Forwarded from Zeban
Forwarded from Zeban
በ 1986 በ ደብብ ሱዳን ውስጥ በነበረ ድርቅ ዓለም የሚነጋገርበት አንድ ፎቶ ኬቨን ካርተር በሚባል ሰው ተነሳ በዚህም ዓለም ቀን ቆርጦ ጊዜ መርጦ ባነሳው ፎቶ ግራፍ ሸለመው ታዲያ ግን አንድ ጋዜጠኛ እዛው ጥያቄ ጠየቀው እዲህ ሲል << በዛ በጭንቁ ሰዓት በ ርዐብ የደቀቀውን እፃን ነብሱ እስኪወጣ ከሚጠባበቀው ጥንብ አንሳ ሌሎች ስንት ጥባሳዎች ነበሩ ❓>>ካርተር ለሽልማት ስላስጠራው ታሪክ ደረቱን ነፍቶ ማብራራት ጀረ ብዙ ካለ ቡሃላ በኩራት <<አንድ ብቻ ነበር >>ሲል መለሰ ታዲያ በዚህ መሃል ጋዜጠኛው ቀበል አድርጎ <<እኔ ግን ሁለት እደነበራቹ ነው የሚታየኝ አንዱ ነብሱ እስኪወጣ የሚጠብቀው ሌላኛው ፎቶ የሚያነሳው>> ናቸው ብሎ መለሰለት ከዛ ጊዜ ጀምሮ ካርተር በፀፀት ውስጥ ወደቀ መረጋጋትም እራቀው በወቅቱም ማድረግ የነበረበት ምን እንደነበር የተረዳው ዘግይቶ ነው በ መኪናው ውስጥ እያለ ብዙሃንን (ይቅርታ የሚሉ ፅሁፎችን በብዛት ፅፎ እራሱን አጠፍ )🤷♂️ እኛም ሀገር እዲሁ ነው ብዙ የተባለላቸው በ ዓለም መድረኮች ላይ ሲመዘኑና ሲፈተሹ ጂስማቸው የጠፍ በጭንቅና በጩህት ውስጥ አሉ ከመርዳት ይልቅ መታወቂያ ለራሳቸው ያደረጓቸው በ ቢሮ አቸው እና በ የቤቱ ብዙ ህፃናትና አረጋዊያን መጋለቢያቸው ደግሞ ወጣቶች ሆነው እዚህ ደርሰናል
ታዲያ ዛሬ እዲህ እደ ካርተን ሆኖ የ ይቅርታ ደብዳቤ መሰል ማስታወቂያዎችን ሳይ መጨረሻው ምን ይሆን ብዬ 🤔 እፈራለው <<ትላንት ዛሬ አይደለም ነገም ዛሬን የ መሆን እድል አይሰጥም >> እየሰመጡ አለው ከማለት አውጡኝ ብሎ መትረፍ ይሻላል ባይ ነኝ ‼️🙏
#Henok_$
ታዲያ ዛሬ እዲህ እደ ካርተን ሆኖ የ ይቅርታ ደብዳቤ መሰል ማስታወቂያዎችን ሳይ መጨረሻው ምን ይሆን ብዬ 🤔 እፈራለው <<ትላንት ዛሬ አይደለም ነገም ዛሬን የ መሆን እድል አይሰጥም >> እየሰመጡ አለው ከማለት አውጡኝ ብሎ መትረፍ ይሻላል ባይ ነኝ ‼️🙏
#Henok_$
Forwarded from Henok $
እስኪ ዛሬ ስራ ልስጣቹ 😝‼️
እስኪ ኮንስትራክሽን ውስጥ የምትሰሩ ጥሩ ግንዩነት ከተለያዩ የግባታ ፣የ ኢቴሪየር፣ የህንፃ አስተዳደሮች ጋር ግንዩነትና ተግባቦት ያላቹ ብዙ ካፒታል ሳይፈልግ መስራት የምንችለው አንድ የሚያድግ ትልቅ ቢዝነስ አለኝ ጊዜ ስለሌለኝ ስራውንም ስለምወደው partner ፈልጌያለው እና በደንብ ስራን ለመስራት እደራሱ አድርጎ ከፈለገ በ % ከፈለገ በ ሼር ኦልደር መስራት የሚፈልግ ያውራኝ ህጋዊ መገዶችን በሙሉ አሟልቶ የሚቀጥል ቅድሚያ ለሴት ብንሰጥም ለወዶችም ቅድሚያ 😁አላቸው ወጣቶች ይበረታታሉ 🙏
የ ፅዳት ተቋም ነው ተቋሙ
#ህንፃ
#መኪና ዲቴል
#ምጣፍ
#ፍብሪካ
#ማሽን
ልምድና ማሽኖች ከሚባክኑ በጋራ እንጠቀምበት ብዬ ነው

ዛሬ በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የሚናቀርበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ ወቅታዊ የግብር እዲሁም ሰሞኒኛ ጉዳዮችን የምናነሳ ስለሆነ ይህንንም ውይይት በ TikTok ቀጥታ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የምናስተላልፍላቹ ይሆናል ሃሳብ አስተያየታቹን በ 09 44 72 12 72 ላይ አጭር የፅሁፍ መልክት ብቻ በመላክ ማድረስ ትችላላቹ ጥያቄዎቻችንም
ማንሳት የምትፈልጓቸውን ነጥቦች በዝርዝር በፅሁፍ ብቻ እድታቀርቡት እጠይቃለን ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
ማንሳት የምትፈልጓቸውን ነጥቦች በዝርዝር በፅሁፍ ብቻ እድታቀርቡት እጠይቃለን ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
Audio
ዛሬ በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የቀረበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ ወቅታዊ የግብር እዲሁም ሰሞኒኛ ጉዳዮችን የነሳን ሲሆን ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @code3meter የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
Forwarded from Henok $
ኑ ‼️ ፀሎት ቤቴን በጋራ እንገባት 🙏
እስኪ የሚጠብቀኝን ልገራቹ ሚስጥሩን
ለሊት 11 ሰዓት እደምነሳ ታውቃላቹ ፀሎት ግዴታ ነውና ፀሎት ቤቴን መወየር ማሳመር ፈለኩኝ ለዚህ ደግሞ በጭንቄ። ጊዜ ከጎኔ ሄኖክ ነበር በግብር፣በስራ፣በ አደጋ ጊዜ የምትሉ ካላቹ ይህው የኔ ደግሞ የጭቅ ሰዓት መተፈሻዬ ስፍራላይ አሻራቹን አኑሩ ብዬ ልጋብዛቹ 🙏‼️
ዛሬ አንድ ነገር ከናተ ልቀበል የ ተለያየ እምነት ተከታይ የሆናቹ የኮድ 3 አባላት ብኖንም ግን ሁላችንም እደየ ዓመንበት ፀሎት የምናደርግባቸው ስፍራዎች አሉን እና እኔም ዛሬ ፀሎት ቤቴላይ እውነተኛ ስጦታቹን ልቀበል ነው ስለዚህ ለፀሎት ቤት የሚሆኑ ማነኛውንም ከ በገና ጀምሮ የምትሰጡኝን ስጦታ ለፀሎት ቤቴ አስፈልጎኛልና ሁሉን እቀበላለው በደንብ ኢቴሪየር ከተሰራ ቡሃላ ለማስታወሻቹ ጀርባና እቃው ላይ ስምና አድራሻቹን ፅፌ የማስቀምጥ ይሆናል 🙏🙏
ለማቀበልም ሆነ ለመወበል በውስጥ አናግሩኝ
በውስጥ ያላቹበት እቀበላለው የስጦታ ትንሽ እዳትሉ ከ ሻማ ጀምሮ እቀበላለው ያላቹበት ፍቅሩን እንጂ ብሩን አይደለም የምቶዱትን ለምቶዱት ሰው ብቻ ይሁን መስፈርታቹ 🥰🙏
ኑሩልኝ 🙏‼️ ክበሩልኝ 🙏🥰‼️
የናተው ሔኖክ ኮድ 3

❤2
Audio
ዛሬ በቀን 28-11-2017 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የቀረበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ ወቅታዊ የግብር እዲሁም ሰሞኒኛ ጉዳዮችን የነሳን ሲሆን በዚህም አሌክስ 24 የደረሰበትን አደጋ ተከትሎ በ በርካቶቻቹ በኩል ምን ላይ ይሆን ❓ የሚለውን ጥያቄ የመለሰና አሁንም ድጋፍ እደሚያስፈልገው የተረዳንበት በተጨማሪ በድርጅቶች መረጃ ለገቢዮች በማስተላለፍ ሂደት አሽከርካሪዎች አጋጠሙን ያሉትን አጋርተናል ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @code3meter የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
Forwarded from Henok $
ይቺን ልጅ በትኩረት ተከታተሏት ‼️
መጨረሻዋ የሚያመር አልመስልክ እያለኝ ነው ካልሆነ አካውቷን ለሜካፖ እደምትፈልገው ስትናገር ስለሰማዋት ዋላ ተዘግቶ ህልሟ በከቱ እዳይቀር አካሄዷ ትንሽ መስመር ይስታል አሽከርካሪውን ጥርጣሬውስጥ ይከታል በየቀኑ የሌሉ ገቢዎችን ያውጃል ስራዎቿ
መጨረሻዋ የሚያመር አልመስልክ እያለኝ ነው ካልሆነ አካውቷን ለሜካፖ እደምትፈልገው ስትናገር ስለሰማዋት ዋላ ተዘግቶ ህልሟ በከቱ እዳይቀር አካሄዷ ትንሽ መስመር ይስታል አሽከርካሪውን ጥርጣሬውስጥ ይከታል በየቀኑ የሌሉ ገቢዎችን ያውጃል ስራዎቿ
❤3
Forwarded from Henok $
ውድ የ code 3 meter transport ቤተሰቦች እንዴት ከረማቹ በቀን 30/11/17 አንድ የመኪና አደጋ አጋጥሞኝ ነበር ፊጋ ቁልቁለት ላይ በገቢ ይዤ ራይድ ነበር ምሰራው እና ሰው ገብቶብኝ ሰው አተርፋለው ብዬ እራሴ ከምነዳው ቪትስ መኪና በተጨማሪ ሌላ ሀይሉክ መኪና ላይ ከባድ የተባለ ጉዳት ደርሶብኛል እና ለሰው ልጅ መዳኒቱ ሰው ነውና ወደናተ ቤተሰቦቼ መጣው እኔ ተከራይቼ ምሰራበት መኪና ቤተሰብ አስተዳዳሪ ነውና ለማሰራት አቅማችን አይፈቅድም 350 ሺ ብር ተገመተልን የገጨውትም መኪና 950ሺ ተገመተ 3 ተኛ ወገን ሊያግዘኝ ሚችለው ቢበዛ 250ሺ ነው ተባልኩ እና የቀረውን እንደራደራለን ተብያለው ይሄን ሁሉ ለማረግ የኔም የመኪናዬም አከራይ አቅማችን አይፈቅድም ስለዚም ወደናተ ፊቴን ማዞር ግድ ሆኖብኛል እና ውድ የ code 3 meter transport ቤተሰቦች የቻላቹትን እንድታግዙኝ በ እግዚአብሔር ፊት ጠይቃቹሀለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በቻላቹት ብር ቻሌጁን እየተቀላቀላችሁ የበኩላቹን እርዱኝ ከምስጋና ጋር
በሰው ህይወት ላይ ብዙ ችግሮች ያጋጥማሉ እናም በመደጋገፍ የተለመደውን ወንድማዊ ህብረት እናሳይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
CBE 1000067592321 መልካምሰው አስረሳኸኝ
ቴሌብር 0915612161 መልካምሰው
በቻላቹት ብር ቻሌጁን እየተቀላቀላችሁ የበኩላቹን እርዱኝ ከምስጋና ጋር
በሰው ህይወት ላይ ብዙ ችግሮች ያጋጥማሉ እናም በመደጋገፍ የተለመደውን ወንድማዊ ህብረት እናሳይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
CBE 1000067592321 መልካምሰው አስረሳኸኝ
ቴሌብር 0915612161 መልካምሰው
Forwarded from Henok $
እናተ ስትሰጡ ለ ህሊናው እና ለፍርድ ተላልፎ የሚሰጥን ሰው እየታደጋቹ ነው 🙏🥰
እናተ አለሁኝ ስትሉ ሰው የለኝም የሚለውን ምስኪን አሽከርካሪ ብዙ ወዳጅ እዳለው ተስፍ እየሆናቹት ነው🥰🙏
እናተ ችግሩን መግለፅ ላፈረ ወጥቶ ላልጠየቀ ምስኪን ሸክሙን እያቀለላቹለት ነው 🥰🙏
እናተ ሳይቸግራቹ ሳይሆን እየተቸገራቹ የምትሰጡ ፣እያጣቹ የምታበድሩ ልበ ቀና ኮድ 3 ቶች እባካቹን ይሄ ፍቅራቹ አይጥፍ 🥰🙏
ከዚህ በላይ። አንድነት ከዚህም በላይ ህብረት የለም 🤷♂️ ይሄ በድርጅቶቹ በኩል ሊሳካ የሚችል አይደለም ፣ይሄ በ አንድ ሰው ፍላጎት ብቻ የሚሆንም አይደለም በናተ አንድነትና ህብረት ብቻ እንጂ 🙏🥰
ብቻ ሁላቹንም ክበሩልኝ ክፊ አይካቹ 🙏🥰
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/code3drivers

TikTok
TikTok · Henok $
Check out Henok $’s video.
Forwarded from bk
ሰላም ሄኒ መንገድ ላይ አግኝቼው ነው ምን አልባት ብንርዳው ብዬ ይሄንን ፖስት ግሩፑ ላይ ሼር አድርጌዋለው
Forwarded from bk
ሰላም የኮድ ሶስት ቤተሰቦች ዛሬ 10ሰሀት አካባቢ መነሻውን ሰፈራ ሳይት 5 አድርጎ ሀያት መሪ ባቡር ጣቢያ አካባቢ በማንዋል የወሰድከው ሰውዪ ዶክመንት መኪናው ውስጥ ስለጣለ 0911832571 ደውለክ ብትሰጠኝ ወርታውን አከፍላለው ይልካል!!!
Forwarded from El~Nino
20 ሜትር መስቀለኛ ላይ ወደ አጆራ ስትታጠፋ አጉል የሆነ ቢጫ መስመር አስምረዋል ። በጣም በጣም ጥንቃቄ ይፈልጋል ።
Forwarded from El~Nino
At least pin ይደረግ በnotification መልክ ይደርስ ዘንድ ለሁሉ ?
Forwarded from Henok $
ስልክ ቁጥሩ ላይ እየደወላቹ ትንሽ ካወራቹት ቡሀላ እዲያጠፍው ንገሩት ካላጠፍው ቀጣዩ አካሄድ አካውቱን በሪፖርት እደሚዘጋ ሲሙንም በፍቃደኝነት እደሚዘጋው ንገሩት ቶሎ ያጥፍው ባልሰለጠነና ባልተማረ የገቢያ መስመር የሚመራን ገበያ እዲህ ያሉ ቀልዶች ገበያው ላይ የሚፈጥሩት ጉዳት ቀላል ስላልሆነ ሁሉም የሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ እየደወለ በጋራ እዲህ ያሉ ንቀቶች ወደሱ እዳይመጡ መከላከል መቻል አለበት ‼️ ስልኩ 0952529595 እየደወላቹ አ<< አንተ የ 100 ምናምን ሺ ብር ስልክ ለመሸጥ በሚሊዮን ንብረቱን አፍስሶ ገበያው ውስጥ የገባን ብዙሀኑን መናቅ ምን ያክል ተፅኖ እደሚፈጥር በቀላሉ እየውበሉት >>። ሁሉም ይደውል ‼️ ሁሉም ሪከርድ እያደረገ ይላክ ‼️
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል