ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
572 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ዋጋ 1200
የ 3 ወር
የቦዲ ማሲያዥያ 20,000
ኮምሽን 10%
ሰርቢስ ተደር ሁሉም ነገር ይሰጠዋል እደዛው ይመልሳል
የኮድ3 ህግ የሚያከብር የሚጠብቅ የሚሳተፍ ቮይስ ቻት የሚገባ መሆን ይኖርበታል ካልሆነ የሚሳተፍ ሰው ማምጣት አለበት
መኪናው እኔ ጋር ቆማል ዛሬ የሚጨርስ ሰው ብቻ ።
በውስጥ ፃፊልኝ🙏
Forwarded from Henok $
እየውልክ አሁን እንቁላል ፋብሪካ አደባባይ ከመኪና መሸጫ ዘበኛው አስነስቶ ቀጥታ አጥሩን ንዶ ፊትለፊቱ ያለሱቅ ውስጥ ገብቶ ነው ታዲያ ይሄን ዘበኛ/ሰራተኛ ምን ቢያደርገው ጉዳቱን ይሽረዋል አስቡት ኢንሹራንስ የለው ፣ታርጋ የለው ምን ያድርገው ትላላቹ ቦታው ላይ ስቶኑ ደግሞ አስቡት 🙆🙆
😱1
Forwarded from Henok $
ከ ጠቀማቹ ይሄን የግል መረዳቴን 🙏‼️ ክፍል 1
ክብር ለጀግና አባቶቻች 🙏‼️
አድዋ ‼️
አድዋ‼️
አድዋ ‼️ የጥቁር ህዝብ ኩራት🥰🙏‼️
Forwarded from Henok $
ከ ጠቀማቹ ይሄን የግል መረዳቴን 🙏‼️ ክፍል 2 ከነ ብስጭቴ 😁

ክብር ለጀግና አባቶቻች 🙏‼️
አድዋ ‼️
አድዋ‼️
አድዋ ‼️ የጥቁር ህዝብ ኩራት🥰🙏‼️
👍1
Forwarded from yonas yoyo
ሰላም 🤝ሰላም🤝 ቤተሰቦቻችን 🥰🙏🥰🙏
  ዛሬ በመልካም ነገር በበጎ ስራ መጥተናል ባለፈው እዚሁ የኛ የኮድ 3 ቤተሰብ የሆነ  በአካውንት ስሙ lbra የሚል መጠሪያ ያለው ወንድማችን የአጋጠመውን ችግር እስከሞት እንዳስመኘው እዚሁ አጋርቶናል እኛ መልካምን ሁሉ በመመኘትና በማፅናናት አይዞህ አለን ከጎንህ ብለነው ነበር 🙏በወቅቱ ከሚያመው ትልቁ ቃላቶቹ ውስጥ እኔ ከዚህ መከራ እራሴን ባጠፋ ይቀለኝ ነበር ግን 🥰 እናትና አባቴ🥰 የኔን እጅ ነው ሚጠብቁት ብሎናል መቼም ይሄንን ሰምቶ የማያዝን ልብ ያለው የለምና ችግሩን ልንካፈል ወደድን በዛላይ ሙስሊም ነውና ፆምን ካለ ስራ ባዶ እጅ ሆኖ እንዴትም አይሆንም ስለዚህ ለእኛም በረከት ነው የነብስም ዋጋ ለሱም የእፎይታና ተረጋግቶ የሚፀልይበት እንዲሆን የ50 ብር ቻሌንጅ ጀምረናል ያው እናንተንም ላለማስጨነቅ ነው ቤተሰብ ያለው ጨምሮ ይስጥ መልካም ፍቃዱ ነው
ስለምታደርጉት መልካም ስራ ፈጣሪ ያክብርልን ለወንድም ደራሹ ወንድም ነው 🥰🙏🥰🙏

       1000460623228...በንግድ ባንክ አካውንት ሙሐመድ አብዱልቀድር ያሲን

09-67-53-79-87:-ቴሌ ብር

09-36-80-32-24:- ኢ ብር


     
      በወጣ ይተካ መልካምን ሁሉ ለመልካሙ ፣ለፍቶ ለሚያድረው ለኮድ 3 ቤተሰባችን እንመኛለን🙏
    
ሁሌም -እንደ -ቤተሰብ
Forwarded from Henok $
ይደመጥ ለሰሞንኛ ስራ ጥቆማ🙏‼️
Forwarded from Henok $
ቅድሚያ ለ ኮድ 3 400ሺ ለ እጅ
ባንክ 1.5 አለበት
ወራዊ 50ሺ
ሞዴል 2018
ጠርዝ የለውመወ ሰውዬው 500ሺ ነው የሚለው ይደራደራል በማለት ነው የሚያዋጣው ካለ ቅድሚያ እንስጣቹ ፍላጎት ያለው በውስጥ ኮምሽን 10% የ እጁን 😳
Forwarded from Henok $
ይደመጥ ይላክላቸው ይድረስ ለ ሴቷ ቤት😯
Forwarded from Henok $
እዳታልፍት ይደመጥ 😳‼️
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

ይደመጥ ከሰሞኑ አንድ አሽከርካሪ የገጠመው ተሳፍሪና የድርጅት ምላሽ ወዳጅ ከሚያርድክ እና ለሚገዘግዝክ እየገዘገዘ የሚገልክን ፍራ እርሱ ስቃይህን ይፈልገዋል ማለት ነው ስለዚህ ቀድመክ ንቃ “እኛ ለከስተመሩ እንጂ ለ ሹፊሩ አይመለከተንም” አሉን 🤷‍♂️‼️አተ እኔን መሰል የኮድ 3 አሸከርካሪ ባተ ከ እነርሱ ጋር በመስራትክ ለመናቃችን ለመጎዳታችን ሰበብ ሆነካልና ከዛሬ ጀምሮ እራስክን መርምር ከነሱ በመላቀቅ ከኛ ከመሰሎችክ ጎን ቁም ‼️

#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_መቼም_አይነግስም
Forwarded from Henok $
አንድነት መጀመሪያ ደውል 🛎️ ይቀላቀሉ ☝️🙏‼️
Forwarded from Henok $
አውቶ መገድ የሴቶች ቀንን በማስመልከት
Audio
AUTO MENGDE 106 J fm

የጠፍሁባቹ ምክኒያት ዘውትር ሰኞ ከ 3:00-4:00 በጀመርነው የሬዲዮ ፓሮግራም ነው እና የዚህ ሳምት የዛሬው ይህ ነበር ቀጣይ ሳምንት ምን ይሁን 🙏🙏
ሁሌም ኮድ 3 በከፍታ እንቀጥላለን 🙏
Forwarded from Henok $
ትኩረት ‼️‼️ትኩረት ‼️‼️ትኩረት ‼️‼️

Selam Code3 ከ ፒያሳ ዓለም ባንክ ቅዳሜ 12:00 አከባቢ ተራ ላይ 4ሰው ጭናችሁ ከሁላ ኪስ በ ፔስታል ያለ docment ጥለን ወርደናል እያለኝ ያለ ደንበኛም ነው ቤተሰብም ነው እባካችሁ ምናልባትም ካላያችሁት በጣም አሰልፈላጊና አንገብጋቢ ዶክመንት ስለሆነ ያገኛችሁ በ ዉስጥ አውሩኝ ወይም ደውሉለት 0924015320& 0910002753 ወረታዉን ይከፍላሉ
🥰1