜራ እደ 🔫 ጥይት አቀባብለው ለሚመጡ ቁንጣሪ ሴቶች በየ መኪኖቻቹ ሲገቡ ትህትና በማሳየት ካላስቻላቹ አስወርዶ በመሄድ እራሳችንን ከ ቀረፃ እና ሞራል ነክ ጉዳዮች እንጠብቅ ሪፖርት አይረሳ እኞን የማይጠቅሙ ነገራቶችን ባየን ቁጥር
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Forwarded from Henok $
ይደመጥ ይጠቅሞታል የዛሬው መልህክቴ ነው ቀን 28/02/2018
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Audio
ዛሬ በቀን 01-3-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን ዶክተር ኖ (ቢኒያም ) የመፅሀፊ ምርቃትና የለውጥ ምሳሌ ይሆን ዘንድ የቀረበ
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
አድምጡት ወየው ለራሴ በል ሁልክም ነገ ዛሬ አይደለም ዛሬላይ ያለክ ኃብት መኪናክ ሊመስልክ ይችል ይሆናል ነገር ግን ሙያክና ሰውነትክ ብቻ ነው ባለንብረትም ሆንክ አሽከርካሪ አስቡበት
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል ‼️
Forwarded from Henok $
እኔ የምላቹ በ ህገወጥ ሀዋላ ተይዘዋል የተባሉት የመጀመሪያዎቹ ፎቶ ዎች ሀዋላ ሳይሆን አውሊያ 🙄😁ያላረው ነው የሚመስሉት 🙈 እና ወገን አደራ ተጠንቀቁ ብር በ አካውታቹ ላስልክ ከሚሏቹ ሰዎች 🙏😉
Forwarded from Henok $
ወደዚህ አይነት አካውቶች በድርጅት ስም የተገዛቹ ሲሞችን አቀላቅላቹ የማይሆኑ መልህክቶችንና በሬ ወለደ የሌለ የስራ ሽገላዎችን አቀርባለው ካልክ ቤቱን ስለማውቀው ስቀጠቅጥክ እደምከርም የድርጀወቱን ገበና ሳሰጣው እደምውል እወቅልኝ ሁሉንም አካውቶች የደላላ ቤቶቹን እስከ ባለቤቶቹም ጨምሮ ለማለት እወዳለው ሰስፔንድም ሆነ በወሎክ አናደርግም ምክኒያቱም ቁጭ ብላቹ እድትማሩና እድትሰሙ ስለምንፈልግ እኛ ኮድ 3 ቶች
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
Forwarded from Henok $
ይሄ ሁሉ በና ተ ነው በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ገፁን ከ 8 ሚሊዮን ሰው በላይ ተመልክቶታል ይሄ ማለት የ አዲስ አበባ ህዝብ እደመሸለት ነው ታዲያ የኔ ሳይሆን የናተ ድጋፍ ነው ወደፊትም በችግሮቻችን ላይ መፍትሄ በሸልነው ጉዳዮች ላይ መስራታችንን እቀጥላለን 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
🔥2
Forwarded from Henok $
አንድ ዶሮና አንድ ቆቅ ጓደኝነት መሰረቱና ቆቅ ቀደም ብሎ እንዲህ አለው ለዶሮው "ዛሬ የኔን ኑሮ አብረን ሁነን እናይና ነገ  ያንተን ኑሮ ደሞ እናያለና "ቢለው ዶሮም ተስማምቶ የቆቅ መኖሪያ ወደ ሆነው ጫካ ተያይዘው ይገባሉ ቀኑን ሙሉ ሲጭሩ ያገኙትን ሲበሉ ሲጠጡ ዋሉና ሲመሽ ጥግብ ብለው አንዱ ዛፍ ላይ ወጥተው ዧ ብለው ተኝተው አደሩ።
በበነጋው በስምምነታቸው መሰረት ወደ ዶሮው መኖሪያ ሰፈር ያቀናሉ እንደ ደረሱም ዶሮው ጓደኛውን ወደ አንድ ስጦ ወስዶ እንዲበላ ይጋብዘዋል ቆቁም ገና አንገቱን ሰገግ እንዳረገ ባለቤቶቹ  የድንጋይ ናዳ ሲያወርዱባቸው  ተሯርጠው ያመልጣሉ እንደገና ወደ ጓሮ ሄደው ጫጭረው ለመብላት ሲሞክሩ የተራበ ድመት ከየት መጣ ሳይባል ያሳደቸው ገባ እንዲህ እንዲህ እያሉ ቀኑን ሙሉ የረባ ነገር ሳያገኙ ዶሮው ቆቅን ለመኝታ ወደ ማደሪያው ቆጥ ይጋብዘዋል
"ምንድን ነው" አለ ቆቁ
"ልንተኛ ነዋ" አለ ዶሮው
ቆቁም በሆዱ ጩኸት አንጀቱ እያረረ ወደ ቆጡ ወጥቶ ይተኛል ማልዳ ገና ሳይነጋ ዶሮው ጩኸቱን ያቀልጠው ያዘ በዚህ ጊዜ ቆቅ ደንግጦ እመር ብሎ ይነሳና
"ምንድን ምን ተፈጠረ እ..  እእ" በጥያቄ ዶሮውን ያጣድፈው ጀመር ዶሮውም
"ተረጋጋ ተረጋጋ ምንም አልተፈጠረም "
"እና እና ምንድን ነው" ቆቁ አሁንም አልተረጋጋም
"ባክህ ስራዬ ነው ሁሌ በዚህ ሰዓት እየጮኩ ጌቶቼን ማንቃት ግዴታዬ ነው" አለው ዶሮ
ቆቁም ጭንቅላቱን በሀዘን እየወዘወዘ እንዲህ አለው፦

  "ይሄም ኑሮ ሆኖ ግብር አለብህ ? "
  "ይሄም ኑሮ ሆኖ ኮምሽን አለብክ ?”😁🙈🤣 ፈታ በሉልኝ 🙏
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_

Forwarded from Henok $
ይደመጥ ‼️🙌 ከደሙ ንፁ ነኝ የማውቀው ነገርም የለም ሁሉም እራሱን መጠበቅ እዳለበት ማሳሰብ እወዳለው 🙏
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Audio
ዛሬ በቀን 08-3-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የትጋት ገዘብና ቁጠባ ህብረት ስራ ማህበር ባለሙያ የሆኑት አቶ አሸናፊ ጌቱ በ አሽከርካሪው እና በ ባለንብረቱ ዘንድ የሚነሱ የ ፍይናስ ተቋማት ጉዳዮች ላይ እዲሁም ስለ ትጋት ብድር ተቋም ይዞ የመጣውን አማራጮች በስፍት የተወያየንበትን