ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
570 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
እርደታቹን እፈልጋለው እባኻቹን ተባበሩኝ ስህተት ሰርቻለው አውቃለው ስህተቴን እዳርም እርዱኝ ለልጁም ነገውን እናሳምርለት
Copy link በማድረግ ተረባረቡ ልኝ 🙏🙏🙏
Forwarded from Henok $
እስከዛሬ ማኪያቶ የሞጠጣ ስል የሚመጣው ውስን ሰው ነው ወጪ እዳላወጣ ይሁን ተግደርድራቹ እኔጃ ዛሬ ግን የሚጋብዘኝ እልና እናየዋለን እንግዲህ ልክ ከ 2:30 እስከ 4:00 በመስቀል ፍላወር ቶሙካ ጋባዥቻችንን እጠብቃለን ስለ ስራው ስለ ተለያዩ ገዳዮች ስለ እኔም ከሆነ በግል ለማውራት ዝግጁ ሆኜ እናወራለን ማነኛውም ሰው ይቻላል ከ 4:30 ቡሃላ ቲክተፐክ ላይ ላይቪ ስለምገባ አልችልም ይታወቅልኝ 🙏
Forwarded from Henok $
ዛሬ ሬዲዮ 3:00 ላይ በ 106.7 በ ጄ ፍሜ እዳለን ታውቃላቹ አደል አጭር የፅሁፍ መልክት መላክ ይቻላል ጥሩ ሃሳብ የምታነሱ ብዙጋኑን ወክላቹ እናስገባለን በድምፅ ጊዜ ⏱️ስለማይበቃነው ሁላቹንም በድምፅ ለማስገባት
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወዳጆቼ ምንም ሊጎድልብንና ላይሞላልን ይችላል የምከፍለው አተን የሰው ፊትም አይተን ለልጆቻችን ይዘን የምንፈባው አተን ሊሆን ይችል ይሆን ይሆናል ‼️
በኛና በቤታችን ውስጥ ቀርተን ማረን ‼️ ማረን ከሚሉ ጉዳዮች ግን ይጠብቀን 🙏‼️ ፈጣሪያችን ይህ ከመፅናኛ ቃላት በላይ በላይ ነው ተመልከቱት 🙏‼️
#ማረኝ_አትመርምረኝ🤲
የናተው ወድም 🙏 ከ ኮድ 3
Forwarded from Henok $
እድሜ ለናተ እኔ በ 3 ወር ውስጥ ይሄን ያክል ተከታዮችን ልናፈራ ችለናል እናተ ኮድ 3 ታቹን በ 7 ዓመት 10 ሺ ማስገባት ሲከብዳቹ እኔ ግን እመኑኝ ቀድሜ ቲክቶኩን 10k አስገባዋለው እስኪ እንፈታተሽ እናተ ቴሌ-ግራሙን 10 ሺ እኔም TikTok ን 10k
👍3
Forwarded from Henok $
አፋልጉን ❗️❗️❗️

#ውድ_የኮድ_3_ቤተሰቦች‼️

👉 የኮድ 3ቤተሰብ የሆኑት አሽከርካሪ አቶ ተወዳጅ ውብአንተ ጥር 18/ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2:30 ላይ ወሰን ሂልሳይድ አካባቢ መኪናቸውን ካቆሙበት ቦታ የመኪና ዝርፊያ የተፈፀመባቸው ሲሆን እስካሁን መኪናቸው ያለበትን ለማወቅ አልተቻለም።

የመኪና ሞዴል ፦ TOYOTA COROLLA

የመኪና ቀለም ፦ khaki / ካኪ


የሰሌዳ ቁጥር:- አ.አ - 03 - A76431 ሲሆን

በማንኛውም ወቅት መኪናቸውን ያየ በስልክ ቁጥር 0912494484 / 0927777765 በመደወል ጥቆማችሁን እንድታደርሱን በትህትና እንጠይቃለን።🙏


ለምታደርጉት ቤተሰባዊ ትብብር እና መልካም ስራ ከልብ እናመሰግናለን🙏
👍2
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMkVkTd59

ይሄን ሃሳብ ለብዙዎች አታድርስና የምትፈልገውን ለውጥ በጩህት ሳይሆን በጥበብ እዴት መግለፅ እዳለብክ አትረዳ ዳት ወደ ኮፒ ሊክ ሁሉም ጋር ይድረስ ለተሳፍሪመረ ጭምር ሼር ሼር ዳይ ወዳጅ ብቻ ኮድ 3 አዎያን
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በጥሪ የሚሰሩ ልጆች ፎረስት ስራ እዴት ነ በር ሲሉክ
አበሳሰሉን ለማታውቁ ስልጠና እንሰጣለን😄🙏‼️

በለው ይሄን ደላላ ክፍል 11 ይቀጥላል………😁😁😁😁😆😆


#ጭቆናን_የማይቀበል_ጨቋኙን_አይፈራም

#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_መቼም_አይነግስም