Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMkHyhsuQ
በሉ በርቱ እዲህ ተፅህኖ እየፈጠርን ለኛ የሚጠቅሙ አዳዲስ ህጎች እዲወጡ ተፅህኖ በጋራ ካላሳደርን ጠላቶቻችን የሚተኙም አይደሉም ወገን ✊‼️

TikTok
TikTok · Henok $
853 likes, 62 comments. “#የናተስ አስተያየት ምን ይመስላል አጋሩን 🙏”
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከፊትክ ባለው አጥር ስትተማመን የጠላትክ ኃይለኝ ነት አይታይክም ኮድ 3 አጥራችን ነው ✊‼️
የጠላታችንን ደካማነት የምናውቀው የተሻለውን ከ አፊ ስር እደምንበላ ስለምናውቅ ነው እኛ ሎድ 3 ቶች✊‼️
የጠላታችንን ደካማነት የምናውቀው የተሻለውን ከ አፊ ስር እደምንበላ ስለምናውቅ ነው እኛ ሎድ 3 ቶች✊‼️
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMk9P16m4
ይሄ የኛ ህይወት ነው አዲሱ ሱፊ ደግሞ መኪኖቻችን ከላይ ያለው እምነትና ተስፍችን ነው copy link አድር ጉልኝ ሁላቹም አካውቱን ያሳድገዋልና copy link 20 ጊዜ ለልጁም ቀን ነው
ይሄ የኛ ህይወት ነው አዲሱ ሱፊ ደግሞ መኪኖቻችን ከላይ ያለው እምነትና ተስፍችን ነው copy link አድር ጉልኝ ሁላቹም አካውቱን ያሳድገዋልና copy link 20 ጊዜ ለልጁም ቀን ነው
TikTok
TikTok · Henok $
4716 likes, 78 comments. “#ውስጤን ከነከነካው #cod3 #copylink የ ዓመት ሰው ይበለን”
Forwarded from Henok $
እርደታቹን እፈልጋለው እባኻቹን ተባበሩኝ ስህተት ሰርቻለው አውቃለው ስህተቴን እዳርም እርዱኝ ለልጁም ነገውን እናሳምርለት
Copy link በማድረግ ተረባረቡ ልኝ 🙏🙏🙏

እስከዛሬ ማኪያቶ የሞጠጣ ስል የሚመጣው ውስን ሰው ነው ወጪ እዳላወጣ ይሁን ተግደርድራቹ እኔጃ ዛሬ ግን የሚጋብዘኝ እልና እናየዋለን እንግዲህ ልክ ከ 2:30 እስከ 4:00 በመስቀል ፍላወር ቶሙካ ጋባዥቻችንን እጠብቃለን ስለ ስራው ስለ ተለያዩ ገዳዮች ስለ እኔም ከሆነ በግል ለማውራት ዝግጁ ሆኜ እናወራለን ማነኛውም ሰው ይቻላል ከ 4:30 ቡሃላ ቲክተፐክ ላይ ላይቪ ስለምገባ አልችልም ይታወቅልኝ 🙏
Forwarded from Henok $
ዛሬ ሬዲዮ 3:00 ላይ በ 106.7 በ ጄ ፍሜ እዳለን ታውቃላቹ አደል አጭር የፅሁፍ መልክት መላክ ይቻላል ጥሩ ሃሳብ የምታነሱ ብዙጋኑን ወክላቹ እናስገባለን በድምፅ ጊዜ ⏱️⏰ስለማይበቃነው ሁላቹንም በድምፅ ለማስገባት
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወዳጆቼ ምንም ሊጎድልብንና ላይሞላልን ይችላል የምከፍለው አተን የሰው ፊትም አይተን ለልጆቻችን ይዘን የምንፈባው አተን ሊሆን ይችል ይሆን ይሆናል ‼️
በኛና በቤታችን ውስጥ ቀርተን ማረን ‼️ ማረን ከሚሉ ጉዳዮች ግን ይጠብቀን 🙏‼️ ፈጣሪያችን ይህ ከመፅናኛ ቃላት በላይ በላይ ነው ተመልከቱት 🙏‼️
#ማረኝ_አትመርምረኝ🤲
የናተው ወድም 🙏 ከ ኮድ 3
በኛና በቤታችን ውስጥ ቀርተን ማረን ‼️ ማረን ከሚሉ ጉዳዮች ግን ይጠብቀን 🙏‼️ ፈጣሪያችን ይህ ከመፅናኛ ቃላት በላይ በላይ ነው ተመልከቱት 🙏‼️
#ማረኝ_አትመርምረኝ🤲
የናተው ወድም 🙏 ከ ኮድ 3
Forwarded from Henok $
እድሜ ለናተ እኔ በ 3 ወር ውስጥ ይሄን ያክል ተከታዮችን ልናፈራ ችለናል እናተ ኮድ 3 ታቹን በ 7 ዓመት 10 ሺ ማስገባት ሲከብዳቹ እኔ ግን እመኑኝ ቀድሜ ቲክቶኩን 10k አስገባዋለው እስኪ እንፈታተሽ እናተ ቴሌ-ግራሙን 10 ሺ እኔም TikTok ን 10k
👍3
Forwarded from Henok $
አፋልጉን ❗️❗️❗️
#ውድ_የኮድ_3_ቤተሰቦች‼️
👉 የኮድ 3ቤተሰብ የሆኑት አሽከርካሪ አቶ ተወዳጅ ውብአንተ ጥር 18/ 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2:30 ላይ ወሰን ሂልሳይድ አካባቢ መኪናቸውን ካቆሙበት ቦታ የመኪና ዝርፊያ የተፈፀመባቸው ሲሆን እስካሁን መኪናቸው ያለበትን ለማወቅ አልተቻለም።
የመኪና ሞዴል ፦ TOYOTA COROLLA
የመኪና ቀለም ፦ khaki / ካኪ
የሰሌዳ ቁጥር:- አ.አ - 03 - A76431 ሲሆን
በማንኛውም ወቅት መኪናቸውን ያየ በስልክ ቁጥር 0912494484 / 0927777765 በመደወል ጥቆማችሁን እንድታደርሱን በትህትና እንጠይቃለን።🙏
ለምታደርጉት ቤተሰባዊ ትብብር እና መልካም ስራ ከልብ እናመሰግናለን🙏

👍2