ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
572 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ህይወትክን የሚያከብደው ምንድን ነው
🙏
አህያ ስትጫን የምትኖረው ጉልበት አንሷት፣ጥርስ ጎሏት ፣ ሸሆናዋ አልረግጥ አልጎዳ ብሏት አይደለም 🤷‍♂️ መብቷን እና ጉልበቷን አለማወቋ ነው ‼️
ቢሆን የ አይጥን ያክል ባስደነገጠች ነበር ‼️
@ አስተውሉ ተከራይታቹ በገቢ የምትሰሩ ገበያው ይሰጣል በሚለው ነው ነጋዴ ዋጋውን የሚተምነው ስራ አጥ ቁጥር ጨምሯል በየጊዜው ገቢክ ሳይጨምር። የቀን ገቢ እየጨመረ ነው ለ ሜትር ትራንስፖርት አናከራይም የሚሉ እየተበራከቱ ነው ይሄ ደግሞ ሰዎች መረጃ ምንጫቸው ሶሻል ሚዲያ ነው 🤷‍♂️ ታዲያ መኪናውን ተቀብሎክ እራሱ እደትርፍ ስራ ሊሰራበት አሊያም የሚለፈለፈውን ገቢ ሊጋራበት በንብረቱ ማሰቡ አይቀሬ ነው ።
@ በ ባንክ የገዛቹ ወራዊ ተመላሻቹ በየጊዜው ከፍ እያለ የሚመጣው እዲህ ያሉ የተጋነኑ ዲስኩሮች የ አበዳሪ ተቋማት የለት ገቢ ማስሊያ መነሻዎች ናቸው ።‼️
ሌላው ለበርካቶች ወደስራው መፍለስ ምክኒያት ገቢያው ውስጥ ለገባው ደግሞ ከፍተኛ ውጥረት ነው የሚሆነው ፍላጎት አንሶ አቅርቦት ከበዛ ምንም ጊዜ ቢሆን ተጎጂው አገልግሎት ሰጪው ነው እሱም በ የ አንዳንዶቻቹ ህይወት እያያቹት ነው ስለዚህ ችግሩን ዛሬ በተወሰነ ነገ በሰፊው ከነገ ባለፈ ንብረት አልባም ጭምር ያደርጋል እወቁት ‼️
ለማለት ነው ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኮድ 3
ሁሌም የነገው ፀዐይክክ የማይወጣው አተን መስለው እና ሆነው በቆሙ ክፍ የራስክ ሰዎች ነው ለዚህም ነው ሁሌም ድጋፍክ እና ተቃውሞክ በ ሀሳብ እና በ ሀሳብ ላይ ብቻ ይሁን የምንለው አለበለዛ ግን 🤷‍♂️ የሜትር ትራንስፖርት መቼም ለውጥ አያመጣም ንቁ ፣አስተውሉ ፣ መርምሩ ለብዙ ሀኑ ሊመጣ የሚገባውን ለውጥ ለግል ብቻ ለማድረግ ከሚጋጋጡ እራሳቹን ጠብቁ ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Forwarded from Henok $
ይደመጥ ‼️

ይደመጥ ‼️

ይደመጥ ‼️

ሰዎች የወሰንከውን ውሳኔ እንጂ
የነበረክን ምርጫ አይመለከቱም ‼️

የምኖረው ሰዎች እዲወዱኝ ቢሆን ኖሮ የጠሉኝ ቀን ያልቅልኝ ነበር ‼️
ግን ጠላነው ያሉ ቀን እደምወዳቸው ነግሬ አሳፍራቸዋለው🤷‍♂️
ምክኒያቱም እኔ የተገነባሁት ከኔ የሚጠበቀውን ለማድረግ እንጂ ከሰው የሚመጣውን ምላሽ ጠብቄ አይደለም ‼️

አንዳንድ ሰዎች ንፁህ መሆንህን ሲያውቁ የሚመጥናቸውን ቆሻሻ ፍለጋ ይሂዳሉ🥰🤗

#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ 🙏‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል ‼️

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
እንግዲህ የ አንድ ማህበር አላማው ይሄ ከሆ ታዲያ ኮድ 3 አልሰራምን
#መኖር_ይቀጥላል
#Henok_ code_3
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMAFAXvKt

እዚህ ላይ በደንብ ስሩ እንስራ ክፍል አንድ (1)
ክፍል ሁለት ነገ ለዛሬ ኮፒ Link
Forwarded from Henok $
የዚህ እርሻ ባለቤት የኮድ 3 ባለንብረት ነው ብላቹ ምን ይሰማቹሀል 🤷‍♂️🫢
አስቡት እዲህ ካለ ጀግና የከተማ ልጅ ገበሬ ጋር ገዘብክን በ እምነት ሰተክ ቀርቶ ህይወትክን ሰትክ በ አክሲዮን ትፈራለክ 🤔 እኛ ከምናወራው ይልቅ የሚሰሩትአይታዩም እና ነገን በነኝህ ተስፍ አድርጎ መጠበቅ የተሻለ ነው 👌‼️
የነገዋን ፀሀይ የምንሞቃት እኛ ነን ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል 🙏‼️
አሳይተህናል አለቃ 🙏‼️
Audio
ዛሬ በቀን 19-12-2017 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የቀረበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ ኮድ 1 ከ አዲስ አበባ የላዳ ታክሲ ማህበራት አመራሮች ጋር የተደረገ የስልክ ውይይት
2/ በ ታብሌት የሚከፈል የፖርኪንግ ክፍያን በተመለከተ የተለያዩ ሀሳቦች ተነስተዋል የናተ የ አድማጮችን ሃአሳብ አስተያየት በቀጣይ ሳምንት አንስተን የምንወያይ ሲሆን ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @code3meter የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
አላቹና እዳትፈሩ ዋጋቹን የሚያውቅ ፈልጎ ያገኛቹሀል። ወጋቹን የማያውቅ ይገፍቹሀል 🙏‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_

ዛሬ 20-12-1017
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMA2yP656

ቀCopy link 10x3 family
1 ለ ኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት የ አሽከርካሪዎችና ባለንብረቶች ለማህበሩ እና ለማህበሩ አመራሮች ሙሉ የጥብቅና ሽፍን ሊሰጥ ተስማምቷል
2/ ሁሉም የኮድ 3 አባላት በቅርቡ በ ወንጀልም ሁነ በፍታቤር ጉዳዮች ላይ በጥቂት ክፍያ ጥብቅና ሊቆሙላቸው እደሆነ ስንነግሮ በደስታ ነው
1
Forwarded from Henok $
ይደመጥ 🙏‼️

እስኪ ይህን ወድማችንን ተባበሩልንና እደባለፈው ልጅ ለማመስገን ያብቃው ቪሎ የደስታ ጊዜ ተለባሽ ልብስ ነው ታዲያ ይሄ መጥፍቱ ደግሞ ምን ያክል ደስታን ይቀማል ሁላችንም እናውቀዋለን መዘግየቱ ደግሞ በየቀኑ ይቆጥራል እና እባካቹን 🙏 በኮድ 3 ቤተሰብ ተፈልጎ የጠፍ ተጠይቆ የታጣ የለም እና ተባበሩን 🙏🙏
👍1
Forwarded from Henok $
እስኪ ስለዚህ ነገር ስቶቻቹ ታውቃላቹ
የዛሬ 4 ዓመት በፊት መፍትሄው እስትሬት ፒካፖ ነው አልን ይህው ዘንድሮ መፍትሄው መሆኑ ታውቆ ደላላ ሁሉ በ እስትሬት ፒካፕ ከ 60-100 ብር የደረሰ የዋጋ ጭማሪ ተደርጓል ስለዚህ ዘርፊን ማን እየመራው ነው ትላላቹ
ሀሳብ አስተያየታቹን እጠብቃለው 🙏
ያል ሰማን የለም እንጂ ያል ተናገርነው
ያልሰራነው የለም የተገበረው የለም እንጂ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል‼️
#ባርነት_የተናጥል_እንጂ_የጋራ_ፍላጎታችን_አይደለም‼️
Audio
ዛሬ በቀን 26-12-2017 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የቀረበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን ባሳለፍነው ሳምንት ቃል በገባነው መሰረት የናተ የ አድማጮችን ሃአሳብ አስተያየት የተወያየንበት ሲሆን በ ኮድ 1 ከ አዲስ አበባ የላዳ ታክሲ የ አድማጮች ሀሳብና አስተያየት ያስተናገድ እና
2/ የ በዓላት ሰሞን የሚፈጠሩ የመገድ ላይ ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው በሚል የተለያዩ ሀሳቦች ተነስተዋል ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @code3meter የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
1
Forwarded from Henok $
የሚከራዩ መኪኖች አሉ ‼️

3 ት መኪኖች አሉ ለሜትር ትራንስፖርት የሚከራዩ
ቅድመ መስፈርት
1/ ኮድ 3 ላይ በቋሚነት የሚሳተፍ የሚደጋገፍ ከግሩፑ የማይጠፍ
2/የተጠየቀውን ሁሉ ህጋዊ መስፈርቶች የሚያማላ
3/ የኮድ 3 አሰራር ህጎችን የሚከተል የሚያሟላ 👌
ቀሪውን በውስጥ
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሽልማት 🏆🏆🏆🏆
የ በዓል ስጦታ 🌼🌼🌼🌼
እስኪ ለመሸለም የ በዓል ስጦታ የት ሰፈር እንምጣ 🫵 እናተ ግን መምጣት አትችሉም 🙏 አደራ የ ዓዲስ ዓመት ስጦታ
ባትሪ
ጎማ
የሞተርዘይት
የ ካቢዮዘይት
ፊልትሮ
ዝግጁ ናቹ
ይህንን ስጦታ ያዘጋጁላቹ ዓመቱን ሙሉ ከናተጋር በቅናሽ ሲያቀርቡላቹ የነበሩት ማሜ እስፔር፣ሳላ ባትሪ፣ዛክ(ዑቃብ) እስፔር ናቸው 🙏
መስፈርቱም ለመሸለም
የ ቲክቶክ አካውታችንም የኔ የ ሔኖክን
1/ Followe
2/ YouTube Subscribe
3/ Telegram መቀላቀል ማቀላቀል ያሸልማል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_‼️
1