Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMACVGmsM
የናተን ውይይት ሰምቶ ሰራተኛውን ሰብስቦ የሚቀጠሩት መቶ ሰራተኞች ለዚህ ነው ከያንዳንዱ ጉዞ 35 +15.8 ኮምሽን። እዲቆርጡ የመጡት የማሳየት ስራ ላይ ከበርካታ አሽከርካሪዎች ላይ 2መቶ ብር መቁረጣቸውን አሁን ሰብስበው ገለፁላቸው በተጨማሪም አሽከርካሪው መሰብሰቡን ሲለምድ ጥሪ ካጣን ለህብረተሰቡ ቀንሰን መቁረጣችንን ግን እቀጥላለን አሽከርካሪው ምንም የማያመጣና አማራጭ የሌለው ነው ሲሉ ተሳልቀዋል እስካሁንም የደወለ አሽከርካሪ ቁጥር 3 ነው ይሄ ደግሞ የሚያሳየው ሁሉም ተፀይፎቸዋል ማለት ነው በተጨማሪም የነሱ ተጠቃሚዊች አቅም ያላቸው መሆኑን ሲገልፁ ከዚህ ቀደም አሽከርካሪው የነዳጅ ጭማሪ የኑሩና የ እስፔር ዋጋን ታሳቢ ያደረገ ዋጋ ሲጠይቅ ህብረተሰቡ ይጎዳል ሲል የነበረ ድርጅት ለራሱ ሲሆን 35 ብር በየ ጉዞ መጠየቁ ያሳዝናል ምን ያክል እራስ ወዳድና ግለኛ እደሆነ ማሳያ ነው

TikTok
TikTok · Henok $
126 likes, 32 comments. “#ለህብረተሰቡ ማሳወቅ አይገባም ወይ”

የ ሰላም ኮድ 3 ቶች 🙏ነገ የቀን 10 የሬዲዮ የ አውቶ መገድ ዝግጅታችን በሚኖረን ዝጅት እዲቀርብ የምትፈልጉትን ምረጡ
1 የራይድ ድርጅት ከ ህብረተሰቡ እና ከ አሽከርካሪው እየቆረጠ ያለው ከ ህግ አንፃር እዴት ይታያል
2 ከ አዲሱ ታርጋ ምን ይጠብቃሉ

Audio
ዛሬ በቀን 03-2-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የቀረበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የ ራይድ ከ ህብረተሰቡ ላይ 30 ብር እድቆርጥ አግባቡልኝ ማለቱን ተከትለሎ ህጉ ምን ይላል በተጨማሪ ዓመታዊ ግብራቹ ላይ አላስተላልፍም ማለቱ ከ ገቢዮች አሰራር አንፃር እዴት ይታያል በሚለው ዙሪያየዳሰስን ሲሆን እዲሁም የናተ
1 የ አውቶ መገድ አድማጮች ሃሳብ አስተያየት እ ያስተናገድ ን ዘልቀናል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com

የ ኔ የ ኃይማኖት አባት እዲህ እዲሆኑልኝ ነው የምፈልገው ‼️
ልባቸው በፍቅር የሚያዝን ፣እይናቸው ስለ እምነታቸው ሳይሆን ስለወድማቸው የሚያነባ ፣ስለምድራዊው መከፍፈላችን ሳይሆን ስለ ሰማያዊው ፈጣሪያችን ያለን አንድነት የሚሰብኩ ይሄነው ፣አማኝነት ማለት ለ ኃይማኖታቸው ብለው ገደሉ ሳይሆን ሞቱ የሚያስብል አስተምሮ ፣የ ኃይማኖት መሪነት ብቻ ሳይሆን ተምሳሌትነት 🙏 ይሄ ለኛ ለወጣቱ ለ አማኝ ነን ለምንለው ሌሎችንቨመግፍትና መጥላት የ ኃይማኖት ቀናኢነት ለሚመስለን ለኛ ለከቱኦቹ ፍጥረት ከ ትልቅ ምሳሌ ነው
እዝነትን ያደረጉ የማጣትን ትርጉም የገለፁ የፍቅርን ኃያልነት የገለፁ እንባን ብቻ🥲 ብቻ ሳይሆን ነገን እባን ያረገዙ ዓይኖች ይሄ ፍቅር ነው እምነት አይደለም
ይሄ ብሄር አይደለም ወድም ነት ነው
ይሄ ተስፍ ፣ፍቅር፣እምነት እንጂ 🥰
“እንዲህም ከሆነ፥ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 13፥13
ለ አባታችን የጀነት ያርጋቸው 🥰
የናተው ሔኖክ ኮድ 3

👍1
Forwarded from Zeban
Suzuki swift tikur be nech endzi aynet yalachu le serg teflgo new 3 swift le tikimt 30 menesha hailegarment
Forwarded from Henok $
እዲህ ሙድ እየያዙ አብሮ ማለፍ እንጂ በጭራሽ መናደድ አያስፈልግም በተለይ ተሳፍሪው ምርጫው ቢሆንም እኛ ግንዛቤም ሆነ እውቀት መፍጠር ያለብን ዛሬ ያልገባቸው ነገ የሚጎዳቸውን እኛን መሰል ሹፌሮችን ነው እባካቹን አዳዲስ ልጆችን ግንዛቤ ለማስጨበጥ ይረዳን ዘንድ ኮድ 3 አቀላቅሏቸው ምክኒያቱም ጉዳቱ መልሶ ለኛው ነው እና
https://t.me/code3drivers
https://t.me/code3drivers
🤣1
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMAqjuEL7
ምስጋናቹን 🙏 ተቀበሉ በተጨማሪ ለብዙዎች አድርሱ ሰው መረጃው ካለውና ጉዳቱ ከገባው እመኑኝ ማንም የተለየ መጎዳት የሚፈልግ አካል የለም ስለዚህ ሼር አድርጉት copy link ደግሞ አይረሳ ኮመንት ላይ። ደስ ያላቹን ፃፊ 🙌
ምስጋናቹን 🙏 ተቀበሉ በተጨማሪ ለብዙዎች አድርሱ ሰው መረጃው ካለውና ጉዳቱ ከገባው እመኑኝ ማንም የተለየ መጎዳት የሚፈልግ አካል የለም ስለዚህ ሼር አድርጉት copy link ደግሞ አይረሳ ኮመንት ላይ። ደስ ያላቹን ፃፊ 🙌
TikTok
TikTok · Henok $
#ሜትር ትራንስፖርት(ራይድ ኤሊንግ) ውስጥ ከመግባቶ በፊት ይሄንን ይወቁ👉 https://t.me/code3drivers 👈
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMAqHfyEH
እህት እስራሔልን ፎሎ አድርጓት ወደፊት በማድረጋቹ የምትኮሩባትና የኛ በመሆንሽ ኮርተናል እደምትሏት ኮድ 3 አልጠራጠርም እና Follow አድርጓት

TikTok · israel
88 likes, 20 comments. “#የኢትዮጵያ_💚💛❤🙏🇪🇹❣️❣️❣️ቲክ_ቶ #football #e#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ”
Forwarded from Henok $
ዛሬ በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 የሚኖረን የ አውቶ መገድ የሬዲዮ ፕሮግራማችን የሚኖሩን ርእሰ ጉዳዮች የተጋነኑ የ ውጪ ሀገር ክፍያዎችን የሚጠይቀው ድርጅት ጉዳይና የ ገርጂ አካባቢ የተፈጠረው የፀጥታ አካላትን የለበሱ ወጀለኞችን እዴት እንከላከል እናተስ ምን አጋጠማቹ ? በነዚህ እርሰ ጉዳዮች እንወያያለን
ዛሬ በቀን 17-2-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የ ራይድ ከ ውጪ ሀገር ዜጎችና በውጪ ሀገር መገበያያ ገዘብ እድቆርጥለ አሽከርካሪው የሚሰጠውና እርሱ በሲስተም የሚወስደውን ተከትለሎ ህጉ ምን ይላል በተጨማሪ ዓመታዊ ግብራቹ ላይ አላስተላልፍም ማለቱ ከ ገቢዮች አሰራር አንፃር እዴት ይታያል በሚለው የምንወያይ ሲሆን እዲሁም የናተ
1 የ አውቶ መገድ አድማጮች ሃሳብ አስተያየት እ ያስተናገድ ን የምንዘልቅ ሲሆን
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
ዛሬ በቀን 17-2-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የ ራይድ ከ ውጪ ሀገር ዜጎችና በውጪ ሀገር መገበያያ ገዘብ እድቆርጥለ አሽከርካሪው የሚሰጠውና እርሱ በሲስተም የሚወስደውን ተከትለሎ ህጉ ምን ይላል በተጨማሪ ዓመታዊ ግብራቹ ላይ አላስተላልፍም ማለቱ ከ ገቢዮች አሰራር አንፃር እዴት ይታያል በሚለው የምንወያይ ሲሆን እዲሁም የናተ
1 የ አውቶ መገድ አድማጮች ሃሳብ አስተያየት እ ያስተናገድ ን የምንዘልቅ ሲሆን
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Audio
ዛሬ በቀን 17-2-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የ ራይድ ከ ውጪ ሀገር ዜጎችና በውጪ ሀገር መገበያያ ገዘብ እድቆርጥለ አሽከርካሪው የሚሰጠውና እርሱ በሲስተም የሚወስደውን እዲሁም የተጋነኑ የ ውጪ ሀገር ክፍያዎችን የሚጠይቀው ድርጅት ጉዳይና የ ገርጂ አካባቢ የተፈጠረው የፀጥታ አካላትን የለበሱ ወጀለኞችን እዴት እንከላከል እናተስ ምን አጋጠማቹ ? በነዚህ እርሰ ጉዳዮች እንወያያለን ተከትለሎ ህጉ ምን ይላል በተጨማሪ ዓመታዊ ግብራቹ ላይ አላስተላልፍም ማለቱ ከ ገቢዮች አሰራር አንፃር እዴት ይታያል በሚለው የምንወያይ ሲሆን እዲሁም የናተ
1 የ አውቶ መገድ አድማጮች ሃሳብ አስተያየት እ ያስተናገድ ን የምንዘልቅ ሲሆን
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
1 የ አውቶ መገድ አድማጮች ሃሳብ አስተያየት እ ያስተናገድ ን የምንዘልቅ ሲሆን
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
❤1
Forwarded from Henok $
Copy link ለናተው ቆም ብሎ ለማስተዋል የሚረዳ ነውና ሼር ያድርጉት
Forwarded from Henok $
Let’s break down the charges:
- 12% commission: This is standard in many platforms, but it reduces the driver’s earnings.
- 200 birr monthly subscription: A fixed cost that must be paid regardless of income.
- 30 birr flat rate per trip: This could be significant if the average fare is low or trip volume is high.
Now imagine a driver earning 150 birr per trip:
- 12% commission = 18 birr
- Flat fee = 30 birr
- Total deductions = 48 birr
- Net income = 102 birr per trip (before fuel, maintenance, taxes)
If the platform:
- Controls access to customers
- Penalizes drivers for rejecting trips
- Doesn’t allow negotiation or transparency
- Makes it hard to leave without losing income
…then yes, this could be seen as a form of digital labor exploitation, especially if drivers are economically dependent on the platform and lack alternatives.
⚖️ Is It Legally or Ethically Slavery?
Not necessarily in the legal sense. But ethically, it raises red flags:
- Is the driver free to choose?
- Are the terms fair and transparent?
- Is there a path to sustainable income?
If the answer is “no” to most of these, then it may not be literal slavery, but it could be part of what some call the “gig economy trap”—where technology enables modern forms of economic coercion.
Sources:
UN Report on Technology and Contemporary Slavery

👍2❤1