ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
572 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Zeban
እረ ቆይ የ አንድ የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ አለ ፈጠሪ መል ዓክታትን ፈጠረ ከተፈጠሩትም አንዱ ሳጥና ኤል የመልኃክት አለቃነበረ ቀና ሲሉ እሱ ከላይ ሌሎቹ ከታች ነበሩ ሁሉም ከየት መጣን ማነስ ነው የፈጠረን ማለት ጀመሩ ይሄን ጊዜ ሳጥናኤል ምን አለ (እኔነኝ የፈጠርኳቹ ከላይ ያለሁት እኔ ነኝ አለ ይህን ጊዜ ያሁኑ የ መልዓክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንም ባለንበት ፀንተን እጠብቅ😉🤔 ወገኖቼ እኔ ፀንቶ መጠበቁን ነው የምመርጠው በመላምንትና በየ ጊዜው በሚታደስ አዲስ አዋጅ በ አፍቹ ከፍተኛ የሆነ ወደጥልቁ የሚያስወረውር እዳ እዳታመጡብን 🙏 በልልኝ ኦላ 🙏🥰 ብችሉ ችግሮቻቹን ወጪዎቻችንን በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች እዚህም ገፅ ላይ ዘርዝሩ ችግሩን ለኛነው እያሉ መጮህ መፍትሄ አይሆንም መፍትሄው የሚገባውን መልክት ለሚገባው ሰው በሚገባው ቋንቋ ማቅረብ ነው 🙏
ለመፅሃፍ የታሪክ ስህተትና ምሳሌ አጠቃቀም ስህተት ካለ ከወዲሁ ይቅርታ 🙏 ብለናል እባካቹ የሳጥናኤል አቋም ያላቹ እረፍ 🙏‼️
#ኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_
#ኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_

የዛሬ መልህክቴ 🙏
አንድ ነገር ግን አውቃለው ምንም ይሁን ምንም የዘድሮ ግብር በ አዲሱ የ ሂሳብ አሰራር እደሚሆን 🤷‍♂️መልካም ቀን ተመኘሁላቹ 🥰🙏‼️
Forwarded from Zeban
ቴሌ-ብር መላኪያው መ+251 91 187 6383
☝️☝️ ዬሄ የቴሌ ብር አካውቱ ነው ሁላቹም የበኩላቹን አድርጉ ሁለቱን እጀታዎች 4000 ብር ነው የተባለው መሸፈን የኛ ግዴታ ነው
ኮድ 3ቶች እዴት አደራቹ ዶላር እንዘረዝራለን ሲሉ የተያዙት ሶስቱ ሴቶች ለማምለጥ ሲሞክሩ የ በሩን እጀታዎች የሰበሩበት ስለሆነ እነኝህን የሚተካልን መለዋወጫ አሊያም ያለው የኮድ 3 አሽከርካሪ ካልሆነ ግን እኛ ኮድ 3 ቶች የምንተካለት መገድ መኖር አለበት ባልለው መሰረት ሁላቹም ለ ክፍም ለደጉም ከኛ በተለይ ከኔ በውስጥም በውጪም የምክር አገልግሎትም ሆነ እገዛ ሲያስፈልጋቹ በነፃ እደምንሰጥ ሁሉ በነፃ አገልግሎን ለተጎዳበት ወድማችን ዛሬ መተካት ግዴታችን ነውና ከላይ ባለው ስልክ ቁጥር በ #Tele__Br( ቴሌ-ብር)አካውቱ እያስገባቹ ተሳታፊነታቹንና የኮድ 3 እውነተኛ አጋርነታቹን አሳዩኝ ዛሬ መሰራት አለበት ወድማችን መቸገር የለበትም በሰራው ስራ ለሚሰገንም ይገባ ነበር 🙏‼️
#ኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Forwarded from Zeban
ዛሬ በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የሚናቀርበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ ወቅታዊ የግብር እዲሁም ሰሞኒኛ ጉዳዮችን የምናነሳ ስለሆነ ይህንንም ውይይት በ TikTok ቀጥታ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የምናስተላልፍላቹ ይሆናል ሃሳብ አስተያየታቹን በ 09 44 72 12 72 ላይ አጭር የፅሁፍ መልክት ብቻ በመላክ ማድረስ ትችላላቹ ጥያቄዎቻችንም
ማንሳት የምትፈልጓቸውን ነጥቦች በዝርዝር በፅሁፍ ብቻ እድታቀርቡት እጠይቃለን ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
Audio
ዛሬ በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የቀረበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ ወቅታዊ የግብር እዲሁም ሰሞኒኛ ጉዳዮችን የነሳን ሲሆን ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @code3meter የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
Forwarded from Zeban
‼️‼️ለ ብዙሃን እዲደርስ ወደ ተለያየ ግሩፖ አጋሩልኝ 🙏‼️‼️
እደዚህ ሁለት እና ሶስት መረጀ ከ አንድ ድርጅት የተላከባቹ አሽከርካሪ ባለንብረቶች በውስጥ የተለያየውን መረጃ ላኩልኝ
#ኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ ‼️
Forwarded from Zeban
ህልሜን ፍቱልኝ 🙏 መልህክቴም ድጋፍ ፈላጊነቴም ነው የዛሬው ሃሳቤ 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ 🙏
#ኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ 🙏
Forwarded from Zeban
በ 1986 በ ደብብ ሱዳን ውስጥ በነበረ ድርቅ ዓለም የሚነጋገርበት አንድ ፎቶ ኬቨን ካርተር በሚባል ሰው ተነሳ በዚህም ዓለም ቀን ቆርጦ ጊዜ መርጦ ባነሳው ፎቶ ግራፍ ሸለመው ታዲያ ግን አንድ ጋዜጠኛ እዛው ጥያቄ ጠየቀው እዲህ ሲል << በዛ በጭንቁ ሰዓት በ ርዐብ የደቀቀውን እፃን ነብሱ እስኪወጣ ከሚጠባበቀው ጥንብ አንሳ ሌሎች ስንት ጥባሳዎች ነበሩ >>ካርተር ለሽልማት ስላስጠራው ታሪክ ደረቱን ነፍቶ ማብራራት ጀረ ብዙ ካለ ቡሃላ በኩራት <<አንድ ብቻ ነበር >>ሲል መለሰ ታዲያ በዚህ መሃል ጋዜጠኛው ቀበል አድርጎ <<እኔ ግን ሁለት እደነበራቹ ነው የሚታየኝ አንዱ ነብሱ እስኪወጣ የሚጠብቀው ሌላኛው ፎቶ የሚያነሳው>> ናቸው ብሎ መለሰለት ከዛ ጊዜ ጀምሮ ካርተር በፀፀት ውስጥ ወደቀ መረጋጋትም እራቀው በወቅቱም ማድረግ የነበረበት ምን እንደነበር የተረዳው ዘግይቶ ነው በ መኪናው ውስጥ እያለ ብዙሃንን (ይቅርታ የሚሉ ፅሁፎችን በብዛት ፅፎ እራሱን አጠፍ )🤷‍♂️ እኛም ሀገር እዲሁ ነው ብዙ የተባለላቸው በ ዓለም መድረኮች ላይ ሲመዘኑና ሲፈተሹ ጂስማቸው የጠፍ በጭንቅና በጩህት ውስጥ አሉ ከመርዳት ይልቅ መታወቂያ ለራሳቸው ያደረጓቸው በ ቢሮ አቸው እና በ የቤቱ ብዙ ህፃናትና አረጋዊያን መጋለቢያቸው ደግሞ ወጣቶች ሆነው እዚህ ደርሰናል
ታዲያ ዛሬ እዲህ እደ ካርተን ሆኖ የ ይቅርታ ደብዳቤ መሰል ማስታወቂያዎችን ሳይ መጨረሻው ምን ይሆን ብዬ 🤔 እፈራለው <<ትላንት ዛሬ አይደለም ነገም ዛሬን የ መሆን እድል አይሰጥም >> እየሰመጡ አለው ከማለት አውጡኝ ብሎ መትረፍ ይሻላል ባይ ነኝ ‼️🙏
#Henok_$
Forwarded from Henok $
እስኪ ዛሬ ስራ ልስጣቹ 😝‼️

እስኪ ኮንስትራክሽን ውስጥ የምትሰሩ ጥሩ ግንዩነት ከተለያዩ የግባታ ፣የ ኢቴሪየር፣ የህንፃ አስተዳደሮች ጋር ግንዩነትና ተግባቦት ያላቹ ብዙ ካፒታል ሳይፈልግ መስራት የምንችለው አንድ የሚያድግ ትልቅ ቢዝነስ አለኝ ጊዜ ስለሌለኝ ስራውንም ስለምወደው partner ፈልጌያለው እና በደንብ ስራን ለመስራት እደራሱ አድርጎ ከፈለገ በ % ከፈለገ በ ሼር ኦልደር መስራት የሚፈልግ ያውራኝ ህጋዊ መገዶችን በሙሉ አሟልቶ የሚቀጥል ቅድሚያ ለሴት ብንሰጥም ለወዶችም ቅድሚያ 😁አላቸው ወጣቶች ይበረታታሉ 🙏
የ ፅዳት ተቋም ነው ተቋሙ
#ህንፃ
#መኪና ዲቴል
#ምጣፍ
#ፍብሪካ
#ማሽን
ልምድና ማሽኖች ከሚባክኑ በጋራ እንጠቀምበት ብዬ ነው
Forwarded from Henok $
ዛሬ በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የሚናቀርበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ ወቅታዊ የግብር እዲሁም ሰሞኒኛ ጉዳዮችን የምናነሳ ስለሆነ ይህንንም ውይይት በ TikTok ቀጥታ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የምናስተላልፍላቹ ይሆናል ሃሳብ አስተያየታቹን በ 09 44 72 12 72 ላይ አጭር የፅሁፍ መልክት ብቻ በመላክ ማድረስ ትችላላቹ ጥያቄዎቻችንም
ማንሳት የምትፈልጓቸውን ነጥቦች በዝርዝር በፅሁፍ ብቻ እድታቀርቡት እጠይቃለን ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
Audio
ዛሬ በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የቀረበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ ወቅታዊ የግብር እዲሁም ሰሞኒኛ ጉዳዮችን የነሳን ሲሆን ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @code3meter የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
Forwarded from Henok $
‼️ ፀሎት ቤቴን በጋራ እንገባት 🙏

እስኪ የሚጠብቀኝን ልገራቹ ሚስጥሩን

ለሊት 11 ሰዓት እደምነሳ ታውቃላቹ ፀሎት ግዴታ ነውና ፀሎት ቤቴን መወየር ማሳመር ፈለኩኝ ለዚህ ደግሞ በጭንቄ። ጊዜ ከጎኔ ሄኖክ ነበር በግብር፣በስራ፣በ አደጋ ጊዜ የምትሉ ካላቹ ይህው የኔ ደግሞ የጭቅ ሰዓት መተፈሻዬ ስፍራላይ አሻራቹን አኑሩ ብዬ ልጋብዛቹ 🙏‼️



ዛሬ አንድ ነገር ከናተ ልቀበል የ ተለያየ እምነት ተከታይ የሆናቹ የኮድ 3 አባላት ብኖንም ግን ሁላችንም እደየ ዓመንበት ፀሎት የምናደርግባቸው ስፍራዎች አሉን እና እኔም ዛሬ ፀሎት ቤቴላይ እውነተኛ ስጦታቹን ልቀበል ነው ስለዚህ ለፀሎት ቤት የሚሆኑ ማነኛውንም ከ በገና ጀምሮ የምትሰጡኝን ስጦታ ለፀሎት ቤቴ አስፈልጎኛልና ሁሉን እቀበላለው በደንብ ኢቴሪየር ከተሰራ ቡሃላ ለማስታወሻቹ ጀርባና እቃው ላይ ስምና አድራሻቹን ፅፌ የማስቀምጥ ይሆናል 🙏🙏

ለማቀበልም ሆነ ለመወበል በውስጥ አናግሩኝ

በውስጥ ያላቹበት እቀበላለው የስጦታ ትንሽ እዳትሉ ከ ሻማ ጀምሮ እቀበላለው ያላቹበት ፍቅሩን እንጂ ብሩን አይደለም የምቶዱትን ለምቶዱት ሰው ብቻ ይሁን መስፈርታቹ 🥰🙏
ኑሩልኝ 🙏‼️ ክበሩልኝ 🙏🥰‼️
የናተው ሔኖክ ኮድ 3
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
2
Forwarded from Zeban
በትህግስት ይደመጥ 🙏‼️

ይደመጥ ከውስጣቸው የተሰማ ተጨባጭና ተጨባጭ መረጃ ነው

#ኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_
#ከባር_ነት_እስራት_የመውጣት_ጅማሮ ‼️
👍2
Audio
ዛሬ በቀን 28-11-2017 በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የቀረበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ ወቅታዊ የግብር እዲሁም ሰሞኒኛ ጉዳዮችን የነሳን ሲሆን በዚህም አሌክስ 24 የደረሰበትን አደጋ ተከትሎ በ በርካቶቻቹ በኩል ምን ላይ ይሆን የሚለውን ጥያቄ የመለሰና አሁንም ድጋፍ እደሚያስፈልገው የተረዳንበት በተጨማሪ በድርጅቶች መረጃ ለገቢዮች በማስተላለፍ ሂደት አሽከርካሪዎች አጋጠሙን ያሉትን አጋርተናል ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @code3meter የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
Forwarded from Henok $
ይቺን ልጅ በትኩረት ተከታተሏት ‼️
መጨረሻዋ የሚያመር አልመስልክ እያለኝ ነው ካልሆነ አካውቷን ለሜካፖ እደምትፈልገው ስትናገር ስለሰማዋት ዋላ ተዘግቶ ህልሟ በከቱ እዳይቀር አካሄዷ ትንሽ መስመር ይስታል አሽከርካሪውን ጥርጣሬውስጥ ይከታል በየቀኑ የሌሉ ገቢዎችን ያውጃል ስራዎቿ
3
Forwarded from Henok $
ውድ የ code 3 meter transport ቤተሰቦች እንዴት ከረማቹ  በቀን 30/11/17 አንድ የመኪና አደጋ አጋጥሞኝ ነበር ፊጋ ቁልቁለት ላይ በገቢ ይዤ ራይድ ነበር ምሰራው እና ሰው ገብቶብኝ ሰው አተርፋለው ብዬ እራሴ ከምነዳው ቪትስ መኪና በተጨማሪ ሌላ ሀይሉክ መኪና ላይ ከባድ የተባለ ጉዳት ደርሶብኛል እና ለሰው ልጅ መዳኒቱ ሰው ነውና ወደናተ ቤተሰቦቼ መጣው እኔ ተከራይቼ ምሰራበት መኪና ቤተሰብ አስተዳዳሪ ነውና ለማሰራት አቅማችን አይፈቅድም 350 ሺ ብር ተገመተልን የገጨውትም መኪና 950ሺ ተገመተ 3 ተኛ ወገን ሊያግዘኝ ሚችለው ቢበዛ 250ሺ ነው ተባልኩ እና የቀረውን እንደራደራለን ተብያለው ይሄን ሁሉ ለማረግ የኔም የመኪናዬም አከራይ አቅማችን አይፈቅድም ስለዚም ወደናተ ፊቴን ማዞር ግድ ሆኖብኛል እና ውድ የ code 3 meter transport ቤተሰቦች የቻላቹትን እንድታግዙኝ በ እግዚአብሔር  ፊት ጠይቃቹሀለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

በቻላቹት ብር ቻሌጁን እየተቀላቀላችሁ የበኩላቹን እርዱኝ ከምስጋና ጋር

በሰው ህይወት ላይ ብዙ ችግሮች ያጋጥማሉ እናም በመደጋገፍ የተለመደውን ወንድማዊ ህብረት እናሳይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

CBE 1000067592321 መልካምሰው አስረሳኸኝ
ቴሌብር 0915612161 መልካምሰው
Forwarded from Henok $
እናተ ስትሰጡ ለ ህሊናው እና ለፍርድ ተላልፎ የሚሰጥን ሰው እየታደጋቹ ነው 🙏🥰
እናተ አለሁኝ ስትሉ ሰው የለኝም የሚለውን ምስኪን አሽከርካሪ ብዙ ወዳጅ እዳለው ተስፍ እየሆናቹት ነው🥰🙏
እናተ ችግሩን መግለፅ ላፈረ ወጥቶ ላልጠየቀ ምስኪን ሸክሙን እያቀለላቹለት ነው 🥰🙏
እናተ ሳይቸግራቹ ሳይሆን እየተቸገራቹ የምትሰጡ ፣እያጣቹ የምታበድሩ ልበ ቀና ኮድ 3 ቶች እባካቹን ይሄ ፍቅራቹ አይጥፍ 🥰🙏
ከዚህ በላይ። አንድነት ከዚህም በላይ ህብረት የለም 🤷‍♂️ ይሄ በድርጅቶቹ በኩል ሊሳካ የሚችል አይደለም ፣ይሄ በ አንድ ሰው ፍላጎት ብቻ የሚሆንም አይደለም በናተ አንድነትና ህብረት ብቻ እንጂ 🙏🥰
ብቻ ሁላቹንም ክበሩልኝ ክፊ አይካቹ 🙏🥰
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/code3drivers