Forwarded from El~Nino
At least pin ይደረግ በnotification መልክ ይደርስ ዘንድ ለሁሉ ?
Forwarded from Henok $
ስልክ ቁጥሩ ላይ እየደወላቹ ትንሽ ካወራቹት ቡሀላ እዲያጠፍው ንገሩት ካላጠፍው ቀጣዩ አካሄድ አካውቱን በሪፖርት እደሚዘጋ ሲሙንም በፍቃደኝነት እደሚዘጋው ንገሩት ቶሎ ያጥፍው ባልሰለጠነና ባልተማረ የገቢያ መስመር የሚመራን ገበያ እዲህ ያሉ ቀልዶች ገበያው ላይ የሚፈጥሩት ጉዳት ቀላል ስላልሆነ ሁሉም የሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ እየደወለ በጋራ እዲህ ያሉ ንቀቶች ወደሱ እዳይመጡ መከላከል መቻል አለበት ‼️ ስልኩ 0952529595 እየደወላቹ አ<< አንተ የ 100 ምናምን ሺ ብር ስልክ ለመሸጥ በሚሊዮን ንብረቱን አፍስሶ ገበያው ውስጥ የገባን ብዙሀኑን መናቅ ምን ያክል ተፅኖ እደሚፈጥር በቀላሉ እየውበሉት >>። ሁሉም ይደውል ‼️ ሁሉም ሪከርድ እያደረገ ይላክ ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
Forwarded from Henok $
አቅም ካለክ አተ ባትፈለግም የሚፈለግ ነገር ስላለክ ህግ ተሽሮም ቢሆን አተ ትቆያለክ ስለዚህ
አንድነት‼️
ህብረት ‼️
ጥምረት ‼️
ካለን ብቻ ነገር የራሳችን ማድረግ እንችላለን 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
አንድነት‼️
ህብረት ‼️
ጥምረት ‼️
ካለን ብቻ ነገር የራሳችን ማድረግ እንችላለን 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Audio
ዛሬ በቀን 12-12-2017 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የቀረበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ መልካምና ምስጉ አሽከርካሪዎች ትራንስፖርት በመስጠት ሂደት ውስጥ ሆነው የተረሱ እቃዎችን የመለሱና የተመሰገኑ አሽከርካሪዎችን ያወሳንበት ነው ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @code3meter የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
👍1
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሲስተም በብዙ መገድ ሊቋረጥ ይችላል የትላቱ ምክኒያት ግን ገራሚ ነው እመለስበታለው በሰፊው ‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንዳንድ ሰዎች የሚሸጥ ማንነት ሲኖራቸው ሁሉም ነገር ገቢያ የሚቀርብ ይመስላቸዋል 🤷♂️‼️
በተለይ አስተዳደግ ሲጓደል።
ገዘብ ከ እምነት እንጂ ከ መሀፀን አብሮ አይወጣም ብርም ከ ሰው ልጅ እንጂ ከፈጣሪ አልመጣም ።
የሰውልጅ ግን መልኩ ፣እውቀትና እምነቱ ቢለያይም እኳን ከ አንድ ዓምላክ ዘንድ ሁሉም አንድ ነው ‼️
አለቀ ነገ በዛሬ ካልተሰራ ህይወት ሁሌም አስፈሪና አስቀያሚ ናት ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
በተለይ አስተዳደግ ሲጓደል።
ገዘብ ከ እምነት እንጂ ከ መሀፀን አብሮ አይወጣም ብርም ከ ሰው ልጅ እንጂ ከፈጣሪ አልመጣም ።
የሰውልጅ ግን መልኩ ፣እውቀትና እምነቱ ቢለያይም እኳን ከ አንድ ዓምላክ ዘንድ ሁሉም አንድ ነው ‼️
አለቀ ነገ በዛሬ ካልተሰራ ህይወት ሁሌም አስፈሪና አስቀያሚ ናት ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
Forwarded from Henok $
ህይወትክን የሚያከብደው ምንድን ነው
🙏
አህያ ስትጫን የምትኖረው ጉልበት አንሷት፣ጥርስ ጎሏት ፣ ሸሆናዋ አልረግጥ አልጎዳ ብሏት አይደለም 🤷♂️ መብቷን እና ጉልበቷን አለማወቋ ነው ‼️
ቢሆን የ አይጥን ያክል ባስደነገጠች ነበር ‼️
@ አስተውሉ ተከራይታቹ በገቢ የምትሰሩ ገበያው ይሰጣል በሚለው ነው ነጋዴ ዋጋውን የሚተምነው ስራ አጥ ቁጥር ጨምሯል በየጊዜው ገቢክ ሳይጨምር። የቀን ገቢ እየጨመረ ነው ለ ሜትር ትራንስፖርት አናከራይም የሚሉ እየተበራከቱ ነው ይሄ ደግሞ ሰዎች መረጃ ምንጫቸው ሶሻል ሚዲያ ነው 🤷♂️ ታዲያ መኪናውን ተቀብሎክ እራሱ እደትርፍ ስራ ሊሰራበት አሊያም የሚለፈለፈውን ገቢ ሊጋራበት በንብረቱ ማሰቡ አይቀሬ ነው ።
@ በ ባንክ የገዛቹ ወራዊ ተመላሻቹ በየጊዜው ከፍ እያለ የሚመጣው እዲህ ያሉ የተጋነኑ ዲስኩሮች የ አበዳሪ ተቋማት የለት ገቢ ማስሊያ መነሻዎች ናቸው ።‼️
ሌላው ለበርካቶች ወደስራው መፍለስ ምክኒያት ገቢያው ውስጥ ለገባው ደግሞ ከፍተኛ ውጥረት ነው የሚሆነው ፍላጎት አንሶ አቅርቦት ከበዛ ምንም ጊዜ ቢሆን ተጎጂው አገልግሎት ሰጪው ነው እሱም በ የ አንዳንዶቻቹ ህይወት እያያቹት ነው ስለዚህ ችግሩን ዛሬ በተወሰነ ነገ በሰፊው ከነገ ባለፈ ንብረት አልባም ጭምር ያደርጋል እወቁት ‼️
ለማለት ነው ‼️

ኮድ 3
ሁሌም የነገው ፀዐይክክ የማይወጣው አተን መስለው እና ሆነው በቆሙ ክፍ የራስክ ሰዎች ነው ለዚህም ነው ሁሌም ድጋፍክ እና ተቃውሞክ በ ሀሳብ እና በ ሀሳብ ላይ ብቻ ይሁን የምንለው አለበለዛ ግን 🤷♂️ የሜትር ትራንስፖርት መቼም ለውጥ አያመጣም ንቁ ፣አስተውሉ ፣ መርምሩ ለብዙ ሀኑ ሊመጣ የሚገባውን ለውጥ ለግል ብቻ ለማድረግ ከሚጋጋጡ እራሳቹን ጠብቁ ‼️

ይደመጥ ‼️
ይደመጥ ‼️
ይደመጥ ‼️
ሰዎች የወሰንከውን ውሳኔ እንጂ
የነበረክን ምርጫ አይመለከቱም ‼️
የምኖረው ሰዎች እዲወዱኝ ቢሆን ኖሮ የጠሉኝ ቀን ያልቅልኝ ነበር ‼️
ግን ጠላነው ያሉ ቀን እደምወዳቸው ነግሬ አሳፍራቸዋለው🤷♂️
ምክኒያቱም እኔ የተገነባሁት ከኔ የሚጠበቀውን ለማድረግ እንጂ ከሰው የሚመጣውን ምላሽ ጠብቄ አይደለም ‼️
አንዳንድ ሰዎች ንፁህ መሆንህን ሲያውቁ የሚመጥናቸውን ቆሻሻ ፍለጋ ይሂዳሉ🥰🤗
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ 🙏‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል ‼️
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com

TikTok
TikTok · Henok $
Check out Henok $’s video.
Forwarded from Henok $
የዚህ እርሻ ባለቤት የኮድ 3 ባለንብረት ነው ብላቹ ምን ይሰማቹሀል 🤷♂️🫢
አስቡት እዲህ ካለ ጀግና የከተማ ልጅ ገበሬ ጋር ገዘብክን በ እምነት ሰተክ ቀርቶ ህይወትክን ሰትክ በ አክሲዮን ትፈራለክ 🤔 እኛ ከምናወራው ይልቅ የሚሰሩትአይታዩም እና ነገን በነኝህ ተስፍ አድርጎ መጠበቅ የተሻለ ነው 👌‼️
የነገዋን ፀሀይ የምንሞቃት እኛ ነን ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል 🙏‼️
አሳይተህናል አለቃ 🙏‼️

ዛሬ በቀን 19-12-2017 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የቀረበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ ኮድ 1 ከ አዲስ አበባ የላዳ ታክሲ ማህበራት አመራሮች ጋር የተደረገ የስልክ ውይይት
2/ በ ታብሌት የሚከፈል የፖርኪንግ ክፍያን በተመለከተ የተለያዩ ሀሳቦች ተነስተዋል የናተ የ አድማጮችን ሃአሳብ አስተያየት በቀጣይ ሳምንት አንስተን የምንወያይ ሲሆን ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @code3meter የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
2/ በ ታብሌት የሚከፈል የፖርኪንግ ክፍያን በተመለከተ የተለያዩ ሀሳቦች ተነስተዋል የናተ የ አድማጮችን ሃአሳብ አስተያየት በቀጣይ ሳምንት አንስተን የምንወያይ ሲሆን ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @code3meter የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
አላቹና እዳትፈሩ ዋጋቹን የሚያውቅ ፈልጎ ያገኛቹሀል። ወጋቹን የማያውቅ ይገፍቹሀል 🙏‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
ዛሬ 20-12-1017
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
ዛሬ 20-12-1017
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMA2yP656
ቀCopy link 10x3 family
1 ለ ኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት የ አሽከርካሪዎችና ባለንብረቶች ለማህበሩ እና ለማህበሩ አመራሮች ሙሉ የጥብቅና ሽፍን ሊሰጥ ተስማምቷል
2/ ሁሉም የኮድ 3 አባላት በቅርቡ በ ወንጀልም ሁነ በፍታቤር ጉዳዮች ላይ በጥቂት ክፍያ ጥብቅና ሊቆሙላቸው እደሆነ ስንነግሮ በደስታ ነው
ቀCopy link 10x3 family
1 ለ ኮድ 3 ሜትር ትራንስፖርት የ አሽከርካሪዎችና ባለንብረቶች ለማህበሩ እና ለማህበሩ አመራሮች ሙሉ የጥብቅና ሽፍን ሊሰጥ ተስማምቷል
2/ ሁሉም የኮድ 3 አባላት በቅርቡ በ ወንጀልም ሁነ በፍታቤር ጉዳዮች ላይ በጥቂት ክፍያ ጥብቅና ሊቆሙላቸው እደሆነ ስንነግሮ በደስታ ነው
❤1
Forwarded from Henok $
TikTok
TikTok · Henok $
Check out Henok $’s video.
Forwarded from Henok $
ይደመጥ 🙏‼️
እስኪ ይህን ወድማችንን ተባበሩልንና እደባለፈው ልጅ ለማመስገን ያብቃው ቪሎ የደስታ ጊዜ ተለባሽ ልብስ ነው ታዲያ ይሄ መጥፍቱ ደግሞ ምን ያክል ደስታን ይቀማል ሁላችንም እናውቀዋለን መዘግየቱ ደግሞ በየቀኑ ይቆጥራል እና እባካቹን 🙏 በኮድ 3 ቤተሰብ ተፈልጎ የጠፍ ተጠይቆ የታጣ የለም እና ተባበሩን 🙏🙏

እስኪ ስለዚህ ነገር ስቶቻቹ ታውቃላቹ
የዛሬ 4 ዓመት በፊት መፍትሄው እስትሬት ፒካፖ ነው አልን ይህው ዘንድሮ መፍትሄው መሆኑ ታውቆ ደላላ ሁሉ በ እስትሬት ፒካፕ ከ 60-100 ብር የደረሰ የዋጋ ጭማሪ ተደርጓል ስለዚህ ዘርፊን ማን እየመራው ነው ትላላቹ ❓
ሀሳብ አስተያየታቹን እጠብቃለው 🙏❓
ያል ሰማን የለም እንጂ ያል ተናገርነው
ያልሰራነው የለም የተገበረው የለም እንጂ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል✊‼️
#ባርነት_የተናጥል_እንጂ_የጋራ_ፍላጎታችን_አይደለም✊‼️