Forwarded from Henok $
ይደመጥ ለትላት ለተነሳው መልስ
መሉ አተን በሚገባህና በምቶደው መልኩ አቀረብኩልክ ሌሎቻቹ ከገባቹ እጃቹ ከመፃፍ አደበታቹ ከመናገር ይታቀብ ሪያክር 👍🥰🫣😀 ብቻ የሚፈቀደው 🙏😔🙏‼️
መሉ አተን በሚገባህና በምቶደው መልኩ አቀረብኩልክ ሌሎቻቹ ከገባቹ እጃቹ ከመፃፍ አደበታቹ ከመናገር ይታቀብ ሪያክር 👍🥰🫣😀 ብቻ የሚፈቀደው 🙏😔🙏‼️
👍1
Forwarded from Henok $
ይደመጥ የዛሬ አሰላለፍ ውጤታማ ለመሆን ይህን መስማትና መተግበር ለውጤት ያበቃልና ይደመጥ ‼️
ተጠቅማቹበት ውጤታማነታቹን መስማት እፈልጋለው ❓🙏
https://t.me/code3drivers
ተጠቅማቹበት ውጤታማነታቹን መስማት እፈልጋለው ❓🙏
https://t.me/code3drivers
👍1
Forwarded from Henok $
ይህን የ ትራንስፖርት ባልስልጣኑ አስተያየትና ጥናትን መሰረት ሊደረግ ይገባል ለ 6 ድስተኛ ጊዜ ጭማሪ ያልተደረገበት የ ሜትር ትራንስፓርት ዋጋው ጭማሪ ያስፈልል ✊‼️
ይሄ የትብብር ጥያቄ ሳይሆን የግዴታ ውዴታ ነው ‼️
ይሄ የትብብር ጥያቄ ሳይሆን የግዴታ ውዴታ ነው ‼️
ኮድ 3 ሜትር ትራንስፓርት የነዳጅ ማሻሺያውን ተከትሎ ለ 6 ጊዜ በዘርፊ ያልተደረገበትን የወጋ ማሻሺያ
Anonymous Quiz
22%
1 ባለው ላይ ትንሽ ጭማሪ ይደረግ
78%
2 እስከዛሬ የተደረገውን የ ነዳጅ ጭማሪ መሰረት ያደረገ ጭማሪ ይደረግ
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMkfKRs1k
ይሄ ጥሪ ለሁሉም የቀረበ መውና በየ ድርጅቶቹ ገፅ ደጋግማቹ በመላክ አብሮ በጋራ መስራት ፍላጎት ያላቸውን ከሌላቸው የምትለዩበት አንዱ መገድ ነው እና ለ ሁሉም አጋሩት ፍቃደኛ የሆኑትን ይዘን የምንቀጥል ሲሆን አባገነኖችን እና ለ አሽከርካሪውና ለ ባለ ንብረቱ ክብር የሌላቸውን የምንለይበት አንዱ መገዳችንም ጭምር ነው ይህ ሃሳብ የማይስማማው ድርጅት ካለ እድሜልክ ስጋልብብክ ልኑር ባይ ነውና ከወዲሁ ልናስተውለው ብሎም ልንጠነቀቀው ይገባል ✊‼️
ያተ ትንሿ ድርሻ ይህን መልክት 10 ጊዜ ለሌሎች ማጋራት ነው ‼️
#Follow
#Share
#Copy_Link
ማድረግ እዳትረሱ 🙏
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን‼️

TikTok
TikTok · Henok $
1998 likes, 120 comments. “#copylink በማድረግ ለ ብዙዎች መድረስ አለበት አይሉም ⁉️”
❤1👍1
Forwarded from Henok $
ዋጋ በስት ይሁን ማስረጃላይ መሰረት ያደረገ ተመን ስጡን። ሰብስበን ፔል እናዘጋጃለን 🙏‼️
Forwarded from Henok $
በአዲስ አበባ ከተማ የፖሊስ መረጃን ሳይኖረዉ የመኪና ጥገና ያደረገ ጋራዥ ቤት 20 ሺህ ብር ይቀጣል ተባለ
በአዲስ አበባ ከተማ ምንም አይነት የፖሊስ መረጃን ሳይዝ የመኪና ጥገና አገልግሎትን የሰጠ ጋራጅ ቤት የ20 ሺህ ብር ቅጣት እንደሚተላለፍበት የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አስታውቋል።
የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አማረ ታረቀኝ ለብስራት ሬዲዮና ቴሌቪዥን እንደተናገሩት ይህ የገንዘብ ቅጣት ከጥር 1 ቀን 2017 ጀምሮ ተግባራዊ መደረግ መጀመሩን ገልጸዋል፡፡
አንድ ተሸከርካሪ ጉዳት ደርሶበት ሲመጣ ፈጥኖ ጥገና ከማድረግ ይልቅ አስቀድሞ ምን አደጋ አድርሶ ነው የመጣው፣ በሰውና በንብረት ላይ ያደረሰውስ አደጋ ይኖር ይሆን የሚሏቸውን መረጃ ከፖሊስ ማጣራት እና መረጃ ማግኘት እንደሚኖርበት ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ ተናግረዋል።
ስለሆነም አንድ ጋራዥ ቤት ለመኪና ጥገና ለማድረግ ከፖሊስ በፅሁፍ የተገለፀ ማስረጃ ሊኖረው ይገባል ሲሉ አቶ አማረ የገለፁ ሲሆን ይህን ሳያደርግ የመኪና ጥገናን ያከናወነ ጋራዥ ቤት 20 ሺህ ብር ይቀጣል በማለት ጨምረው ገልፀዋል።
ይህ የገንዘብ ቅጣት ውሳኔ የሚኒስትሮች ምክርቤት ባወጣው በደንብ ቁጥር 557 _2016 መሰረት ተግባራዊ እንደሚደረግ የተገለፀ ሲሆን የመንገድ ትራንስፖርትና ትራፊክ ደህንነትን ለመቆጣጠር ያግዛል ተብሏል፡፡
ኮድ 3
ሔኖክ $

ምስጋና ለ አዲስ አበባ ትራንስፓርት ቢሮ እያቀረብን ለ 11 ዓመታት የ አዲስ አበባን ወጣት ንብረትና ጉልበት ጠያቆውስ ቢሮ የትኛው ነው ስንል እኛ እጠይቃለን ‼️ ብሎም በቀጣይም ከዘሪፊ ጋር የሚመለከታቸው ሌሎች አካላት በ ዜሀመጎች ደህንነት በ ሀገር እና በዜጎች መረጃ እዲሁም በሀገር ዓብት በሆኑ ተሽከርከርካሪ ዎች በ ታክስ አስተዳደር እዲሁም በ ንግድ ፍቃድና በ አዲሱ ንግድና ቀጠና ወፐች ከዘሪፍውጪ የሚሰሩ ስራዎችን ቢፈትሹ ብዙ ለ ሀገርና ለዜጎች ጠቃሚ እልባቶች ይኖራሉ ብለን እናምናለን እደሜትር ትራንስፓርት ባለድርሻነታችን ‼️
የ እርሶን ሃሳብና አስተያየት ያካፊሉን ❓‼️
የመረጃ ምንጭ ዘሀበሻ (ባሳ)
የ እርሶን ሃሳብና አስተያየት ያካፊሉን ❓‼️
የመረጃ ምንጭ ዘሀበሻ (ባሳ)
Forwarded from Henok $
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMkaTDwYh
አሁን ይሄን ቪዲዮ ኮፒ ሊክ እያደረጋቹ ሙያና ውቀታቹን እዲሁም ያጋጠሞቹን እኛን የሚወክሉንን የጥሩ ሙያና ተግባር ባለቤቶች መሆናችንን ካካሳየን ምኑ ነው ለውጥ ፈላጊነታችን ሁላችንም 20 ጊዜ ኮፒ ሊክ እዲሁም ኮመት በማድረግ ግዴታችንን እነወወጣ ልጁንም አገልሎቱ ለብዙዎች እዲደርስ እናድርግለት 🙏🙏
አሁን ይሄን ቪዲዮ ኮፒ ሊክ እያደረጋቹ ሙያና ውቀታቹን እዲሁም ያጋጠሞቹን እኛን የሚወክሉንን የጥሩ ሙያና ተግባር ባለቤቶች መሆናችንን ካካሳየን ምኑ ነው ለውጥ ፈላጊነታችን ሁላችንም 20 ጊዜ ኮፒ ሊክ እዲሁም ኮመት በማድረግ ግዴታችንን እነወወጣ ልጁንም አገልሎቱ ለብዙዎች እዲደርስ እናድርግለት 🙏🙏
TikTok
TikTok · Henok $
190 likes, 18 comments. “#https://www.tiktok.com/@rabbitfarmethiopia?”
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMkHyhsuQ
በሉ በርቱ እዲህ ተፅህኖ እየፈጠርን ለኛ የሚጠቅሙ አዳዲስ ህጎች እዲወጡ ተፅህኖ በጋራ ካላሳደርን ጠላቶቻችን የሚተኙም አይደሉም ወገን ✊‼️
በሉ በርቱ እዲህ ተፅህኖ እየፈጠርን ለኛ የሚጠቅሙ አዳዲስ ህጎች እዲወጡ ተፅህኖ በጋራ ካላሳደርን ጠላቶቻችን የሚተኙም አይደሉም ወገን ✊‼️
TikTok
TikTok · Henok $
853 likes, 62 comments. “#የናተስ አስተያየት ምን ይመስላል አጋሩን 🙏”
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከፊትክ ባለው አጥር ስትተማመን የጠላትክ ኃይለኝ ነት አይታይክም ኮድ 3 አጥራችን ነው ✊‼️
የጠላታችንን ደካማነት የምናውቀው የተሻለውን ከ አፊ ስር እደምንበላ ስለምናውቅ ነው እኛ ሎድ 3 ቶች✊‼️
የጠላታችንን ደካማነት የምናውቀው የተሻለውን ከ አፊ ስር እደምንበላ ስለምናውቅ ነው እኛ ሎድ 3 ቶች✊‼️