ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
572 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Audio
የፊታችን እሁድ ከ 6፡00 16/06/2017 ማንም እዳይቀር አልባሳት፣ቁሳቁስ ፣መፅሃፍት ድጋፍ ሁላችንም እደምንገናኝ ባለ ሙሉ እምነት ነኝ በቦታውም በሜትር ትራንስፓርት ስራ ውስጥ በተለያዩ ሙያና እውቅና ያላቸው ጭምር ይገኛሉ ስለዚህ ከቤተሰብ አባላቶች እዳትቀሩ ያኔ ስትናፍቁትና ስጠብቁት የነበረውን ሁሉም በ አንድ ስፍራ ላይ ልንገናኝ ቀን ተቆርጧል ስለዚህ የዚህ ጥያቄ አቹ መልስ ያገኛል ‼️
ሄኖክ ኮድ 3 በ ጄ ኤም የ አውቶ መገድ የሬዲዮ ፓሮግራም ዋና አዘጋጅ
እዛው እንገናኝ ሃያት ፀበል ሜቄዶኒያ
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአንድ ወቅት የ አንዱዓለም ማናጀር lelisa edris ሜትር ትራንስፖርት ሲሳፈር ሹፌሩ ሲያለቅስ አየው ምን ሆንክ ብሎ ሲጠይቀው "በጣም የሚያፈቅራት የሁለት ልጆቹ እናት ሚስቱ ስትማግጥበት እንዳያዛት ነገረው፣አሁን ከፍርድ ቤት ተፋተው እየመጣ እንደሆነም ነገረው
እሷ ይቅርታ ጠይቃኛለች አሁንም አብረን እንኑር ትላለች እኔም አብሬያት መኖር እፈልጋለሁ ነገር ግን እንደ ድሮ መሆን አልችልም ልጎዳት እችላለሁ ስለዚህ ፈታዋት አለው
ይህንንም ለልሳ ኢድሪስ ግጥሙን ሠራው ናሆም መኩሪያ ዜማ ሰርቶ አንዱአለም ጎሳ ተጫወተው

ሙዚቃው እውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተሰራ ነው እላቹሃለው የኛ የኮድ ፫ ሜትር ትራንስፖር የጓዳ ሚስጥሮች የ አደባባይ እውነቶች ሆነውም ተቀንቅነዋል ቋንቋውን ለምሰሙት መልካም ለማሰሙ በቅርብ ታሪኩን ያካፈለንን ወድማችንን ጨምራቹ ያ ባለ ታሪኩን እናተን መሰል ወድማቹን አስቡት ሙዚቃውን ስሰሙት መልካም ቅዳሜ ከጥሩ ቁርስ፣ምሳ፣ እራት ጋር ከጥሩ ማኪያቶ አሊያም ቡና ጋር 🥰🙏 ተመኘው🙏
ወድማቹ ሄኖክ ኮድ 3
ነገ በመቄዶኒያ ጊቢ ከ 6:00 ጀምሮ እንገናኝ🙏‼️

Suma Dhiisudha Dhifamni
አንቺ መተው ነው ይቅርታዬ🥺

አንዳንድ ጊዜ ፍቅር ማግኘትን
ብቻም ሳይሆን ማጣትንም ይጨምራል🙏‼️

#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ
የምንለው ለዚህ ነው
Forwarded from Henok $
ዋጋ 1200
የ 3 ወር
የቦዲ ማሲያዥያ 20,000
ኮምሽን 10%
ሰርቢስ ተደር ሁሉም ነገር ይሰጠዋል እደዛው ይመልሳል
የኮድ3 ህግ የሚያከብር የሚጠብቅ የሚሳተፍ ቮይስ ቻት የሚገባ መሆን ይኖርበታል ካልሆነ የሚሳተፍ ሰው ማምጣት አለበት
መኪናው እኔ ጋር ቆማል ዛሬ የሚጨርስ ሰው ብቻ ።
በውስጥ ፃፊልኝ🙏
Forwarded from Henok $
እየውልክ አሁን እንቁላል ፋብሪካ አደባባይ ከመኪና መሸጫ ዘበኛው አስነስቶ ቀጥታ አጥሩን ንዶ ፊትለፊቱ ያለሱቅ ውስጥ ገብቶ ነው ታዲያ ይሄን ዘበኛ/ሰራተኛ ምን ቢያደርገው ጉዳቱን ይሽረዋል አስቡት ኢንሹራንስ የለው ፣ታርጋ የለው ምን ያድርገው ትላላቹ ቦታው ላይ ስቶኑ ደግሞ አስቡት 🙆🙆
😱1
Forwarded from Henok $
ከ ጠቀማቹ ይሄን የግል መረዳቴን 🙏‼️ ክፍል 1
ክብር ለጀግና አባቶቻች 🙏‼️
አድዋ ‼️
አድዋ‼️
አድዋ ‼️ የጥቁር ህዝብ ኩራት🥰🙏‼️
Forwarded from Henok $
ከ ጠቀማቹ ይሄን የግል መረዳቴን 🙏‼️ ክፍል 2 ከነ ብስጭቴ 😁

ክብር ለጀግና አባቶቻች 🙏‼️
አድዋ ‼️
አድዋ‼️
አድዋ ‼️ የጥቁር ህዝብ ኩራት🥰🙏‼️
👍1
Forwarded from yonas yoyo
ሰላም 🤝ሰላም🤝 ቤተሰቦቻችን 🥰🙏🥰🙏
  ዛሬ በመልካም ነገር በበጎ ስራ መጥተናል ባለፈው እዚሁ የኛ የኮድ 3 ቤተሰብ የሆነ  በአካውንት ስሙ lbra የሚል መጠሪያ ያለው ወንድማችን የአጋጠመውን ችግር እስከሞት እንዳስመኘው እዚሁ አጋርቶናል እኛ መልካምን ሁሉ በመመኘትና በማፅናናት አይዞህ አለን ከጎንህ ብለነው ነበር 🙏በወቅቱ ከሚያመው ትልቁ ቃላቶቹ ውስጥ እኔ ከዚህ መከራ እራሴን ባጠፋ ይቀለኝ ነበር ግን 🥰 እናትና አባቴ🥰 የኔን እጅ ነው ሚጠብቁት ብሎናል መቼም ይሄንን ሰምቶ የማያዝን ልብ ያለው የለምና ችግሩን ልንካፈል ወደድን በዛላይ ሙስሊም ነውና ፆምን ካለ ስራ ባዶ እጅ ሆኖ እንዴትም አይሆንም ስለዚህ ለእኛም በረከት ነው የነብስም ዋጋ ለሱም የእፎይታና ተረጋግቶ የሚፀልይበት እንዲሆን የ50 ብር ቻሌንጅ ጀምረናል ያው እናንተንም ላለማስጨነቅ ነው ቤተሰብ ያለው ጨምሮ ይስጥ መልካም ፍቃዱ ነው
ስለምታደርጉት መልካም ስራ ፈጣሪ ያክብርልን ለወንድም ደራሹ ወንድም ነው 🥰🙏🥰🙏

       1000460623228...በንግድ ባንክ አካውንት ሙሐመድ አብዱልቀድር ያሲን

09-67-53-79-87:-ቴሌ ብር

09-36-80-32-24:- ኢ ብር


     
      በወጣ ይተካ መልካምን ሁሉ ለመልካሙ ፣ለፍቶ ለሚያድረው ለኮድ 3 ቤተሰባችን እንመኛለን🙏
    
ሁሌም -እንደ -ቤተሰብ
Forwarded from Henok $
ይደመጥ ለሰሞንኛ ስራ ጥቆማ🙏‼️
Forwarded from Henok $
ቅድሚያ ለ ኮድ 3 400ሺ ለ እጅ
ባንክ 1.5 አለበት
ወራዊ 50ሺ
ሞዴል 2018
ጠርዝ የለውመወ ሰውዬው 500ሺ ነው የሚለው ይደራደራል በማለት ነው የሚያዋጣው ካለ ቅድሚያ እንስጣቹ ፍላጎት ያለው በውስጥ ኮምሽን 10% የ እጁን 😳
Forwarded from Henok $
ይደመጥ ይላክላቸው ይድረስ ለ ሴቷ ቤት😯