Forwarded from Henok $
እየውልክ አሁን እንቁላል ፋብሪካ አደባባይ ከመኪና መሸጫ ዘበኛው አስነስቶ ቀጥታ አጥሩን ንዶ ፊትለፊቱ ያለሱቅ ውስጥ ገብቶ ነው ታዲያ ይሄን ዘበኛ/ሰራተኛ ምን ቢያደርገው ጉዳቱን ይሽረዋል አስቡት ኢንሹራንስ የለው ፣ታርጋ የለው ምን ያድርገው ትላላቹ ቦታው ላይ ስቶኑ ደግሞ አስቡት 🙆🙆
😱1
Forwarded from Henok $
ከ ጠቀማቹ ይሄን የግል መረዳቴን 🙏‼️ ክፍል 1
ክብር ለጀግና አባቶቻች 🙏✊‼️
አድዋ ✊‼️
አድዋ✊‼️
አድዋ ✊‼️ የጥቁር ህዝብ ኩራት🥰🙏‼️
ክብር ለጀግና አባቶቻች 🙏✊‼️
አድዋ ✊‼️
አድዋ✊‼️
አድዋ ✊‼️ የጥቁር ህዝብ ኩራት🥰🙏‼️
Forwarded from Henok $
ከ ጠቀማቹ ይሄን የግል መረዳቴን 🙏‼️ ክፍል 2 ከነ ብስጭቴ 😁
ክብር ለጀግና አባቶቻች 🙏✊‼️
አድዋ ✊‼️
አድዋ✊‼️
አድዋ ✊‼️ የጥቁር ህዝብ ኩራት🥰🙏‼️
ክብር ለጀግና አባቶቻች 🙏✊‼️
አድዋ ✊‼️
አድዋ✊‼️
አድዋ ✊‼️ የጥቁር ህዝብ ኩራት🥰🙏‼️
👍1
Forwarded from yonas yoyo
ሰላም 🤝ሰላም🤝 ቤተሰቦቻችን 🥰🙏🥰🙏
ዛሬ በመልካም ነገር በበጎ ስራ መጥተናል ባለፈው እዚሁ የኛ የኮድ 3 ቤተሰብ የሆነ በአካውንት ስሙ lbra የሚል መጠሪያ ያለው ወንድማችን የአጋጠመውን ችግር እስከሞት እንዳስመኘው እዚሁ አጋርቶናል እኛ መልካምን ሁሉ በመመኘትና በማፅናናት አይዞህ አለን ከጎንህ ብለነው ነበር 🙏በወቅቱ ከሚያመው ትልቁ ቃላቶቹ ውስጥ እኔ ከዚህ መከራ እራሴን ባጠፋ ይቀለኝ ነበር ግን 🥰 እናትና አባቴ🥰 የኔን እጅ ነው ሚጠብቁት ብሎናል መቼም ይሄንን ሰምቶ የማያዝን ልብ ያለው የለምና ችግሩን ልንካፈል ወደድን በዛላይ ሙስሊም ነውና ፆምን ካለ ስራ ባዶ እጅ ሆኖ እንዴትም አይሆንም ስለዚህ ለእኛም በረከት ነው የነብስም ዋጋ ለሱም የእፎይታና ተረጋግቶ የሚፀልይበት እንዲሆን የ50 ብር ቻሌንጅ ጀምረናል ያው እናንተንም ላለማስጨነቅ ነው ቤተሰብ ያለው ጨምሮ ይስጥ መልካም ፍቃዱ ነው
ስለምታደርጉት መልካም ስራ ፈጣሪ ያክብርልን ለወንድም ደራሹ ወንድም ነው 🥰🙏🥰🙏
1000460623228...በንግድ ባንክ አካውንት ሙሐመድ አብዱልቀድር ያሲን
09-67-53-79-87:-ቴሌ ብር
09-36-80-32-24:- ኢ ብር
በወጣ ይተካ መልካምን ሁሉ ለመልካሙ ፣ለፍቶ ለሚያድረው ለኮድ 3 ቤተሰባችን እንመኛለን🙏
❤ ሁሌም -እንደ -ቤተሰብ❤

ቅድሚያ ለ ኮድ 3 400ሺ ለ እጅ
ባንክ 1.5 አለበት
ወራዊ 50ሺ
ሞዴል 2018
ጠርዝ የለውመወ ሰውዬው 500ሺ ነው የሚለው ይደራደራል በማለት ነው የሚያዋጣው ካለ ቅድሚያ እንስጣቹ ፍላጎት ያለው በውስጥ ኮምሽን 10% የ እጁን 😳
ባንክ 1.5 አለበት
ወራዊ 50ሺ
ሞዴል 2018
ጠርዝ የለውመወ ሰውዬው 500ሺ ነው የሚለው ይደራደራል በማለት ነው የሚያዋጣው ካለ ቅድሚያ እንስጣቹ ፍላጎት ያለው በውስጥ ኮምሽን 10% የ እጁን 😳
Forwarded from Henok $
እዳታልፍት ይደመጥ 😳‼️
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ይደመጥ ከሰሞኑ አንድ አሽከርካሪ የገጠመው ተሳፍሪና የድርጅት ምላሽ ወዳጅ ከሚያርድክ እና ለሚገዘግዝክ እየገዘገዘ የሚገልክን ፍራ እርሱ ስቃይህን ይፈልገዋል ማለት ነው ስለዚህ ቀድመክ ንቃ “እኛ ለከስተመሩ እንጂ ለ ሹፊሩ አይመለከተንም” አሉን 🤷♂️‼️አተ እኔን መሰል የኮድ 3 አሸከርካሪ ባተ ከ እነርሱ ጋር በመስራትክ ለመናቃችን ለመጎዳታችን ሰበብ ሆነካልና ከዛሬ ጀምሮ እራስክን መርምር ከነሱ በመላቀቅ ከኛ ከመሰሎችክ ጎን ቁም ✊‼️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_መቼም_አይነግስም

Audio
AUTO MENGDE 106 J fm
የጠፍሁባቹ ምክኒያት ዘውትር ሰኞ ከ 3:00-4:00 በጀመርነው የሬዲዮ ፓሮግራም ነው እና የዚህ ሳምት የዛሬው ይህ ነበር ቀጣይ ሳምንት ምን ይሁን 🙏🙏
ሁሌም ኮድ 3 በከፍታ እንቀጥላለን 🙏
የጠፍሁባቹ ምክኒያት ዘውትር ሰኞ ከ 3:00-4:00 በጀመርነው የሬዲዮ ፓሮግራም ነው እና የዚህ ሳምት የዛሬው ይህ ነበር ቀጣይ ሳምንት ምን ይሁን 🙏🙏
ሁሌም ኮድ 3 በከፍታ እንቀጥላለን 🙏
Forwarded from Henok $
ትኩረት ‼️‼️ትኩረት ‼️‼️ትኩረት ‼️‼️
Selam Code3 ከ ፒያሳ ዓለም ባንክ ቅዳሜ 12:00 አከባቢ ተራ ላይ 4ሰው ጭናችሁ ከሁላ ኪስ በ ፔስታል ያለ docment ጥለን ወርደናል እያለኝ ያለ ደንበኛም ነው ቤተሰብም ነው እባካችሁ ምናልባትም ካላያችሁት በጣም አሰልፈላጊና አንገብጋቢ ዶክመንት ስለሆነ ያገኛችሁ በ ዉስጥ አውሩኝ ወይም ደውሉለት 0924015320& 0910002753 ወረታዉን ይከፍላሉ

🥰1
Forwarded from Leake G
Code 3ch min gizem
1 ..Ke koye- bulbula
2 ..Goro -tulu Dimtu
3..Ke tulu Dimtu- garment
3..Garment- hachalu menged
4..jemo 1 Nasew real-estate
5..Ayer tena- jemo Michael
6..Hana kelebet-- saris abo
7..Maseltegna - kality and3 vice versa
8..Gotera -- saris & vice versa
9..gofa camp-- German Square
10..sarbet Square-- Kera
11..Vatican embassy sarbet
12...lideta tsebel
13..betel-- mendida
14 ..betel 40 meter-- alem bank
15.winget--torhayloch
16..winget-- shegole
17..4 kilo -- ginfile
18..bole...megenagna
19..megenagna-- bole
20..wesen area
21..tafo-- ayat Square
22..ayat Square-- meri
23..cmc Square-- cmc Michael 24..arat zone 5.... etc lelam chemrubet....betinkake enashkerkr ...radar menorm eyasebn..melkam ken

👍2
Forwarded from .
ሰላም ሰላም ወንድሞቼ እንደምን አላቹልኝ ባለፈው ፒያሳ በማታ እሪ አይዞን እኛ አለንልህ ብላቹኝ ያቅማቹን ደግፋቹ,12,500 ተሰብስቦልኝ ሰፈር ላይ ሰዎችን አስቸግሬ ይኸው ዛሬ ሁሉም ነገር ተሳክቶ አልሃምዱሊላህ ወደ ስራ ተመልሻለሁ ሁላቹንም ከልብ ከልብ አመሠግናለሁ heni & jong life ትልቅ ሰዎች ክበሩልኝ 🙏🙏🙏#