ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
573 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ኮድ 3 እለት እለት ሳልገባ አሉልም የሚል እስኪ እጅን ያውጣ 👆
መሻሻል ይገባዋል የምትሉትንም ጠቁሙን🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ
👍2
Forwarded from ዛማሌክ °£∞€
እንዴት አመሻችሁ ቤተሰቦች አሁን ከመሼ አድሱ ገቢያ አካባቢ የ 12 አመት ልጅ ጠፍታብናለች የት የት ብለን እንደምንፈልግ ግራ ገባን እስኪ አደጋ የደረሰ ከሰማችሁ እና መረጃ ካለ ተባበሩን ?!?
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ካልተባበርን ነገ ያስፈራኛል
አተ በሕይወት ላይ እርምጃ ካልወሰድክ
ሕይወት እራስዋ ባተላይ እርምጃ ትወስዳለች።
እኛው ‼️
ለኛው ‼️
በኛው ‼️ተደጋግፈን እቆማለን‼️
CODE 3 Drivers & Owners
https://t.me/code3drivers
1
Forwarded from Henok $
በትክክል ሜስ ኮድ 3 ትን። በ ዓላማና በ ንቃት ከሚመሩት ነክ 🙏 በዚህም በልበሙሉነት ከምናገርላቸው ግባር ቀደሙ ነክ 👌‼️
ከሰሞኑ ኮጎ አንዳንድ የቴሌ ግራም ግሩፖ ይዞ እዚህ ኮድ 3 ላይ ዘመቻ ለማስከፈት አስቧል ይህን ያደረገ ቀን አፃፍውን ይጠብቅ እንግዲህ ሁላቹም በንቃት ጠብቁ እኔ ሁሌም እደምለው ማንም ህሊናው እና እውቀቱ እስከ ፈቀደለት ድረስ የትም ድርጅት ደላላ መሆን ይችላል ነገር ግን ብዙሃኑን በሚጎዳ ማግባባት ውስጥ በተጠመደ አካሄድና አመጣጥ ከመጣ መገዳቹን ማሳየት መስመራቹን መጠቆም የኛ የኮድ 3 ስራ ይሆናል ባይ ነኝ ስለዚህ ሁሉም የኮድ 3 አባል ችግሮቻችን ከዚህ ከ 2017 ያልተሻገሩ እዲሆኑ የ ያዝነው የክረምት ወቅት የሜትር ትራንስፖርት በምርጫ የምንፈለግበት ወቅት ነውና በንቃት በመስራት ቀባሪዎቻችንን እዳይነሱ አድርገን የምንቀብርበት የ አንድነት ጊዜ አችን ነው ለዚህም ሁሉም ቁርጠኛ መሆን ሲኖርበት እኛም ነባሮቹ ሌሎችን የምናስተምርበት ጊዜ ነው ስለዚህ
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_የ_ተቀበለ_መቼም_አይነግስም_ላልተቀበሉት_ብቻ‼️
#
1👍1
Audio
ዛሬ በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የሚናቀርበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ ተለያዩ ጉዳዮች ላይ የ አሽከርካሪውን ሃሳብና አስተያየት የምንቀበል እና በቀጣይ ደግሞ ውይይት ያደረግነው በግብር ጉዳይ ላይ የተሰጠ ሃሳብ ይሆናል ይህንንም ውይይት በ TikTok ቀጥታ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @Henok_3 በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የምናስተላልፍላቹ ይሆናል ሃሳብ አስተያየታቹን አጭር የፅሁፍ መልክት ብቻ በመላክ ማድረስ ትችላላቹ ጥያቄዎቻችንም
ማንሳት የምትፈልጓቸውን ነጥቦች በዝርዝር በፅሁፍ ፐብቻ እድታቀርቡት እጠይቃለን ‼️
1👍1
Forwarded from Henok $
ኮድ 3 ‼️
ይደመጥ በኩራት እና በክብር የተራ ጀግንነት ክብር
#ለ_ታሪክ🫡
#ለ_ሽሜ🫡
👍2
Forwarded from Henok $
ለ አንድ ተማሪ ውጤት መሸጋገሪያው እና የልፍቱ ውጤት ማሳያ ነው 🫡
ለ መምህሩ ግን 😎 ኩራት ነው ‼️
አቤት የሚላኩልኝ 00000 ብዛት 😝😝😳 ከፊት ስንት እንጨምርላቸው ለደላሎቹ😝😝😝😁😁
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል‼️
Forwarded from Zeban
ኮድ 3ቶች እዴት አደራቹ ዶላር እንዘረዝራለን ሲሉ የተያዙት ሲለሶስቱ ሴቶች ለማም ለጥ ሲሞክሩ የ ሩን እጀታዎች የሰበሩበት ስለሆነ እነኝህን የሚተካልን መለዋወጫ አሊያም ያለው የኮድ 3 አሽከርካሪ ካልሆነ ግን እኛ ኮድ 3 ቶች የምንተካለት መገድ መኖር አለበት ምን ትላላቹ እናተስ ዛሬ መሰራት አለበት ወድማችን መቸገር የለበትም በሰራው ስራ ለሚሰገንም ይገባ ነበር 🙏‼️
#ኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
👍1
Forwarded from Zeban
እረ ቆይ የ አንድ የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ አለ ፈጠሪ መል ዓክታትን ፈጠረ ከተፈጠሩትም አንዱ ሳጥና ኤል የመልኃክት አለቃነበረ ቀና ሲሉ እሱ ከላይ ሌሎቹ ከታች ነበሩ ሁሉም ከየት መጣን ማነስ ነው የፈጠረን ማለት ጀመሩ ይሄን ጊዜ ሳጥናኤል ምን አለ (እኔነኝ የፈጠርኳቹ ከላይ ያለሁት እኔ ነኝ አለ ይህን ጊዜ ያሁኑ የ መልዓክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንም ባለንበት ፀንተን እጠብቅ😉🤔 ወገኖቼ እኔ ፀንቶ መጠበቁን ነው የምመርጠው በመላምንትና በየ ጊዜው በሚታደስ አዲስ አዋጅ በ አፍቹ ከፍተኛ የሆነ ወደጥልቁ የሚያስወረውር እዳ እዳታመጡብን 🙏 በልልኝ ኦላ 🙏🥰 ብችሉ ችግሮቻቹን ወጪዎቻችንን በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች እዚህም ገፅ ላይ ዘርዝሩ ችግሩን ለኛነው እያሉ መጮህ መፍትሄ አይሆንም መፍትሄው የሚገባውን መልክት ለሚገባው ሰው በሚገባው ቋንቋ ማቅረብ ነው 🙏
ለመፅሃፍ የታሪክ ስህተትና ምሳሌ አጠቃቀም ስህተት ካለ ከወዲሁ ይቅርታ 🙏 ብለናል እባካቹ የሳጥናኤል አቋም ያላቹ እረፍ 🙏‼️
#ኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_
#ኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_

የዛሬ መልህክቴ 🙏
አንድ ነገር ግን አውቃለው ምንም ይሁን ምንም የዘድሮ ግብር በ አዲሱ የ ሂሳብ አሰራር እደሚሆን 🤷‍♂️መልካም ቀን ተመኘሁላቹ 🥰🙏‼️
Forwarded from Zeban
ቴሌ-ብር መላኪያው መ+251 91 187 6383
☝️☝️ ዬሄ የቴሌ ብር አካውቱ ነው ሁላቹም የበኩላቹን አድርጉ ሁለቱን እጀታዎች 4000 ብር ነው የተባለው መሸፈን የኛ ግዴታ ነው
ኮድ 3ቶች እዴት አደራቹ ዶላር እንዘረዝራለን ሲሉ የተያዙት ሶስቱ ሴቶች ለማምለጥ ሲሞክሩ የ በሩን እጀታዎች የሰበሩበት ስለሆነ እነኝህን የሚተካልን መለዋወጫ አሊያም ያለው የኮድ 3 አሽከርካሪ ካልሆነ ግን እኛ ኮድ 3 ቶች የምንተካለት መገድ መኖር አለበት ባልለው መሰረት ሁላቹም ለ ክፍም ለደጉም ከኛ በተለይ ከኔ በውስጥም በውጪም የምክር አገልግሎትም ሆነ እገዛ ሲያስፈልጋቹ በነፃ እደምንሰጥ ሁሉ በነፃ አገልግሎን ለተጎዳበት ወድማችን ዛሬ መተካት ግዴታችን ነውና ከላይ ባለው ስልክ ቁጥር በ #Tele__Br( ቴሌ-ብር)አካውቱ እያስገባቹ ተሳታፊነታቹንና የኮድ 3 እውነተኛ አጋርነታቹን አሳዩኝ ዛሬ መሰራት አለበት ወድማችን መቸገር የለበትም በሰራው ስራ ለሚሰገንም ይገባ ነበር 🙏‼️
#ኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Forwarded from Zeban
ዛሬ በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የሚናቀርበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ ወቅታዊ የግብር እዲሁም ሰሞኒኛ ጉዳዮችን የምናነሳ ስለሆነ ይህንንም ውይይት በ TikTok ቀጥታ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የምናስተላልፍላቹ ይሆናል ሃሳብ አስተያየታቹን በ 09 44 72 12 72 ላይ አጭር የፅሁፍ መልክት ብቻ በመላክ ማድረስ ትችላላቹ ጥያቄዎቻችንም
ማንሳት የምትፈልጓቸውን ነጥቦች በዝርዝር በፅሁፍ ብቻ እድታቀርቡት እጠይቃለን ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
Audio
ዛሬ በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የቀረበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ ወቅታዊ የግብር እዲሁም ሰሞኒኛ ጉዳዮችን የነሳን ሲሆን ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @code3meter የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
Forwarded from Zeban
‼️‼️ለ ብዙሃን እዲደርስ ወደ ተለያየ ግሩፖ አጋሩልኝ 🙏‼️‼️
እደዚህ ሁለት እና ሶስት መረጀ ከ አንድ ድርጅት የተላከባቹ አሽከርካሪ ባለንብረቶች በውስጥ የተለያየውን መረጃ ላኩልኝ
#ኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ ‼️
Forwarded from Zeban
ህልሜን ፍቱልኝ 🙏 መልህክቴም ድጋፍ ፈላጊነቴም ነው የዛሬው ሃሳቤ 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ 🙏
#ኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ 🙏
Forwarded from Zeban
በ 1986 በ ደብብ ሱዳን ውስጥ በነበረ ድርቅ ዓለም የሚነጋገርበት አንድ ፎቶ ኬቨን ካርተር በሚባል ሰው ተነሳ በዚህም ዓለም ቀን ቆርጦ ጊዜ መርጦ ባነሳው ፎቶ ግራፍ ሸለመው ታዲያ ግን አንድ ጋዜጠኛ እዛው ጥያቄ ጠየቀው እዲህ ሲል << በዛ በጭንቁ ሰዓት በ ርዐብ የደቀቀውን እፃን ነብሱ እስኪወጣ ከሚጠባበቀው ጥንብ አንሳ ሌሎች ስንት ጥባሳዎች ነበሩ >>ካርተር ለሽልማት ስላስጠራው ታሪክ ደረቱን ነፍቶ ማብራራት ጀረ ብዙ ካለ ቡሃላ በኩራት <<አንድ ብቻ ነበር >>ሲል መለሰ ታዲያ በዚህ መሃል ጋዜጠኛው ቀበል አድርጎ <<እኔ ግን ሁለት እደነበራቹ ነው የሚታየኝ አንዱ ነብሱ እስኪወጣ የሚጠብቀው ሌላኛው ፎቶ የሚያነሳው>> ናቸው ብሎ መለሰለት ከዛ ጊዜ ጀምሮ ካርተር በፀፀት ውስጥ ወደቀ መረጋጋትም እራቀው በወቅቱም ማድረግ የነበረበት ምን እንደነበር የተረዳው ዘግይቶ ነው በ መኪናው ውስጥ እያለ ብዙሃንን (ይቅርታ የሚሉ ፅሁፎችን በብዛት ፅፎ እራሱን አጠፍ )🤷‍♂️ እኛም ሀገር እዲሁ ነው ብዙ የተባለላቸው በ ዓለም መድረኮች ላይ ሲመዘኑና ሲፈተሹ ጂስማቸው የጠፍ በጭንቅና በጩህት ውስጥ አሉ ከመርዳት ይልቅ መታወቂያ ለራሳቸው ያደረጓቸው በ ቢሮ አቸው እና በ የቤቱ ብዙ ህፃናትና አረጋዊያን መጋለቢያቸው ደግሞ ወጣቶች ሆነው እዚህ ደርሰናል
ታዲያ ዛሬ እዲህ እደ ካርተን ሆኖ የ ይቅርታ ደብዳቤ መሰል ማስታወቂያዎችን ሳይ መጨረሻው ምን ይሆን ብዬ 🤔 እፈራለው <<ትላንት ዛሬ አይደለም ነገም ዛሬን የ መሆን እድል አይሰጥም >> እየሰመጡ አለው ከማለት አውጡኝ ብሎ መትረፍ ይሻላል ባይ ነኝ ‼️🙏
#Henok_$
Forwarded from Henok $
እስኪ ዛሬ ስራ ልስጣቹ 😝‼️

እስኪ ኮንስትራክሽን ውስጥ የምትሰሩ ጥሩ ግንዩነት ከተለያዩ የግባታ ፣የ ኢቴሪየር፣ የህንፃ አስተዳደሮች ጋር ግንዩነትና ተግባቦት ያላቹ ብዙ ካፒታል ሳይፈልግ መስራት የምንችለው አንድ የሚያድግ ትልቅ ቢዝነስ አለኝ ጊዜ ስለሌለኝ ስራውንም ስለምወደው partner ፈልጌያለው እና በደንብ ስራን ለመስራት እደራሱ አድርጎ ከፈለገ በ % ከፈለገ በ ሼር ኦልደር መስራት የሚፈልግ ያውራኝ ህጋዊ መገዶችን በሙሉ አሟልቶ የሚቀጥል ቅድሚያ ለሴት ብንሰጥም ለወዶችም ቅድሚያ 😁አላቸው ወጣቶች ይበረታታሉ 🙏
የ ፅዳት ተቋም ነው ተቋሙ
#ህንፃ
#መኪና ዲቴል
#ምጣፍ
#ፍብሪካ
#ማሽን
ልምድና ማሽኖች ከሚባክኑ በጋራ እንጠቀምበት ብዬ ነው
Forwarded from Henok $
ዛሬ በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የሚናቀርበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ ወቅታዊ የግብር እዲሁም ሰሞኒኛ ጉዳዮችን የምናነሳ ስለሆነ ይህንንም ውይይት በ TikTok ቀጥታ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የምናስተላልፍላቹ ይሆናል ሃሳብ አስተያየታቹን በ 09 44 72 12 72 ላይ አጭር የፅሁፍ መልክት ብቻ በመላክ ማድረስ ትችላላቹ ጥያቄዎቻችንም
ማንሳት የምትፈልጓቸውን ነጥቦች በዝርዝር በፅሁፍ ብቻ እድታቀርቡት እጠይቃለን ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
Audio
ዛሬ በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የቀረበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ ወቅታዊ የግብር እዲሁም ሰሞኒኛ ጉዳዮችን የነሳን ሲሆን ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @code3meter የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏