ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
572 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMAhNv3mg

እንግዲህ እኛ በትልልቁ መድረክ እየሰራን ነው ትንንሹ ስለማይመጥናቹ የናተ ድርሻ copy link ማድረግ Reposte ማድረግ🌼🌼🌼
Forwarded from Henok $
ዛሬ በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የሚናቀርበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ ዓዲስ ዓመት ገጠመኞቻቹን በ 09 77 11 12 13 በ አጭር ፅሁፍ ብቻ ብታጋሩን እዲሁም ሰሞንኛ ጉዳዮችን የምናነሳ ስለሆነ ይህንንም ውይይት በ TikTok ቀጥታ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የምናስተላልፍላቹ ይሆናል ሃሳብ አስተያየታቹን በ 09 44 72 12 72 ላይ አጭር የፅሁፍ መልክት ብቻ በመላክ ማድረስ ትችላላቹ ጥያቄዎቻችንም
ማንሳት የምትፈልጓቸውን ነጥቦች በዝርዝር በፅሁፍ ብቻ እድታቀርቡት እጠይቃለን ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ውሰዱኝ ዋጋዬ እርካሽ ነው ‼️
ስመለስ ግን ውድ ነኝ 😆🫢😁
Forwarded from Henok $
ይሄ የዘመናት የመገፍታችን ቱሩፍት
የአንድነታችን መሀተብ
የ አስተዋፆ አችን ፍሬ ነው
አባይ ‼️አባይ ‼️አባይ‼️

እስኪ እንመልከተው የኛ የሜትር ትራንስፖርት እዲህ አልፈን የውስጥ ችግሮች መፍታት አሊያም ባይፈቱም እኳን ጥሩ በሚባለው ያሻግረናል ብለን በምነምነው ሀሳቦቻችን ላይ ብንተባበበርስ
ሌላው ማንም ምንም ቢላቹ እናተ ግን እየሰራቹ ማለፍን በርቱበት ይሄ የኔም የህይወት መርሄ ነው ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#መኖር_ይቀጥላል 🏃🏻‍♀️‍➡️🏃🏻‍➡️🏃🏻‍♀️‍➡️🏃🏿‍♂️‍➡️
Audio
ዛሬ በቀን 03-13-2017 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የቀረበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የናተ የ አድማጮችን የ በዓል መልካም ምኞትና ሃአሳብ አስተያየት የተወያየንበት ሲሆን በ ኮድ 1 የ አውቶ መገድ አድማጮች ሃሳብ አስተያየት ያስተናገድ እና
2/ የ በዓላት ሰሞን የሚፈጠሩ የመገድ ላይ ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው በሚል የተለያዩ ሀሳቦች ተነስተዋል ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @code3meter የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
ኮድ 3ቶች የት ናቹ እየወጣን ነው ‼️
Forwarded from Henok $
ውድ የ ኮድ 3 ቤተሰቦች እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ። መጪው 2018 ዓ/ም አመት የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የጤና ፣ በራሳቸ‍እን ንብረት ሁላችንም የምናዝበት ፣ጥቅማችን ፣መብታቸ‍እን የሚከበርበት ደህንነታችን የሚጠበቅበት ፣ እንዲሁም ሰረተን የምንለወጥበት ያድርግልን።

🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼

#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMABqvAfJ

የበርካቶቻቹ ጥያቄ የነበረው እኔም በትህግስት ጠብቁ ስላቹ ለነበረው ንግድ ፍቃድን በሲስተም ለማደስ ቀደም ሲል የነበረውን አሰራር ቀይሮታል መግስት እና በዚህ 👇👇👇 መልኩ ነው ከዚህ ቡሃላ የሚታደሰው
Audio
ዛሬ በቀን 05-1-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የቀረበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን ባለፈው ዓመት ያሳለፍናቸውን እና የሰራናቸውን የዳሰስን ሲሆን እዲሁም የናተ
1 የ አውቶ መገድ አድማጮች ሃሳብ አስተያየት እ ያስተናገድ ን ዘልቀናል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @code3meter የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ውሰዱኝ ዋጋዬ እርካሽ ነው መጨረሻው ለካ ቅኔ ነው 🤔😉
1
Forwarded from Henok $
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለ ሪፖርት ተዘጋጁ ‼️

እኛ ደግሞ አተ ላይ እናስገባልካለን ‼️
ማንም የለፍበትን ሲያጣ የሚለፍው ሰው ዋጋ ይገባዋል ያኔ መከባበር ይመጣል ‼️

ቃላቱን ስሙት መስራት ዛሬ ባይሆን ነገ ግዴታም ጭምር እደሆነ እየነገረን ነው
ስለዚህ እኛ ደግሞ የቢዝነስ አካውቶች ምን ያክል ማጣት ከባድ እደሆኑ እናሳየዋለን ‼️
Audio
ዛሬ በቀን 012-1-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የቀረበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን መኪና ለመግዛትም ሆነ በብድር እየተጭበረበርን ነው ‼️
1 ከ ቀብርደሀር ከ ሶማሌ ክልል መኪና እናስመጣለን እያሉ እየተጭበረበርን ነው የሚሉ አሉ
2/ በ ባንክ መኪና እናመቻቻለን በሚሉ መኪና ነጋዴዎች ያልተገባ የዋጋጭማሪና ለተጋነነ ወለድ ተጋልጠናል የሚሉ አስተያየት እ ያስተናገድ ን ዘልቀናል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @code3meter የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from ሶስና🌸
ሶስና ሰይፉ:
ሶስና ሰይፉ እባላለሁ ጳጉሜ  አምስት ነው የጠፋብኝ ብዙ ጉዞዎችን አድርጌያለሁ በዛ ቀን ራይድ ላላቸው ለሁሉም ድርጅቶች ሼር አርጉልኝ እባካችሁ

የፈረስእና የራይድ ወይም የሌሎች ድርጅቶች ሹፌሮች ግሩፖች ካሏችሁ ኮፒ አርጉልኝ መልእክቴን እባካችሁ አመሰግናለሁ
Audio
ዛሬ በቀን 19-1-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የቀረበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን
1 የ አውቶ መገድ አድማጮች ሃሳብ አስተያየት በቀጥታ አስገብተን የ ኢንሹራንስ ችግሮችን ዳሰናል
እዲሁም መኪና እናስመጣለን እያሉ የሚያጭበረብሩትን ካለፈው ሳምንት እያወሳን እ ያስተናገድ ን ዘልቀናል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @code3meter የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
እስኪ ዛሬ እናተ ተጠቅማቹባቸው ቅናሽ ያገኛቹባቸው ጥሩ አገልግሎትና እቃ የተገበያያቹባቸው ሱቆች አገልግሎት ሰጪዎችን እና አስመጪዎችን ከነ ዋጋ ና ስማቸው አጋሩን ለሌሎችም ይሄ ቅናሽ ካለና ለመስጠት ፍቃደኛ ከሆኑ ግሩፑን ተቀላቅለው እዲያርቡ ይደረጋል 🙏‼️
Audio
ዛሬ በቀን 26-1-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የቀረበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በውቅታዊ በሞንኛ ጉዳዮች ላይ የዳሰስን ሲሆን እዲሁም የናተ
1 የ አውቶ መገድ አድማጮች ሃሳብ አስተያየት እ በቀጣይ ሳምንት ይዘን የምንቀርብ ይሆናል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @code3meter የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኮንጎ 😳 ከተሳፍሪው ግማሽ ቀሪውን
ድርጅቱ ይከፍልካል ሲልክ የሚሰጥክ እዲህ ነው 🫣😝😁🤣
ወገን ሂሳብ እየሰራን ሞተር ቤንዚል እየበላ ነውና 🙏‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወገን ኪሎሜትር እያየን እዳንበላ መጋለብ ለጋማ ከብት እንጂ ለሰው ልጅ አልተፈቀደም ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል🙏‼️
ኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርቶች ተጨማሪ የስራ ዘርፍ የገዘብ ማግኛ ምንጭ እዲሆነን መጠይቅ ቢዘጋጅ በgoogle forms ቢዘጋጅ ምን ትላላቹ ከዛበፊት 👇ይሄ በሁሉም አባል ይሞላ 🙏
Anonymous Quiz
94%
አዎ ተጨማሪ ገቢ በሙያዬ (በንግዴ)ያስፈልገኛል
6%
አይ አያስፈልገኝም
1