ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
572 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ይቺን ልጅ በትኩረት ተከታተሏት ‼️
መጨረሻዋ የሚያመር አልመስልክ እያለኝ ነው ካልሆነ አካውቷን ለሜካፖ እደምትፈልገው ስትናገር ስለሰማዋት ዋላ ተዘግቶ ህልሟ በከቱ እዳይቀር አካሄዷ ትንሽ መስመር ይስታል አሽከርካሪውን ጥርጣሬውስጥ ይከታል በየቀኑ የሌሉ ገቢዎችን ያውጃል ስራዎቿ
3
Forwarded from Henok $
ውድ የ code 3 meter transport ቤተሰቦች እንዴት ከረማቹ  በቀን 30/11/17 አንድ የመኪና አደጋ አጋጥሞኝ ነበር ፊጋ ቁልቁለት ላይ በገቢ ይዤ ራይድ ነበር ምሰራው እና ሰው ገብቶብኝ ሰው አተርፋለው ብዬ እራሴ ከምነዳው ቪትስ መኪና በተጨማሪ ሌላ ሀይሉክ መኪና ላይ ከባድ የተባለ ጉዳት ደርሶብኛል እና ለሰው ልጅ መዳኒቱ ሰው ነውና ወደናተ ቤተሰቦቼ መጣው እኔ ተከራይቼ ምሰራበት መኪና ቤተሰብ አስተዳዳሪ ነውና ለማሰራት አቅማችን አይፈቅድም 350 ሺ ብር ተገመተልን የገጨውትም መኪና 950ሺ ተገመተ 3 ተኛ ወገን ሊያግዘኝ ሚችለው ቢበዛ 250ሺ ነው ተባልኩ እና የቀረውን እንደራደራለን ተብያለው ይሄን ሁሉ ለማረግ የኔም የመኪናዬም አከራይ አቅማችን አይፈቅድም ስለዚም ወደናተ ፊቴን ማዞር ግድ ሆኖብኛል እና ውድ የ code 3 meter transport ቤተሰቦች የቻላቹትን እንድታግዙኝ በ እግዚአብሔር  ፊት ጠይቃቹሀለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

በቻላቹት ብር ቻሌጁን እየተቀላቀላችሁ የበኩላቹን እርዱኝ ከምስጋና ጋር

በሰው ህይወት ላይ ብዙ ችግሮች ያጋጥማሉ እናም በመደጋገፍ የተለመደውን ወንድማዊ ህብረት እናሳይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

CBE 1000067592321 መልካምሰው አስረሳኸኝ
ቴሌብር 0915612161 መልካምሰው
Forwarded from Henok $
እናተ ስትሰጡ ለ ህሊናው እና ለፍርድ ተላልፎ የሚሰጥን ሰው እየታደጋቹ ነው 🙏🥰
እናተ አለሁኝ ስትሉ ሰው የለኝም የሚለውን ምስኪን አሽከርካሪ ብዙ ወዳጅ እዳለው ተስፍ እየሆናቹት ነው🥰🙏
እናተ ችግሩን መግለፅ ላፈረ ወጥቶ ላልጠየቀ ምስኪን ሸክሙን እያቀለላቹለት ነው 🥰🙏
እናተ ሳይቸግራቹ ሳይሆን እየተቸገራቹ የምትሰጡ ፣እያጣቹ የምታበድሩ ልበ ቀና ኮድ 3 ቶች እባካቹን ይሄ ፍቅራቹ አይጥፍ 🥰🙏
ከዚህ በላይ። አንድነት ከዚህም በላይ ህብረት የለም 🤷‍♂️ ይሄ በድርጅቶቹ በኩል ሊሳካ የሚችል አይደለም ፣ይሄ በ አንድ ሰው ፍላጎት ብቻ የሚሆንም አይደለም በናተ አንድነትና ህብረት ብቻ እንጂ 🙏🥰
ብቻ ሁላቹንም ክበሩልኝ ክፊ አይካቹ 🙏🥰
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/code3drivers
Forwarded from bk
ሰላም ሄኒ መንገድ ላይ አግኝቼው ነው ምን አልባት ብንርዳው ብዬ ይሄንን ፖስት ግሩፑ ላይ ሼር አድርጌዋለው
Forwarded from bk
ሰላም የኮድ ሶስት ቤተሰቦች ዛሬ 10ሰሀት አካባቢ መነሻውን ሰፈራ ሳይት 5 አድርጎ ሀያት መሪ ባቡር ጣቢያ አካባቢ በማንዋል የወሰድከው ሰውዪ ዶክመንት መኪናው ውስጥ ስለጣለ 0911832571 ደውለክ ብትሰጠኝ ወርታውን አከፍላለው ይልካል!!!
Forwarded from El~Nino
20 ሜትር መስቀለኛ ላይ ወደ አጆራ ስትታጠፋ አጉል የሆነ ቢጫ መስመር አስምረዋል ። በጣም በጣም ጥንቃቄ ይፈልጋል ።
Forwarded from El~Nino
At least pin ይደረግ በnotification መልክ ይደርስ ዘንድ ለሁሉ ?
Forwarded from Henok $
ስልክ ቁጥሩ ላይ እየደወላቹ ትንሽ ካወራቹት ቡሀላ እዲያጠፍው ንገሩት ካላጠፍው ቀጣዩ አካሄድ አካውቱን በሪፖርት እደሚዘጋ ሲሙንም በፍቃደኝነት እደሚዘጋው ንገሩት ቶሎ ያጥፍው ባልሰለጠነና ባልተማረ የገቢያ መስመር የሚመራን ገበያ እዲህ ያሉ ቀልዶች ገበያው ላይ የሚፈጥሩት ጉዳት ቀላል ስላልሆነ ሁሉም የሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ እየደወለ በጋራ እዲህ ያሉ ንቀቶች ወደሱ እዳይመጡ መከላከል መቻል አለበት ‼️ ስልኩ 0952529595 እየደወላቹ አ<< አንተ የ 100 ምናምን ሺ ብር ስልክ ለመሸጥ በሚሊዮን ንብረቱን አፍስሶ ገበያው ውስጥ የገባን ብዙሀኑን መናቅ ምን ያክል ተፅኖ እደሚፈጥር በቀላሉ እየውበሉት >>። ሁሉም ይደውል ‼️ ሁሉም ሪከርድ እያደረገ ይላክ ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
Forwarded from Henok $
አቅም ካለክ አተ ባትፈለግም የሚፈለግ ነገር ስላለክ ህግ ተሽሮም ቢሆን አተ ትቆያለክ ስለዚህ
አንድነት‼️
ህብረት ‼️
ጥምረት ‼️
ካለን ብቻ ነገር የራሳችን ማድረግ እንችላለን 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Audio
ዛሬ በቀን 12-12-2017 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የቀረበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ መልካምና ምስጉ አሽከርካሪዎች ትራንስፖርት በመስጠት ሂደት ውስጥ ሆነው የተረሱ እቃዎችን የመለሱና የተመሰገኑ አሽከርካሪዎችን ያወሳንበት ነው ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @code3meter የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
👍1
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሲስተም በብዙ መገድ ሊቋረጥ ይችላል የትላቱ ምክኒያት ግን ገራሚ ነው እመለስበታለው በሰፊው ‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንዳንድ ሰዎች የሚሸጥ ማንነት ሲኖራቸው ሁሉም ነገር ገቢያ የሚቀርብ ይመስላቸዋል 🤷‍♂️‼️
በተለይ አስተዳደግ ሲጓደል።
ገዘብ ከ እምነት እንጂ ከ መሀፀን አብሮ አይወጣም ብርም ከ ሰው ልጅ እንጂ ከፈጣሪ አልመጣም ።
የሰውልጅ ግን መልኩ ፣እውቀትና እምነቱ ቢለያይም እኳን ከ አንድ ዓምላክ ዘንድ ሁሉም አንድ ነው ‼️
አለቀ ነገ በዛሬ ካልተሰራ ህይወት ሁሌም አስፈሪና አስቀያሚ ናት ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
Forwarded from Henok $
ህይወትክን የሚያከብደው ምንድን ነው
🙏
አህያ ስትጫን የምትኖረው ጉልበት አንሷት፣ጥርስ ጎሏት ፣ ሸሆናዋ አልረግጥ አልጎዳ ብሏት አይደለም 🤷‍♂️ መብቷን እና ጉልበቷን አለማወቋ ነው ‼️
ቢሆን የ አይጥን ያክል ባስደነገጠች ነበር ‼️
@ አስተውሉ ተከራይታቹ በገቢ የምትሰሩ ገበያው ይሰጣል በሚለው ነው ነጋዴ ዋጋውን የሚተምነው ስራ አጥ ቁጥር ጨምሯል በየጊዜው ገቢክ ሳይጨምር። የቀን ገቢ እየጨመረ ነው ለ ሜትር ትራንስፖርት አናከራይም የሚሉ እየተበራከቱ ነው ይሄ ደግሞ ሰዎች መረጃ ምንጫቸው ሶሻል ሚዲያ ነው 🤷‍♂️ ታዲያ መኪናውን ተቀብሎክ እራሱ እደትርፍ ስራ ሊሰራበት አሊያም የሚለፈለፈውን ገቢ ሊጋራበት በንብረቱ ማሰቡ አይቀሬ ነው ።
@ በ ባንክ የገዛቹ ወራዊ ተመላሻቹ በየጊዜው ከፍ እያለ የሚመጣው እዲህ ያሉ የተጋነኑ ዲስኩሮች የ አበዳሪ ተቋማት የለት ገቢ ማስሊያ መነሻዎች ናቸው ።‼️
ሌላው ለበርካቶች ወደስራው መፍለስ ምክኒያት ገቢያው ውስጥ ለገባው ደግሞ ከፍተኛ ውጥረት ነው የሚሆነው ፍላጎት አንሶ አቅርቦት ከበዛ ምንም ጊዜ ቢሆን ተጎጂው አገልግሎት ሰጪው ነው እሱም በ የ አንዳንዶቻቹ ህይወት እያያቹት ነው ስለዚህ ችግሩን ዛሬ በተወሰነ ነገ በሰፊው ከነገ ባለፈ ንብረት አልባም ጭምር ያደርጋል እወቁት ‼️
ለማለት ነው ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኮድ 3
ሁሌም የነገው ፀዐይክክ የማይወጣው አተን መስለው እና ሆነው በቆሙ ክፍ የራስክ ሰዎች ነው ለዚህም ነው ሁሌም ድጋፍክ እና ተቃውሞክ በ ሀሳብ እና በ ሀሳብ ላይ ብቻ ይሁን የምንለው አለበለዛ ግን 🤷‍♂️ የሜትር ትራንስፖርት መቼም ለውጥ አያመጣም ንቁ ፣አስተውሉ ፣ መርምሩ ለብዙ ሀኑ ሊመጣ የሚገባውን ለውጥ ለግል ብቻ ለማድረግ ከሚጋጋጡ እራሳቹን ጠብቁ ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Forwarded from Henok $
ይደመጥ ‼️

ይደመጥ ‼️

ይደመጥ ‼️

ሰዎች የወሰንከውን ውሳኔ እንጂ
የነበረክን ምርጫ አይመለከቱም ‼️

የምኖረው ሰዎች እዲወዱኝ ቢሆን ኖሮ የጠሉኝ ቀን ያልቅልኝ ነበር ‼️
ግን ጠላነው ያሉ ቀን እደምወዳቸው ነግሬ አሳፍራቸዋለው🤷‍♂️
ምክኒያቱም እኔ የተገነባሁት ከኔ የሚጠበቀውን ለማድረግ እንጂ ከሰው የሚመጣውን ምላሽ ጠብቄ አይደለም ‼️

አንዳንድ ሰዎች ንፁህ መሆንህን ሲያውቁ የሚመጥናቸውን ቆሻሻ ፍለጋ ይሂዳሉ🥰🤗

#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ 🙏‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል ‼️

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com
Forwarded from Henok $
እንግዲህ የ አንድ ማህበር አላማው ይሄ ከሆ ታዲያ ኮድ 3 አልሰራምን
#መኖር_ይቀጥላል
#Henok_ code_3
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMAFAXvKt

እዚህ ላይ በደንብ ስሩ እንስራ ክፍል አንድ (1)
ክፍል ሁለት ነገ ለዛሬ ኮፒ Link
Forwarded from Henok $
የዚህ እርሻ ባለቤት የኮድ 3 ባለንብረት ነው ብላቹ ምን ይሰማቹሀል 🤷‍♂️🫢
አስቡት እዲህ ካለ ጀግና የከተማ ልጅ ገበሬ ጋር ገዘብክን በ እምነት ሰተክ ቀርቶ ህይወትክን ሰትክ በ አክሲዮን ትፈራለክ 🤔 እኛ ከምናወራው ይልቅ የሚሰሩትአይታዩም እና ነገን በነኝህ ተስፍ አድርጎ መጠበቅ የተሻለ ነው 👌‼️
የነገዋን ፀሀይ የምንሞቃት እኛ ነን ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል 🙏‼️
አሳይተህናል አለቃ 🙏‼️
Audio
ዛሬ በቀን 19-12-2017 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የቀረበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ ኮድ 1 ከ አዲስ አበባ የላዳ ታክሲ ማህበራት አመራሮች ጋር የተደረገ የስልክ ውይይት
2/ በ ታብሌት የሚከፈል የፖርኪንግ ክፍያን በተመለከተ የተለያዩ ሀሳቦች ተነስተዋል የናተ የ አድማጮችን ሃአሳብ አስተያየት በቀጣይ ሳምንት አንስተን የምንወያይ ሲሆን ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @code3meter የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏

#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
#YouTube @henok_Code_3
#Personal contact @Henok_2626
#E /henoktesfaye682@gmail.com