ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
570 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ምስጋና ለ አዲስ አበባ ትራንስፓርት ቢሮ እያቀረብን ለ 11 ዓመታት የ አዲስ አበባን ወጣት ንብረትና ጉልበት ጠያቆውስ ቢሮ የትኛው ነው ስንል እኛ እጠይቃለን ‼️ ብሎም በቀጣይም ከዘሪፊ ጋር የሚመለከታቸው ሌሎች አካላት በ ዜሀመጎች ደህንነት በ ሀገር እና በዜጎች መረጃ እዲሁም በሀገር ዓብት በሆኑ ተሽከርከርካሪ ዎች በ ታክስ አስተዳደር እዲሁም በ ንግድ ፍቃድና በ አዲሱ ንግድና ቀጠና ወፐች ከዘሪፍውጪ የሚሰሩ ስራዎችን ቢፈትሹ ብዙ ለ ሀገርና ለዜጎች ጠቃሚ እልባቶች ይኖራሉ ብለን እናምናለን እደሜትር ትራንስፓርት ባለድርሻነታችን ‼️
የ እርሶን ሃሳብና አስተያየት ያካፊሉን ‼️
የመረጃ ምንጭ ዘሀበሻ (ባሳ)
Forwarded from Henok $
ይደመጥ ሁሉም ለተሻለ ለውጥ ተግባራዊ ያድርግ🙏‼️
Forwarded from Henok $
ይደመጥ ‼️
ይበረታታ ‼️
ይደገፍ‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMkaTDwYh

አሁን ይሄን ቪዲዮ ኮፒ ሊክ እያደረጋቹ ሙያና ውቀታቹን እዲሁም ያጋጠሞቹን እኛን የሚወክሉንን የጥሩ ሙያና ተግባር ባለቤቶች መሆናችንን ካካሳየን ምኑ ነው ለውጥ ፈላጊነታችን ሁላችንም 20 ጊዜ ኮፒ ሊክ እዲሁም ኮመት በማድረግ ግዴታችንን እነወወጣ ልጁንም አገልሎቱ ለብዙዎች እዲደርስ እናድርግለት 🙏🙏
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMkHyhsuQ

በሉ በርቱ እዲህ ተፅህኖ እየፈጠርን ለኛ የሚጠቅሙ አዳዲስ ህጎች እዲወጡ ተፅህኖ በጋራ ካላሳደርን ጠላቶቻችን የሚተኙም አይደሉም ወገን ‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከፊትክ ባለው አጥር ስትተማመን የጠላትክ ኃይለኝ ነት አይታይክም ኮድ 3 አጥራችን ነው ‼️
የጠላታችንን ደካማነት የምናውቀው የተሻለውን ከ አፊ ስር እደምንበላ ስለምናውቅ ነው እኛ ሎድ 3 ቶች‼️
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMk9P16m4

ይሄ የኛ ህይወት ነው አዲሱ ሱፊ ደግሞ መኪኖቻችን ከላይ ያለው እምነትና ተስፍችን ነው copy link አድር ጉልኝ ሁላቹም አካውቱን ያሳድገዋልና copy link 20 ጊዜ ለልጁም ቀን ነው
Forwarded from Henok $
እርደታቹን እፈልጋለው እባኻቹን ተባበሩኝ ስህተት ሰርቻለው አውቃለው ስህተቴን እዳርም እርዱኝ ለልጁም ነገውን እናሳምርለት
Copy link በማድረግ ተረባረቡ ልኝ 🙏🙏🙏
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMk9P16m4

ይሄ የኛ ህይወት ነው አዲሱ ሱፊ ደግሞ መኪኖቻችን ከላይ ያለው እምነትና ተስፍችን ነው copy link አድር ጉልኝ ሁላቹም አካውቱን ያሳድገዋልና copy link 20 ጊዜ ለልጁም ቀን ነው
Forwarded from Henok $
እርደታቹን እፈልጋለው እባኻቹን ተባበሩኝ ስህተት ሰርቻለው አውቃለው ስህተቴን እዳርም እርዱኝ ለልጁም ነገውን እናሳምርለት
Copy link በማድረግ ተረባረቡ ልኝ 🙏🙏🙏
Forwarded from Henok $
እስከዛሬ ማኪያቶ የሞጠጣ ስል የሚመጣው ውስን ሰው ነው ወጪ እዳላወጣ ይሁን ተግደርድራቹ እኔጃ ዛሬ ግን የሚጋብዘኝ እልና እናየዋለን እንግዲህ ልክ ከ 2:30 እስከ 4:00 በመስቀል ፍላወር ቶሙካ ጋባዥቻችንን እጠብቃለን ስለ ስራው ስለ ተለያዩ ገዳዮች ስለ እኔም ከሆነ በግል ለማውራት ዝግጁ ሆኜ እናወራለን ማነኛውም ሰው ይቻላል ከ 4:30 ቡሃላ ቲክተፐክ ላይ ላይቪ ስለምገባ አልችልም ይታወቅልኝ 🙏
Forwarded from Henok $
ዛሬ ሬዲዮ 3:00 ላይ በ 106.7 በ ጄ ፍሜ እዳለን ታውቃላቹ አደል አጭር የፅሁፍ መልክት መላክ ይቻላል ጥሩ ሃሳብ የምታነሱ ብዙጋኑን ወክላቹ እናስገባለን በድምፅ ጊዜ ⏱️ስለማይበቃነው ሁላቹንም በድምፅ ለማስገባት