ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
573 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ትኩረት ‼️‼️ትኩረት ‼️‼️ትኩረት ‼️‼️

Selam Code3 ከ ፒያሳ ዓለም ባንክ ቅዳሜ 12:00 አከባቢ ተራ ላይ 4ሰው ጭናችሁ ከሁላ ኪስ በ ፔስታል ያለ docment ጥለን ወርደናል እያለኝ ያለ ደንበኛም ነው ቤተሰብም ነው እባካችሁ ምናልባትም ካላያችሁት በጣም አሰልፈላጊና አንገብጋቢ ዶክመንት ስለሆነ ያገኛችሁ በ ዉስጥ አውሩኝ ወይም ደውሉለት 0924015320& 0910002753 ወረታዉን ይከፍላሉ
🥰1
Forwarded from Leake G
Code 3ch min gizem
1 ..Ke koye- bulbula
2 ..Goro -tulu Dimtu
3..Ke tulu Dimtu- garment
3..Garment- hachalu menged
4..jemo 1 Nasew real-estate
5..Ayer tena- jemo Michael
6..Hana kelebet-- saris abo
7..Maseltegna - kality and3 vice versa
8..Gotera -- saris & vice versa
9..gofa camp-- German Square
10..sarbet Square-- Kera
11..Vatican embassy sarbet
12...lideta tsebel
13..betel-- mendida
14 ..betel 40 meter-- alem bank
15.winget--torhayloch
16..winget-- shegole
17..4 kilo -- ginfile
18..bole...megenagna
19..megenagna-- bole
20..wesen area
21..tafo-- ayat Square
22..ayat Square-- meri
23..cmc Square-- cmc Michael 24..arat zone 5.... etc lelam chemrubet....betinkake enashkerkr ...radar menorm eyasebn..melkam ken
👍2
Forwarded from .
ሰላም ሰላም ወንድሞቼ እንደምን አላቹልኝ ባለፈው ፒያሳ በማታ እሪ አይዞን እኛ አለንልህ ብላቹኝ ያቅማቹን ደግፋቹ,12,500 ተሰብስቦልኝ ሰፈር ላይ ሰዎችን አስቸግሬ ይኸው ዛሬ ሁሉም ነገር ተሳክቶ አልሃምዱሊላህ ወደ ስራ ተመልሻለሁ ሁላቹንም ከልብ ከልብ አመሠግናለሁ heni & jong life ትልቅ ሰዎች ክበሩልኝ 🙏🙏🙏#
Forwarded from Henok $
ትኩረት‼️ትኩረት‼️ትኩረት‼️ትኩረት‼️

ሄና ሰላም ነህ እንዴት ነህ እችን ነገር መላ በልልኝ ወንድሜ... .... ሰላም ናችሁ.. አንድ ነገር ተባበሩኝ ከ 15 ቀን በፊት አንድ ሴትዮ ከ ኤርፓርት ቦሌ ሚካኤል ማታ 2 ሰአት ላይ 3 ሻንጣ ጭና የ ሚካኤል አካባቢ ፔንሲዮን ውስጥ ወረደች እና ጥቁር ቦርሣ ጥላ ነበር የወረደችው ውስጡ ፓስፖርት እና 3 የፀሎት መጽሀፍ ነው ያለው እንደው ያገኘ ሰው ካለ ተባበሯ በድርድር ስለ ተሣፈረች ስልኩ የላትም እና እየተንከራተተች አግኝቻት ነው ደግሞ ታነክሣለች እና እንተባበራት pls
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ 🙏‼️
Forwarded from Henok $
ነገ ያስፈራኛል
ነገ ከባድ ነው
ነገ ማስተዋል ይጠይቃል
ነገ እደዛሬው ህይወት ቀላል አይሆንም
በርግጥ ዛሬም ከብዶዋል ነገግን ከዛሬው እደሚብስ እሙን ነው
ለምን ይህን አልኩ መሰላቹ የትላት የድርድር የትራንስፖርት (ኮትራት)አማራጮች እነ ላዳ 🚖 ያሉበትንና የገጠማቸውን አለ መፈለግ ሳይ ነገ ያስፈራኛል‼️ በየመገዱ በአሽከርካሪዎቻቸው ቀኑን ሙሉ ሲጎሮጎሩ ይስተዋላሉ ምሽት አንድ ስራ አግኝተው ሲወጡ መገድ ላይ ይበላሹና ስራውን ለኛ ይሰጠናል ።
ያንጊዜ ለሰዓታት መገድላይ ባስ ሲልም ለቀናት ያለጠባቂ ይቆያሉ ስለኛም ሳስብ ነገ ያስፈራኛል።
ይባስ ብሎ ሰሞኑን ምን ታዘብኩ መሰላቹ አንድ ጓደኛዬ ገራዥ ሆኖ ጠራኝ ቆመን እያሰራን የገራዥ ባለሙያው ጋር የላዳው ሹፊር መጣና <<እባክህን መኪናዬ እራቅ ብላ ተበላሽታብኛለች ናና አዴ እይልኝ >> ይለዋል
መካኒኩም አልችልም የሚል ቁርጥ ያለ መልስ ይሰጠዋል።
የተጨነቀው ሹፊር ብዚ ሃሳቦችን ካወጣና ካወረደ ቡሃላ 200 ሜ ይሆናል በዛላይ ዳገትነው እባክህን ተባበረኝ ሲል ይለምነዋል ።ሲል
መካኒኩም<አልችልም >>
እሺ ቤተሰቦቼን አስተባብሬ ገፍተን እናምጣው ቢለው ጊዜ።
መካኒክሆዬ ጀነን ብሎ <<አሁን ስራለብኝ ለዛሬም አይደርስልክም ነገም እሁድ ነው ምናልባት ለስኞ .. መለሰለት
ያንግዜ ነገን ፈራሁት ወየው ለኛ ስል አዘንኩ ..የትላንት ቅንጡ ትራንስፖርቶች
በቀን ከ5000ብር በላይ ባለ ገቢዎች እዲህ እደኛ ለምነው ሳይሆን ተለምነው የሚሄዱ አማራጮች
ውስጥ ለውስጥ ሳይሆን ከውስጥ ወተው የሚጠቀሙባቻው
ዋጋ ተተምኖላቸው ሳይሆን ተምነው የሚሰሩ የነበሩ መሆናቸውን ሳስብ ነገን ፈራሁት ለኛ።
እኔጠየኩ ለምን አትሰራላቸውም ስል አይከፍሉም
ሁሉም?
አዋ
እዴት ?
ምን ሰርቶ እኳን ለኔ ለራሱም አይበቃው
ሰዉ ሁሉ ወደ ሜ/ት/ራ ገብቶዋል አለኝ
እናስተውል እንተባበር ቁጥራችነው ዛሬ ጉልበታችን ተፈላጊነታችን እንጅ
ዘመናዊ መኪኖቻችን አሊያም ስልኮቻችን ዋስትና አይሆኑንም
አበቃሁ ።
ለኔ ስትል አደለም
እኔም ላተስል እዳይ መስልክ
ለነገው ለሚያስፈራን ለ ላዳው እጣ ስትል እንጂ ።
ካልተባበርን ነገ ያስፈራኛል
አተ በሕይወት ላይ እርምጃ ካልወሰድክ
ሕይወት እራስዋ ባተላይ እርምጃ ትወስዳለች።
እኛው ‼️
ለኛው ‼️
በኛው ‼️ተደጋግፈን እቆማለን‼️
CODE 3 Drivers & Owners
https://t.me/code3drivers
👍41
Forwarded from Henok $
ኮድ 3 እለት እለት ሳልገባ አሉልም የሚል እስኪ እጅን ያውጣ 👆
መሻሻል ይገባዋል የምትሉትንም ጠቁሙን🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ
👍2
Forwarded from ዛማሌክ °£∞€
እንዴት አመሻችሁ ቤተሰቦች አሁን ከመሼ አድሱ ገቢያ አካባቢ የ 12 አመት ልጅ ጠፍታብናለች የት የት ብለን እንደምንፈልግ ግራ ገባን እስኪ አደጋ የደረሰ ከሰማችሁ እና መረጃ ካለ ተባበሩን ?!?
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ካልተባበርን ነገ ያስፈራኛል
አተ በሕይወት ላይ እርምጃ ካልወሰድክ
ሕይወት እራስዋ ባተላይ እርምጃ ትወስዳለች።
እኛው ‼️
ለኛው ‼️
በኛው ‼️ተደጋግፈን እቆማለን‼️
CODE 3 Drivers & Owners
https://t.me/code3drivers
1
Forwarded from Henok $
በትክክል ሜስ ኮድ 3 ትን። በ ዓላማና በ ንቃት ከሚመሩት ነክ 🙏 በዚህም በልበሙሉነት ከምናገርላቸው ግባር ቀደሙ ነክ 👌‼️
ከሰሞኑ ኮጎ አንዳንድ የቴሌ ግራም ግሩፖ ይዞ እዚህ ኮድ 3 ላይ ዘመቻ ለማስከፈት አስቧል ይህን ያደረገ ቀን አፃፍውን ይጠብቅ እንግዲህ ሁላቹም በንቃት ጠብቁ እኔ ሁሌም እደምለው ማንም ህሊናው እና እውቀቱ እስከ ፈቀደለት ድረስ የትም ድርጅት ደላላ መሆን ይችላል ነገር ግን ብዙሃኑን በሚጎዳ ማግባባት ውስጥ በተጠመደ አካሄድና አመጣጥ ከመጣ መገዳቹን ማሳየት መስመራቹን መጠቆም የኛ የኮድ 3 ስራ ይሆናል ባይ ነኝ ስለዚህ ሁሉም የኮድ 3 አባል ችግሮቻችን ከዚህ ከ 2017 ያልተሻገሩ እዲሆኑ የ ያዝነው የክረምት ወቅት የሜትር ትራንስፖርት በምርጫ የምንፈለግበት ወቅት ነውና በንቃት በመስራት ቀባሪዎቻችንን እዳይነሱ አድርገን የምንቀብርበት የ አንድነት ጊዜ አችን ነው ለዚህም ሁሉም ቁርጠኛ መሆን ሲኖርበት እኛም ነባሮቹ ሌሎችን የምናስተምርበት ጊዜ ነው ስለዚህ
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_የ_ተቀበለ_መቼም_አይነግስም_ላልተቀበሉት_ብቻ‼️
#
1👍1
Audio
ዛሬ በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የሚናቀርበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ ተለያዩ ጉዳዮች ላይ የ አሽከርካሪውን ሃሳብና አስተያየት የምንቀበል እና በቀጣይ ደግሞ ውይይት ያደረግነው በግብር ጉዳይ ላይ የተሰጠ ሃሳብ ይሆናል ይህንንም ውይይት በ TikTok ቀጥታ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @Henok_3 በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የምናስተላልፍላቹ ይሆናል ሃሳብ አስተያየታቹን አጭር የፅሁፍ መልክት ብቻ በመላክ ማድረስ ትችላላቹ ጥያቄዎቻችንም
ማንሳት የምትፈልጓቸውን ነጥቦች በዝርዝር በፅሁፍ ፐብቻ እድታቀርቡት እጠይቃለን ‼️
1👍1
Forwarded from Henok $
ኮድ 3 ‼️
ይደመጥ በኩራት እና በክብር የተራ ጀግንነት ክብር
#ለ_ታሪክ🫡
#ለ_ሽሜ🫡
👍2
Forwarded from Henok $
ለ አንድ ተማሪ ውጤት መሸጋገሪያው እና የልፍቱ ውጤት ማሳያ ነው 🫡
ለ መምህሩ ግን 😎 ኩራት ነው ‼️
አቤት የሚላኩልኝ 00000 ብዛት 😝😝😳 ከፊት ስንት እንጨምርላቸው ለደላሎቹ😝😝😝😁😁
#ባሪያ_አለመሆን_ይቻላል‼️
Forwarded from Zeban
ኮድ 3ቶች እዴት አደራቹ ዶላር እንዘረዝራለን ሲሉ የተያዙት ሲለሶስቱ ሴቶች ለማም ለጥ ሲሞክሩ የ ሩን እጀታዎች የሰበሩበት ስለሆነ እነኝህን የሚተካልን መለዋወጫ አሊያም ያለው የኮድ 3 አሽከርካሪ ካልሆነ ግን እኛ ኮድ 3 ቶች የምንተካለት መገድ መኖር አለበት ምን ትላላቹ እናተስ ዛሬ መሰራት አለበት ወድማችን መቸገር የለበትም በሰራው ስራ ለሚሰገንም ይገባ ነበር 🙏‼️
#ኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
👍1
Forwarded from Zeban
እረ ቆይ የ አንድ የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ አለ ፈጠሪ መል ዓክታትን ፈጠረ ከተፈጠሩትም አንዱ ሳጥና ኤል የመልኃክት አለቃነበረ ቀና ሲሉ እሱ ከላይ ሌሎቹ ከታች ነበሩ ሁሉም ከየት መጣን ማነስ ነው የፈጠረን ማለት ጀመሩ ይሄን ጊዜ ሳጥናኤል ምን አለ (እኔነኝ የፈጠርኳቹ ከላይ ያለሁት እኔ ነኝ አለ ይህን ጊዜ ያሁኑ የ መልዓክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንም ባለንበት ፀንተን እጠብቅ😉🤔 ወገኖቼ እኔ ፀንቶ መጠበቁን ነው የምመርጠው በመላምንትና በየ ጊዜው በሚታደስ አዲስ አዋጅ በ አፍቹ ከፍተኛ የሆነ ወደጥልቁ የሚያስወረውር እዳ እዳታመጡብን 🙏 በልልኝ ኦላ 🙏🥰 ብችሉ ችግሮቻቹን ወጪዎቻችንን በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች እዚህም ገፅ ላይ ዘርዝሩ ችግሩን ለኛነው እያሉ መጮህ መፍትሄ አይሆንም መፍትሄው የሚገባውን መልክት ለሚገባው ሰው በሚገባው ቋንቋ ማቅረብ ነው 🙏
ለመፅሃፍ የታሪክ ስህተትና ምሳሌ አጠቃቀም ስህተት ካለ ከወዲሁ ይቅርታ 🙏 ብለናል እባካቹ የሳጥናኤል አቋም ያላቹ እረፍ 🙏‼️
#ኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_
#ኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_

የዛሬ መልህክቴ 🙏
አንድ ነገር ግን አውቃለው ምንም ይሁን ምንም የዘድሮ ግብር በ አዲሱ የ ሂሳብ አሰራር እደሚሆን 🤷‍♂️መልካም ቀን ተመኘሁላቹ 🥰🙏‼️
Forwarded from Zeban
ቴሌ-ብር መላኪያው መ+251 91 187 6383
☝️☝️ ዬሄ የቴሌ ብር አካውቱ ነው ሁላቹም የበኩላቹን አድርጉ ሁለቱን እጀታዎች 4000 ብር ነው የተባለው መሸፈን የኛ ግዴታ ነው
ኮድ 3ቶች እዴት አደራቹ ዶላር እንዘረዝራለን ሲሉ የተያዙት ሶስቱ ሴቶች ለማምለጥ ሲሞክሩ የ በሩን እጀታዎች የሰበሩበት ስለሆነ እነኝህን የሚተካልን መለዋወጫ አሊያም ያለው የኮድ 3 አሽከርካሪ ካልሆነ ግን እኛ ኮድ 3 ቶች የምንተካለት መገድ መኖር አለበት ባልለው መሰረት ሁላቹም ለ ክፍም ለደጉም ከኛ በተለይ ከኔ በውስጥም በውጪም የምክር አገልግሎትም ሆነ እገዛ ሲያስፈልጋቹ በነፃ እደምንሰጥ ሁሉ በነፃ አገልግሎን ለተጎዳበት ወድማችን ዛሬ መተካት ግዴታችን ነውና ከላይ ባለው ስልክ ቁጥር በ #Tele__Br( ቴሌ-ብር)አካውቱ እያስገባቹ ተሳታፊነታቹንና የኮድ 3 እውነተኛ አጋርነታቹን አሳዩኝ ዛሬ መሰራት አለበት ወድማችን መቸገር የለበትም በሰራው ስራ ለሚሰገንም ይገባ ነበር 🙏‼️
#ኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
Forwarded from Zeban
ዛሬ በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የሚናቀርበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ ወቅታዊ የግብር እዲሁም ሰሞኒኛ ጉዳዮችን የምናነሳ ስለሆነ ይህንንም ውይይት በ TikTok ቀጥታ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የምናስተላልፍላቹ ይሆናል ሃሳብ አስተያየታቹን በ 09 44 72 12 72 ላይ አጭር የፅሁፍ መልክት ብቻ በመላክ ማድረስ ትችላላቹ ጥያቄዎቻችንም
ማንሳት የምትፈልጓቸውን ነጥቦች በዝርዝር በፅሁፍ ብቻ እድታቀርቡት እጠይቃለን ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
Audio
ዛሬ በ ጄ ኤፍ ኤም 106.7 ከ ጠዋቱ 3-4 ሰዓት የቀረበው የ አውቶ መገድ የ ሬዲዮ ፕሮግራማችን በ ወቅታዊ የግብር እዲሁም ሰሞኒኛ ጉዳዮችን የነሳን ሲሆን ይህንንም ውይይት በ TikTok ላይ live ሬዲዮ መከታተል ለማትችሉ በኔ @code3meter (Henok $)በሚለው የቲክቶክ አካውንት ጭምር ቀጥታ የተላለፈ ሲሆን ቀሪ ቪዲዮችን በ TikTok ላይ በኔ @code3meter የምናጋራቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_🙏
Forwarded from Zeban
‼️‼️ለ ብዙሃን እዲደርስ ወደ ተለያየ ግሩፖ አጋሩልኝ 🙏‼️‼️
እደዚህ ሁለት እና ሶስት መረጀ ከ አንድ ድርጅት የተላከባቹ አሽከርካሪ ባለንብረቶች በውስጥ የተለያየውን መረጃ ላኩልኝ
#ኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ ‼️
Forwarded from Zeban
ህልሜን ፍቱልኝ 🙏 መልህክቴም ድጋፍ ፈላጊነቴም ነው የዛሬው ሃሳቤ 🙏
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_ 🙏
#ኮድ_3_ስራ_ያለ_ሞትና_ 🙏