ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
572 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMABqvAfJ

የበርካቶቻቹ ጥያቄ የነበረው እኔም በትህግስት ጠብቁ ስላቹ ለነበረው ንግድ ፍቃድን በሲስተም ለማደስ ቀደም ሲል የነበረውን አሰራር ቀይሮታል መግስት እና በዚህ 👇👇👇 መልኩ ነው ከዚህ ቡሃላ የሚታደሰው
Audio
ዛሬ በቀን 05-1-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የቀረበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን ባለፈው ዓመት ያሳለፍናቸውን እና የሰራናቸውን የዳሰስን ሲሆን እዲሁም የናተ
1 የ አውቶ መገድ አድማጮች ሃሳብ አስተያየት እ ያስተናገድ ን ዘልቀናል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @code3meter የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ውሰዱኝ ዋጋዬ እርካሽ ነው መጨረሻው ለካ ቅኔ ነው 🤔😉
1
Forwarded from Henok $
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለ ሪፖርት ተዘጋጁ ‼️

እኛ ደግሞ አተ ላይ እናስገባልካለን ‼️
ማንም የለፍበትን ሲያጣ የሚለፍው ሰው ዋጋ ይገባዋል ያኔ መከባበር ይመጣል ‼️

ቃላቱን ስሙት መስራት ዛሬ ባይሆን ነገ ግዴታም ጭምር እደሆነ እየነገረን ነው
ስለዚህ እኛ ደግሞ የቢዝነስ አካውቶች ምን ያክል ማጣት ከባድ እደሆኑ እናሳየዋለን ‼️
Audio
ዛሬ በቀን 012-1-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የቀረበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን መኪና ለመግዛትም ሆነ በብድር እየተጭበረበርን ነው ‼️
1 ከ ቀብርደሀር ከ ሶማሌ ክልል መኪና እናስመጣለን እያሉ እየተጭበረበርን ነው የሚሉ አሉ
2/ በ ባንክ መኪና እናመቻቻለን በሚሉ መኪና ነጋዴዎች ያልተገባ የዋጋጭማሪና ለተጋነነ ወለድ ተጋልጠናል የሚሉ አስተያየት እ ያስተናገድ ን ዘልቀናል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @code3meter የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from ሶስና🌸
ሶስና ሰይፉ:
ሶስና ሰይፉ እባላለሁ ጳጉሜ  አምስት ነው የጠፋብኝ ብዙ ጉዞዎችን አድርጌያለሁ በዛ ቀን ራይድ ላላቸው ለሁሉም ድርጅቶች ሼር አርጉልኝ እባካችሁ

የፈረስእና የራይድ ወይም የሌሎች ድርጅቶች ሹፌሮች ግሩፖች ካሏችሁ ኮፒ አርጉልኝ መልእክቴን እባካችሁ አመሰግናለሁ
Audio
ዛሬ በቀን 19-1-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የቀረበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን
1 የ አውቶ መገድ አድማጮች ሃሳብ አስተያየት በቀጥታ አስገብተን የ ኢንሹራንስ ችግሮችን ዳሰናል
እዲሁም መኪና እናስመጣለን እያሉ የሚያጭበረብሩትን ካለፈው ሳምንት እያወሳን እ ያስተናገድ ን ዘልቀናል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @code3meter የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
እስኪ ዛሬ እናተ ተጠቅማቹባቸው ቅናሽ ያገኛቹባቸው ጥሩ አገልግሎትና እቃ የተገበያያቹባቸው ሱቆች አገልግሎት ሰጪዎችን እና አስመጪዎችን ከነ ዋጋ ና ስማቸው አጋሩን ለሌሎችም ይሄ ቅናሽ ካለና ለመስጠት ፍቃደኛ ከሆኑ ግሩፑን ተቀላቅለው እዲያርቡ ይደረጋል 🙏‼️
Audio
ዛሬ በቀን 26-1-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የቀረበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በውቅታዊ በሞንኛ ጉዳዮች ላይ የዳሰስን ሲሆን እዲሁም የናተ
1 የ አውቶ መገድ አድማጮች ሃሳብ አስተያየት እ በቀጣይ ሳምንት ይዘን የምንቀርብ ይሆናል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @code3meter የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኮንጎ 😳 ከተሳፍሪው ግማሽ ቀሪውን
ድርጅቱ ይከፍልካል ሲልክ የሚሰጥክ እዲህ ነው 🫣😝😁🤣
ወገን ሂሳብ እየሰራን ሞተር ቤንዚል እየበላ ነውና 🙏‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወገን ኪሎሜትር እያየን እዳንበላ መጋለብ ለጋማ ከብት እንጂ ለሰው ልጅ አልተፈቀደም ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል🙏‼️
ኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርቶች ተጨማሪ የስራ ዘርፍ የገዘብ ማግኛ ምንጭ እዲሆነን መጠይቅ ቢዘጋጅ በgoogle forms ቢዘጋጅ ምን ትላላቹ ከዛበፊት 👇ይሄ በሁሉም አባል ይሞላ 🙏
Anonymous Quiz
94%
አዎ ተጨማሪ ገቢ በሙያዬ (በንግዴ)ያስፈልገኛል
6%
አይ አያስፈልገኝም
1
Forwarded from Henok $
“ በዚህ አመት 11 አዳዲስ የስልጠና ፕሮግራሞች ይከፈታሉ ” - ብሩክ ከድር (ዶ/ር)

በዚህ አመት 11 የሥልጠና ፕሮግራሞችን እንደሚከፈቱ የኢፌዴሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።

የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ከድር (ዶ/ር) “በደረጃ 8 (በ3ኛ ዲግሪ) በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ስርዓት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በሁለት ፕሮግራሞች ስልጠና ይሰጠል” ብለዋል።

አዳዲስ በሚከፈቱት ፕሮግራሞች ኢንስቲትዩቱ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን በደረጃ 6 (የመጀመሪያ ድግሪ)፣ በደረጃ 7 (ሁለተኛ ዲግሪ)፣ በደረጃ 8 (ሦስተኛ ዲግሪ) በቴክኒክና ሙያ ስልጠና እንደሚሰጥ አስረድተዋል።

የሚከፈቱት 11ዱ አዳዲስ ፕሮግራሞች ምን ምን ናቸው ?
በደረጃ 6፦
- ባዮሜዲካል ቲክኖሎጂ፣ 
- የሳይበርሰኩሪቲ ቴክኖሎጂ፣
- የአርቲፊሻል ኢንተሌጀንስ ቴክኖሎጂ፣
- የኢንተሌጀንስ ሮቦቲክስ ቴክኖሎጂ፣
- ኒውኢነርጂይ ቪሄክል ቴክኖሎጂ፣
- ፕላስቲክ ቴክኖሎጂ እና
- ሆርቲካልቸር ናቸው።

በደረጃ 7፦
- ኢንቲሪየር ዲዛይን እና ፊኒሽንግ ቴክኖሎጂ
- ሌዘርፕሮዳክት ቴክኖሎጂ ናቸው።

በደረጃ 8፦
- ማኑፋክቸሪንግ እና ቲቪቲሊደርሽፕ የተሰኙ የስልጠና ፕሮግራሞች ናቸው ተብሏል።

ለእነዚህ ፕሮግራሞች የመግቢያ ውጤት በቅርቡ በሥራና ክህሎት ይፋ እንደሚደረግም ተጠቁሟል።

ዘርፉ ብዙም ተፈላጊ እንዳልሆነ ነው ግንዛቤው ያለው፣ ሰልጣኞች በአዳዲሶቹ ፕሮግራሞች እንዲሰለጥኑ የሚያደርግ ምን የተለዬ ነገር አለ? በሚል ለቀረበው ጥያቄ ብሩክ (ዶ/ር)፣ “አዳዲስ የስልጠና ዘርፎች ገበያው የሚፈልጋቸው መሆኑን አረጋግጠን ነው የከፈትናቸው” ብለዋል። 

የቴክኒክና ሙያ ሰልጣኞች ከምረቃ በኋላ የሥራ እድሉ ስለመኖሩ ሲጠየቁም፣ “ስልጠናውን ሊያጠናቅቁ ሲሉ የሚቀጠሩ ሰልጣኞች ሰልጣኞች ቁጥር ከፍተኛ ነው” የሚል ምላሽ ሰጥተዋል።

እደሰው ሚዲያ
አዲስ አበባ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Audio
ዛሬ በቀን 03-2-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የቀረበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ አዲሱ ታርጋነ‍ኣ በ ጋዝ መኩኖች ላይ የወጡ መመሪያ ዎችን የዳሰስን ሲሆን እዲሁም የናተ
1 የ አውቶ መገድ አድማጮች ሃሳብ አስተያየት እ ያስተናገድ ን ዘልቀናል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @code3meter የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
1
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMACVGmsM

የናተን ውይይት ሰምቶ ሰራተኛውን ሰብስቦ የሚቀጠሩት መቶ ሰራተኞች ለዚህ ነው ከያንዳንዱ ጉዞ 35 +15.8 ኮምሽን። እዲቆርጡ የመጡት የማሳየት ስራ ላይ ከበርካታ አሽከርካሪዎች ላይ 2መቶ ብር መቁረጣቸውን አሁን ሰብስበው ገለፁላቸው በተጨማሪም አሽከርካሪው መሰብሰቡን ሲለምድ ጥሪ ካጣን ለህብረተሰቡ ቀንሰን መቁረጣችንን ግን እቀጥላለን አሽከርካሪው ምንም የማያመጣና አማራጭ የሌለው ነው ሲሉ ተሳልቀዋል እስካሁንም የደወለ አሽከርካሪ ቁጥር 3 ነው ይሄ ደግሞ የሚያሳየው ሁሉም ተፀይፎቸዋል ማለት ነው በተጨማሪም የነሱ ተጠቃሚዊች አቅም ያላቸው መሆኑን ሲገልፁ ከዚህ ቀደም አሽከርካሪው የነዳጅ ጭማሪ የኑሩና የ እስፔር ዋጋን ታሳቢ ያደረገ ዋጋ ሲጠይቅ ህብረተሰቡ ይጎዳል ሲል የነበረ ድርጅት ለራሱ ሲሆን 35 ብር በየ ጉዞ መጠየቁ ያሳዝናል ምን ያክል እራስ ወዳድና ግለኛ እደሆነ ማሳያ ነው
Forwarded from Henok $
Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMACVGmsM የናተን ውይይት ሰምቶ ሰራተኛውን ሰብስቦ የሚቀጠሩት መቶ ሰራተኞች ለዚህ ነው ከያንዳንዱ ጉዞ 35 +15.8 ኮምሽን። እዲቆርጡ የመጡት የማሳየት ስራ ላይ ከበርካታ አሽከርካሪዎች ላይ 2መቶ ብር መቁረጣቸውን አሁን ሰብስበው ገለፁላቸው በተጨማሪም አሽከርካሪው መሰብሰቡን ሲለምድ ጥሪ ካጣን ለህብረተሰቡ ቀንሰን መቁረጣችንን ግን እቀጥላለን አሽከርካሪው ምንም…