ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
572 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ይደመጥ 🙏‼️

እስኪ ይህን ወድማችንን ተባበሩልንና እደባለፈው ልጅ ለማመስገን ያብቃው ቪሎ የደስታ ጊዜ ተለባሽ ልብስ ነው ታዲያ ይሄ መጥፍቱ ደግሞ ምን ያክል ደስታን ይቀማል ሁላችንም እናውቀዋለን መዘግየቱ ደግሞ በየቀኑ ይቆጥራል እና እባካቹን 🙏 በኮድ 3 ቤተሰብ ተፈልጎ የጠፍ ተጠይቆ የታጣ የለም እና ተባበሩን 🙏🙏
👍1
Forwarded from Henok $
እስኪ ስለዚህ ነገር ስቶቻቹ ታውቃላቹ
የዛሬ 4 ዓመት በፊት መፍትሄው እስትሬት ፒካፖ ነው አልን ይህው ዘንድሮ መፍትሄው መሆኑ ታውቆ ደላላ ሁሉ በ እስትሬት ፒካፕ ከ 60-100 ብር የደረሰ የዋጋ ጭማሪ ተደርጓል ስለዚህ ዘርፊን ማን እየመራው ነው ትላላቹ
ሀሳብ አስተያየታቹን እጠብቃለው 🙏
ያል ሰማን የለም እንጂ ያል ተናገርነው
ያልሰራነው የለም የተገበረው የለም እንጂ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል‼️
#ባርነት_የተናጥል_እንጂ_የጋራ_ፍላጎታችን_አይደለም‼️
Audio
ዛሬ በቀን 26-12-2017 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የቀረበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን ባሳለፍነው ሳምንት ቃል በገባነው መሰረት የናተ የ አድማጮችን ሃአሳብ አስተያየት የተወያየንበት ሲሆን በ ኮድ 1 ከ አዲስ አበባ የላዳ ታክሲ የ አድማጮች ሀሳብና አስተያየት ያስተናገድ እና
2/ የ በዓላት ሰሞን የሚፈጠሩ የመገድ ላይ ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው በሚል የተለያዩ ሀሳቦች ተነስተዋል ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @code3meter የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
1
Forwarded from Henok $
የሚከራዩ መኪኖች አሉ ‼️

3 ት መኪኖች አሉ ለሜትር ትራንስፖርት የሚከራዩ
ቅድመ መስፈርት
1/ ኮድ 3 ላይ በቋሚነት የሚሳተፍ የሚደጋገፍ ከግሩፑ የማይጠፍ
2/የተጠየቀውን ሁሉ ህጋዊ መስፈርቶች የሚያማላ
3/ የኮድ 3 አሰራር ህጎችን የሚከተል የሚያሟላ 👌
ቀሪውን በውስጥ
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሽልማት 🏆🏆🏆🏆
የ በዓል ስጦታ 🌼🌼🌼🌼
እስኪ ለመሸለም የ በዓል ስጦታ የት ሰፈር እንምጣ 🫵 እናተ ግን መምጣት አትችሉም 🙏 አደራ የ ዓዲስ ዓመት ስጦታ
ባትሪ
ጎማ
የሞተርዘይት
የ ካቢዮዘይት
ፊልትሮ
ዝግጁ ናቹ
ይህንን ስጦታ ያዘጋጁላቹ ዓመቱን ሙሉ ከናተጋር በቅናሽ ሲያቀርቡላቹ የነበሩት ማሜ እስፔር፣ሳላ ባትሪ፣ዛክ(ዑቃብ) እስፔር ናቸው 🙏
መስፈርቱም ለመሸለም
የ ቲክቶክ አካውታችንም የኔ የ ሔኖክን
1/ Followe
2/ YouTube Subscribe
3/ Telegram መቀላቀል ማቀላቀል ያሸልማል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_‼️
1
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMArUxCfm

ዳይ መልካም ምኞት ኮመንት ያሸልማል በሉ ማን ይሆን ለኔ ቆጆ የመልካም ምኞትመልህክት ተሸላሚው 🌼🌼🌼🌼🌼🥰🥰🥰🥰🥰🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🥰🥰🥰🥰🥰🌼🌼🌼🌼🥰🥰🥰🥰
Forwarded from Zeban
https://vm.tiktok.com/ZMArUYGMV

ዳይ መልካም ምኞት ኮመንት ያሸልማል በሉ ማን ይሆን ለኔ ቆጆ የመልካም ምኞትመልህክት ተሸላሚው 🌼🌼🌼🌼🌼🥰🥰🥰🥰🥰🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🥰🥰🥰🥰🥰🌼🌼🌼🌼🥰🥰🥰🥰
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMAhNv3mg

እንግዲህ እኛ በትልልቁ መድረክ እየሰራን ነው ትንንሹ ስለማይመጥናቹ የናተ ድርሻ copy link ማድረግ Reposte ማድረግ🌼🌼🌼
Forwarded from Henok $
ዛሬ በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የሚናቀርበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ ዓዲስ ዓመት ገጠመኞቻቹን በ 09 77 11 12 13 በ አጭር ፅሁፍ ብቻ ብታጋሩን እዲሁም ሰሞንኛ ጉዳዮችን የምናነሳ ስለሆነ ይህንንም ውይይት በ TikTok ቀጥታ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የምናስተላልፍላቹ ይሆናል ሃሳብ አስተያየታቹን በ 09 44 72 12 72 ላይ አጭር የፅሁፍ መልክት ብቻ በመላክ ማድረስ ትችላላቹ ጥያቄዎቻችንም
ማንሳት የምትፈልጓቸውን ነጥቦች በዝርዝር በፅሁፍ ብቻ እድታቀርቡት እጠይቃለን ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ውሰዱኝ ዋጋዬ እርካሽ ነው ‼️
ስመለስ ግን ውድ ነኝ 😆🫢😁
Forwarded from Henok $
ይሄ የዘመናት የመገፍታችን ቱሩፍት
የአንድነታችን መሀተብ
የ አስተዋፆ አችን ፍሬ ነው
አባይ ‼️አባይ ‼️አባይ‼️

እስኪ እንመልከተው የኛ የሜትር ትራንስፖርት እዲህ አልፈን የውስጥ ችግሮች መፍታት አሊያም ባይፈቱም እኳን ጥሩ በሚባለው ያሻግረናል ብለን በምነምነው ሀሳቦቻችን ላይ ብንተባበበርስ
ሌላው ማንም ምንም ቢላቹ እናተ ግን እየሰራቹ ማለፍን በርቱበት ይሄ የኔም የህይወት መርሄ ነው ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#መኖር_ይቀጥላል 🏃🏻‍♀️‍➡️🏃🏻‍➡️🏃🏻‍♀️‍➡️🏃🏿‍♂️‍➡️
Audio
ዛሬ በቀን 03-13-2017 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የቀረበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን የናተ የ አድማጮችን የ በዓል መልካም ምኞትና ሃአሳብ አስተያየት የተወያየንበት ሲሆን በ ኮድ 1 የ አውቶ መገድ አድማጮች ሃሳብ አስተያየት ያስተናገድ እና
2/ የ በዓላት ሰሞን የሚፈጠሩ የመገድ ላይ ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው በሚል የተለያዩ ሀሳቦች ተነስተዋል ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @code3meter የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
ኮድ 3ቶች የት ናቹ እየወጣን ነው ‼️
Forwarded from Henok $
ውድ የ ኮድ 3 ቤተሰቦች እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ። መጪው 2018 ዓ/ም አመት የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የጤና ፣ በራሳቸ‍እን ንብረት ሁላችንም የምናዝበት ፣ጥቅማችን ፣መብታቸ‍እን የሚከበርበት ደህንነታችን የሚጠበቅበት ፣ እንዲሁም ሰረተን የምንለወጥበት ያድርግልን።

🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼

#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMABqvAfJ

የበርካቶቻቹ ጥያቄ የነበረው እኔም በትህግስት ጠብቁ ስላቹ ለነበረው ንግድ ፍቃድን በሲስተም ለማደስ ቀደም ሲል የነበረውን አሰራር ቀይሮታል መግስት እና በዚህ 👇👇👇 መልኩ ነው ከዚህ ቡሃላ የሚታደሰው
Audio
ዛሬ በቀን 05-1-2018 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የቀረበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን ባለፈው ዓመት ያሳለፍናቸውን እና የሰራናቸውን የዳሰስን ሲሆን እዲሁም የናተ
1 የ አውቶ መገድ አድማጮች ሃሳብ አስተያየት እ ያስተናገድ ን ዘልቀናል
ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @code3meter የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ውሰዱኝ ዋጋዬ እርካሽ ነው መጨረሻው ለካ ቅኔ ነው 🤔😉
1