Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ ሰኞ ከ 3:00-4:00 በ ጄ ኤፍም 106.7 አውቶ መገድ የሬዲዮ ፕሮግራማችን ላይ እዲነሱ የምትፈልሀጓቸውእትሰሙ የ ጓጓቹባቸው ጉዳየፐች ምንድን ናቸው ❓ አሳውቁን
ጥሩ ቁርስ ጥሩ ማኪያቶ ጥሩ የሬዲዮ ፕሮግራም ይገባዎቻል ‼️
መልካም ቀን ከአውቶ መገድ የሬዲዮ ፕርግራም ጋር 🙏‼️
#ጭቆናን_የማይቀበል_ጨቋኙን_አይፈራም
ጥሩ ቁርስ ጥሩ ማኪያቶ ጥሩ የሬዲዮ ፕሮግራም ይገባዎቻል ‼️
መልካም ቀን ከአውቶ መገድ የሬዲዮ ፕርግራም ጋር 🙏‼️
#ጭቆናን_የማይቀበል_ጨቋኙን_አይፈራም
👍1
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አስብ ፣ሂሳብ ስራ ተምረሀልና ፣ጠይቅ ይበልጥ ለማወቅ ተጠቃሚም ለመሆን ይረዳካል እና፣እርስ በ እርስ ተረዳዳ ሌላውም ያተ አይነት ችግር ባለቤት ነውና ፣ይሉታ አይያዝክ ባይገባክም የስራው አንዱ መልኩ ነውና በርቱ ✊‼️
ወድማቹ :- ሄኖክ ኮድ 3🙏
#ጭቆናን_የማይቀበል_ጨቋኙን_አይፈራም
በለው ይሄን ደላላ ክፍል 14 😁😁😁😁😆😆
#ጭቆናን_የማይቀበል_ጨቋኙን_አይፈራም
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_መቼም_አይነግስም
ሁሌም እስከ ለውጡ ወደፊት 🏃🏿♂️➡️🏃🏻➡️🏃🏿♂️➡️🏃🏻➡️🏃🏿♂️➡️🏃🏻➡️
ወድማቹ :- ሄኖክ ኮድ 3🙏
#ጭቆናን_የማይቀበል_ጨቋኙን_አይፈራም
በለው ይሄን ደላላ ክፍል 14 😁😁😁😁😆😆
#ጭቆናን_የማይቀበል_ጨቋኙን_አይፈራም
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_መቼም_አይነግስም
ሁሌም እስከ ለውጡ ወደፊት 🏃🏿♂️➡️🏃🏻➡️🏃🏿♂️➡️🏃🏻➡️🏃🏿♂️➡️🏃🏻➡️
Forwarded from Bereket ገ/ማርያም
የዚህ ግሩፕ የመጀመሪያ ደረጃ አላማው እንደተረዳሁት ከሆነ
አሽከርካሪው እና ባለንብረቱ ጥቅሙ ክብሩ እና ደህንነቱ ተጠብቆ እንዲሰራ ተፅእኖ መፍጠር
በኮድ 3 ውስጥ ያለን አሽከርካሪዎች ህብረት እንድንፈጥር ግንዛቤ ማስጨበጥ
አሽከርካሪው ኑሮው እንዲሻሻል ከተለያዩ ደላላ አገናኝ ድርጅቶች የገበያ ጫና ቀስ በቀስ እንዲላቀቅ ንቅናቄ መፍጠር
ንቁ እና መረጃን በፍጥነት መለዋወጥ የሚያስችል ባህሪን የተላበሱ አሽከርካሪዎችን ማፍራት
የሜትር ታክሲ ስራውን አጠቃላይ ስነ - ባህሪያት ልምድ ካላቸው ልጆች ወደ ሌሎች የእውቀት ሽግግር ማካሄድ....... እየተባለ ሊገለፅ ይችላል ::
ስለዚህም እንደተባለው በተለይ ለአዲስ ገቢዎች በመጀመሪያ ከዘለፋና ትችት ባሻገር ችግራቸውን ፈቶ የግሩፓችንን አላማ አስረድቶ መቀላቀል ቢቻል እላለሁ ወንድሞቼ ::
አበዛሁ መሰለኝ አመሰግናለሁ :: 🙌
@code3drivers
@henokcod3

Forwarded from Deleted Account
ሰላም ኮድ 3 አባላት እንዴት አደራችሁ
መኪናችሁ ላይ እስቲከር የለጠፋችሁ ወንድሞች እና እህቶች በለጠፋችሁት እስቲከር ምክንያት ነው መገለል ፣ መገፋት እና ንቀትም ጭምር እያስተናገዳችሁ ያላችሁት እና ከመኪናችሁ ላይ የደላሎችን እስቲከር በማንሳት የራሳችሁን ነፃነት አውጁ እያልኩ ወንድማዊ ምክሬን በታላቅ ትህትና አስተላልፋለሁ ። መልካም ቅዳሜ ይሁንላችሁ !

Audio
የፊታችን እሁድ ከ 6፡00 16/06/2017 ማንም እዳይቀር አልባሳት፣ቁሳቁስ ፣መፅሃፍት ድጋፍ ሁላችንም እደምንገናኝ ባለ ሙሉ እምነት ነኝ በቦታውም በሜትር ትራንስፓርት ስራ ውስጥ በተለያዩ ሙያና እውቅና ያላቸው ጭምር ይገኛሉ ስለዚህ ከቤተሰብ አባላቶች እዳትቀሩ ያኔ ስትናፍቁትና ስጠብቁት የነበረውን ሁሉም በ አንድ ስፍራ ላይ ልንገናኝ ቀን ተቆርጧል ስለዚህ የዚህ ጥያቄ አቹ መልስ ያገኛል ‼️
ሄኖክ ኮድ 3 በ ጄ ኤም የ አውቶ መገድ የሬዲዮ ፓሮግራም ዋና አዘጋጅ
እዛው እንገናኝ ሃያት ፀበል ሜቄዶኒያ
ሄኖክ ኮድ 3 በ ጄ ኤም የ አውቶ መገድ የሬዲዮ ፓሮግራም ዋና አዘጋጅ
እዛው እንገናኝ ሃያት ፀበል ሜቄዶኒያ
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአንድ ወቅት የ አንዱዓለም ማናጀር lelisa edris ሜትር ትራንስፖርት ሲሳፈር ሹፌሩ ሲያለቅስ አየው ምን ሆንክ ብሎ ሲጠይቀው "በጣም የሚያፈቅራት የሁለት ልጆቹ እናት ሚስቱ ስትማግጥበት እንዳያዛት ነገረው፣አሁን ከፍርድ ቤት ተፋተው እየመጣ እንደሆነም ነገረው
እሷ ይቅርታ ጠይቃኛለች አሁንም አብረን እንኑር ትላለች እኔም አብሬያት መኖር እፈልጋለሁ ነገር ግን እንደ ድሮ መሆን አልችልም ልጎዳት እችላለሁ ስለዚህ ፈታዋት አለው
ይህንንም ለልሳ ኢድሪስ ግጥሙን ሠራው ናሆም መኩሪያ ዜማ ሰርቶ አንዱአለም ጎሳ ተጫወተው
ሙዚቃው እውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተሰራ ነው እላቹሃለው የኛ የኮድ ፫ ሜትር ትራንስፖር የጓዳ ሚስጥሮች የ አደባባይ እውነቶች ሆነውም ተቀንቅነዋል ቋንቋውን ለምሰሙት መልካም ለማሰሙ በቅርብ ታሪኩን ያካፈለንን ወድማችንን ጨምራቹ ያ ባለ ታሪኩን እናተን መሰል ወድማቹን አስቡት ሙዚቃውን ስሰሙት መልካም ቅዳሜ ከጥሩ ቁርስ፣ምሳ፣ እራት ጋር ከጥሩ ማኪያቶ አሊያም ቡና ጋር 🥰🙏 ተመኘው🙏
ወድማቹ ሄኖክ ኮድ 3
ነገ በመቄዶኒያ ጊቢ ከ 6:00 ጀምሮ እንገናኝ🙏‼️
Suma Dhiisudha Dhifamni
አንቺ መተው ነው ይቅርታዬ🥺
አንዳንድ ጊዜ ፍቅር ማግኘትን
ብቻም ሳይሆን ማጣትንም ይጨምራል🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ
የምንለው ለዚህ ነው

ዋጋ 1200
የ 3 ወር
የቦዲ ማሲያዥያ 20,000
ኮምሽን 10%
ሰርቢስ ተደር ሁሉም ነገር ይሰጠዋል እደዛው ይመልሳል
የኮድ3 ህግ የሚያከብር የሚጠብቅ የሚሳተፍ ቮይስ ቻት የሚገባ መሆን ይኖርበታል ካልሆነ የሚሳተፍ ሰው ማምጣት አለበት
መኪናው እኔ ጋር ቆማል ዛሬ የሚጨርስ ሰው ብቻ ።
በውስጥ ፃፊልኝ🙏
የ 3 ወር
የቦዲ ማሲያዥያ 20,000
ኮምሽን 10%
ሰርቢስ ተደር ሁሉም ነገር ይሰጠዋል እደዛው ይመልሳል
የኮድ3 ህግ የሚያከብር የሚጠብቅ የሚሳተፍ ቮይስ ቻት የሚገባ መሆን ይኖርበታል ካልሆነ የሚሳተፍ ሰው ማምጣት አለበት
መኪናው እኔ ጋር ቆማል ዛሬ የሚጨርስ ሰው ብቻ ።
በውስጥ ፃፊልኝ🙏
Forwarded from Henok $
እየውልክ አሁን እንቁላል ፋብሪካ አደባባይ ከመኪና መሸጫ ዘበኛው አስነስቶ ቀጥታ አጥሩን ንዶ ፊትለፊቱ ያለሱቅ ውስጥ ገብቶ ነው ታዲያ ይሄን ዘበኛ/ሰራተኛ ምን ቢያደርገው ጉዳቱን ይሽረዋል አስቡት ኢንሹራንስ የለው ፣ታርጋ የለው ምን ያድርገው ትላላቹ ቦታው ላይ ስቶኑ ደግሞ አስቡት 🙆🙆
😱1
Forwarded from Henok $
ከ ጠቀማቹ ይሄን የግል መረዳቴን 🙏‼️ ክፍል 1
ክብር ለጀግና አባቶቻች 🙏✊‼️
አድዋ ✊‼️
አድዋ✊‼️
አድዋ ✊‼️ የጥቁር ህዝብ ኩራት🥰🙏‼️
ክብር ለጀግና አባቶቻች 🙏✊‼️
አድዋ ✊‼️
አድዋ✊‼️
አድዋ ✊‼️ የጥቁር ህዝብ ኩራት🥰🙏‼️
Forwarded from Henok $
ከ ጠቀማቹ ይሄን የግል መረዳቴን 🙏‼️ ክፍል 2 ከነ ብስጭቴ 😁
ክብር ለጀግና አባቶቻች 🙏✊‼️
አድዋ ✊‼️
አድዋ✊‼️
አድዋ ✊‼️ የጥቁር ህዝብ ኩራት🥰🙏‼️
ክብር ለጀግና አባቶቻች 🙏✊‼️
አድዋ ✊‼️
አድዋ✊‼️
አድዋ ✊‼️ የጥቁር ህዝብ ኩራት🥰🙏‼️
👍1