ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
570 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
አፋልጉን ❗️❗️❗️

#ውድ_የኮድ_3_ቤተሰቦች‼️

👉 የኮድ 3ቤተሰብ የሆኑት አሽከርካሪ አቶ ተወዳጅ ውብአንተ ጥር 18/ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2:30 ላይ ወሰን ሂልሳይድ አካባቢ መኪናቸውን ካቆሙበት ቦታ የመኪና ዝርፊያ የተፈፀመባቸው ሲሆን እስካሁን መኪናቸው ያለበትን ለማወቅ አልተቻለም።

የመኪና ሞዴል ፦ TOYOTA COROLLA

የመኪና ቀለም ፦ khaki / ካኪ


የሰሌዳ ቁጥር:- አ.አ - 03 - A76431 ሲሆን

በማንኛውም ወቅት መኪናቸውን ያየ በስልክ ቁጥር 0912494484 / 0927777765 በመደወል ጥቆማችሁን እንድታደርሱን በትህትና እንጠይቃለን።🙏


ለምታደርጉት ቤተሰባዊ ትብብር እና መልካም ስራ ከልብ እናመሰግናለን🙏
👍2
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMkVkTd59

ይሄን ሃሳብ ለብዙዎች አታድርስና የምትፈልገውን ለውጥ በጩህት ሳይሆን በጥበብ እዴት መግለፅ እዳለብክ አትረዳ ዳት ወደ ኮፒ ሊክ ሁሉም ጋር ይድረስ ለተሳፍሪመረ ጭምር ሼር ሼር ዳይ ወዳጅ ብቻ ኮድ 3 አዎያን
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በጥሪ የሚሰሩ ልጆች ፎረስት ስራ እዴት ነ በር ሲሉክ
አበሳሰሉን ለማታውቁ ስልጠና እንሰጣለን😄🙏‼️

በለው ይሄን ደላላ ክፍል 11 ይቀጥላል………😁😁😁😁😆😆


#ጭቆናን_የማይቀበል_ጨቋኙን_አይፈራም

#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_መቼም_አይነግስም
Audio
የዛሬ በቀን 26 በ ጄ ኤፍም 106.7

ይደመጥ


ቆይ እናተ ማርኬተር ካልሆናቹልኝ እና እኔ ልቀጥር ነው እደዚህ ያለ ቦታዎች ስትሄዱ ዋና አከፍፍይ ከሆኑ ከ 100ሺ በላይ አሽከርካሪዎች የሞታዳምጡት የሬዲዮ ፕሮግራም ላይ እስፓንሰር ብታደርግ የበለጠ ትርፍማ ትሆናለ በማለት አግባብታቹ ማስታወቁያ እዲያሰሩ ለ አሽከርካሩውም ቅናሽ አገልግሎት እዲሰጡ ማግባባት ስሩልን እንጂ ፕሪግራሙ በበርካታ እስፓሰሮች መደገፍ ጠከራ ያደርገዋል እናነው ሐሳባችንም እዲሰፍ የፓሮግራም ሰዓት ጭማሩም እድናደርግ ይረዳናል ምን ትላላቹ‼️🙏‼️
2
Forwarded from Henok $
ይሄ ድርጅት በኛ መመራቱ እደቀጠለነው የሚገርመኝ ደግሞ ምንም ሳይሰራ እደሰራ ለመምሰል ሲሞክር ያመኛል ዝም እዳለ ቢከስምስ ምን አለ አልሞተም ለመባል መፈራገጥ ለመላላጥ ካልሆነ አይ ድርጅት ምን አለ ተሳተፍ ተብሎ የተጠራ ድርጀት እየሰራን ስለሆነ 😆😁
ሌሎቹ የተጠሩትስ 🤣😁😆
ከዚህ ደብዳቤ ውጪ ከደረሰው እና ረደሰራ ካሳየኝ ረኔ ልቀጣ በዛላይ ዛሬ ደርሶት በ 20 ለወጣ ደብዳቤ ደግሞ 🤣😁😆

በለው ይሄን ደላላ 😁😁😁😁😆😆


#ጭቆናን_የማይቀበል_ጨቋኙን_አይፈራም

#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_መቼም_አይነግስም
Forwarded from Henok $
ይሄ ድርጅት በኛ መመራቱ እደቀጠለነው የሚገርመኝ ደግሞ ምንም ሳይሰራ እደሰራ ለመምሰል ሲሞክር ያመኛል ዝም እዳለ ቢከስምስ ምን አለ አልሞተም ለመባል መፈራገጥ ለመላላጥ ካልሆነ አይ ድርጅት ምን አለ ተሳተፍ ተብሎ የተጠራ ድርጀት እየሰራን ስለሆነ 😆😁
ሌሎቹ የተጠሩትስ 🤣😁😆
ከዚህ ደብዳቤ ውጪ ከደረሰው እና ረደሰራ ካሳየኝ ረኔ ልቀጣ በዛላይ ዛሬ ደርሶት በ 20 ለወጣ ደብዳቤ ደግሞ 🤣😁😆

በለው ይሄን ደላላ 😁😁😁😁😆😆


#ጭቆናን_የማይቀበል_ጨቋኙን_አይፈራም

#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_መቼም_አይነግስም
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ ሰኞ ከ 3:00-4:00 በ ጄ ኤፍም 106.7 አውቶ መገድ የሬዲዮ ፕሮግራማችን ላይ እዲነሱ የምትፈልሀጓቸውእትሰሙ የ ጓጓቹባቸው ጉዳየፐች ምንድን ናቸው አሳውቁን
ጥሩ ቁርስ ጥሩ ማኪያቶ ጥሩ የሬዲዮ ፕሮግራም ይገባዎቻል ‼️
መልካም ቀን ከአውቶ መገድ የሬዲዮ ፕርግራም ጋር 🙏‼️

#ጭቆናን_የማይቀበል_ጨቋኙን_አይፈራም
👍1
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አስብ ፣ሂሳብ ስራ ተምረሀልና ፣ጠይቅ ይበልጥ ለማወቅ ተጠቃሚም ለመሆን ይረዳካል እና፣እርስ በ እርስ ተረዳዳ ሌላውም ያተ አይነት ችግር ባለቤት ነውና ፣ይሉታ አይያዝክ ባይገባክም የስራው አንዱ መልኩ ነውና በርቱ ‼️
ወድማቹ :- ሄኖክ ኮድ 3🙏

#ጭቆናን_የማይቀበል_ጨቋኙን_አይፈራም

በለው ይሄን ደላላ ክፍል 14 😁😁😁😁😆😆


#ጭቆናን_የማይቀበል_ጨቋኙን_አይፈራም

#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_መቼም_አይነግስም

ሁሌም እስከ ለውጡ ወደፊት 🏃🏿‍♂️‍➡️🏃🏻‍➡️🏃🏿‍♂️‍➡️🏃🏻‍➡️🏃🏿‍♂️‍➡️🏃🏻‍➡️