Forwarded from Henok $
የ ሚሸጡ መኪኖች
1 ዲዛየር ኮድ 3 2021 ነጭ
2 ኮሮላ 2000 ኮድ 2 አውቶ ማቲክ
3 ፕላትዝ 2005 የሴት መኪና 125km ኮድ 2 B 7
4 ቪትዝ የሴት መኪና ኮድ 3 2001
ሻጮቹ የኮድ 3 ቤተደለሰቦች ስለ ህጋዊነትና ስለ ዶክመት እዳታስቡ ሁሉም የረጅም ጊዜ የኮድ 3 ቤተሰብ እናተም እደዛው ሆናቹ ኑ 🙏‼️
ከጠቀማቹ

ሲበዛብኝ በድጋሚ የተለቀቀ 🙏‼️
የ ሚሸጡ መኪኖች
1 ዲዛየር ኮድ 3 2021 ነጭ
2 ኮሮላ 2000 ኮድ 2 አውቶ ማቲክ
3 ፕላትዝ 2005 የሴት መኪና 125km ኮድ 2 B 7
4 ቪትዝ የሴት መኪና ኮድ 3 2001
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የተጨመሩናቸው እምነቴን እዳታስበሉኝ ሁሉም በኔ እምነት ጥለው ነው የሚመጡት እኔ ደግሞ እድትጠቀሙበት ነው የማመጣላቹ
5 ቤልታ 2006 ነጭ ኮድ 2 ቲትድ
6 ቪትዝ ኮድ 3 ሲልቨር 2002 ንፁ
7 ቪትዝ ካርቦን ቅናሽ 1.250 ኮድ3
8 ሴላሪዮ 2022 ንፁ ኮድ 2
9 ሰባት መቀመጫ ሬዝ ሱዙኪ
…….ይቀጥላል ብዙ ሰው ነው እየጠየቀኝ ያለው እስኪ እያደር እን ለቅላቹሀለን
ሻጮቹ የኮድ 3 ቤተደለሰቦች ስለሆኑ ስለ ህጋዊነትና ስለ ዶክመት እዳታስቡ ሁሉም የረጅም ጊዜ የኮድ 3 ቤተሰብ እናተም እደዛው ሆናቹ ኑ 🙏‼️
ከጠቀማቹ
ሌላው አንድ እህታችን በካሽ ቢ ዋይዲ መግዛት ትፈልጋለች 00 በቅናሽ ካለ ከገበያው ንገሩኝ 🙏

Audio
በትህግስት እስከ መጨረሻው ያዳምጡት መጨረሻው ላይ ወርቅ የሆነ ጉዳይ አለ 👌🥰
በቅርቡ በ ጄ ፊኤም 106.7 ሬዲዮ ጣቢያ በናተ ምርጫ ተወዳጅ ተደማጭ ነው በማለታቺ ከዚህ ቡሃላ በተያዩ የሜትር ትራንስፖርት ጥያቄዎቻቹ ድምፅናእሳን ልንሆናቹ በቅተናል ለዚህም መላው የኮድ 3 ሜትር ትራንስፓርት አባላትን ከ ጅማሬው እስከ ፍፃሜው ለነበራቹ አሻራቹን ላኖራቹ ሁሉ ክበሩልን 🙏 ይህ የናተ ውጤት ነውና በቀጣይም የናተ አደበትና ልሳን እድንሆን በ መረጃ በመስጠት ፣እስፖንሰር በማፈላለግ እዲሁም ተደማጭና ተመራጭ እድንሆን እድታደርጉ ስል አሁንም የቤት ስራ ሰጥተን እናልፍለን 🙏
በቀጣይ በ ዮቲዩብ ፣በ ፒድ ካስት እደምጣ ስንገልፅ በደስታ ነው ታዲያ ሁሌም ብርታትና ጉልበታችን ንም ሃብታችን እናተው ናቹና አብራቹን ዝለቁ እንላለን 🙏‼️
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_✊‼️
እድገትና መረጃዎቻችን መስፍፍቱን እደቀጠለነው 🙏‼️
#Henok_$

👍2
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወዳጄ ሆይ ፍቅራቹ ምክኒያት አልባ ይሁን የሰውን ልጅ ምንጩን ሳይሆን ፍቅሩን ፈልጉት ልብን እንጂ ቢሄሩን አትዩት የ እውነት እዲህ ያለውን እናቱ የምትናፍቀውን መብላቷ ትርጉም አልባ ያለሱ የሚሆንባትን እናት ልጅ ነው የምንነጥቃት ወገን እኝህ እናት የብዙ ኢትዮፒያዊ እናት ምሳሌ ናቸው እረ እዲያውም ዓለም አስቡት ልጆቻቸው በ መሃል ከተማ ናፍቆቴ ፣ቀለቤ ሲሏቸው ላጧቸው ቤተሰቦቻቸው አዘንኩ የምር እናት ሆድሽ ድጋይ ይሁን ስትባል ለካ ወዳ አደለም 🤔 የ እውነት ስለተነካሁበት አጋራዋቹ ለ ሁሉም ክልል እናቶች ምሳሌ የ ሚሆን ፍቅር የታየበት ተቀሳቃሽ ምስል እናቴ ፣ አለሜ ኑሪልኝ 🙏‼️
የናተው ሄኖክ የተጋበዙልኝ🙏
#ቀለቤ‼️
የናተው ሄኖክ የተጋበዙልኝ🙏
#ቀለቤ‼️
Forwarded from Henok $
🎙️voice message
▶• ılıılılılılıılılılılı. 02:00
እድሜ ለናተ እናተ ባትኖሩ ልኝ ኖሮ ማን ደጋግሞ ይሞክርልኝ ነበር‼️
▶• ılıılılılılıılılılılı. 02:00
እድሜ ለናተ እናተ ባትኖሩ ልኝ ኖሮ ማን ደጋግሞ ይሞክርልኝ ነበር‼️
Forwarded from Mru
ውድ የኮድ 3 አባላት የሆናቹ በሞላ የናንተን ቀና ትብብር ፈልጌ ነው ወደዚህ ግሩፕ የመጣሁት ትላንት ማታ ከ አብነት ወደ ቀበና ቤልየር ተጉዜ የነበረ ሲሆን ስወርድ ዶክመንቶችን አና ፓስፖርት ረስቼ ወረድኩ ፓስፖርቱን ላገኘልኝ ወሮታውን አከፍላለሁ ፓስፖርቱን ለመመለስ በዚህ 0940197188 ቁጥር አግኙኝ
ስለቀና ትብብራቹ ከወዲሁ አመሰግናለሁ ::
ስለቀና ትብብራቹ ከወዲሁ አመሰግናለሁ ::
Forwarded from Henok $
ይደመጥ ለትላት ለተነሳው መልስ
መሉ አተን በሚገባህና በምቶደው መልኩ አቀረብኩልክ ሌሎቻቹ ከገባቹ እጃቹ ከመፃፍ አደበታቹ ከመናገር ይታቀብ ሪያክር 👍🥰🫣😀 ብቻ የሚፈቀደው 🙏😔🙏‼️
መሉ አተን በሚገባህና በምቶደው መልኩ አቀረብኩልክ ሌሎቻቹ ከገባቹ እጃቹ ከመፃፍ አደበታቹ ከመናገር ይታቀብ ሪያክር 👍🥰🫣😀 ብቻ የሚፈቀደው 🙏😔🙏‼️
👍1
Forwarded from Henok $
ይደመጥ የዛሬ አሰላለፍ ውጤታማ ለመሆን ይህን መስማትና መተግበር ለውጤት ያበቃልና ይደመጥ ‼️
ተጠቅማቹበት ውጤታማነታቹን መስማት እፈልጋለው ❓🙏
https://t.me/code3drivers
ተጠቅማቹበት ውጤታማነታቹን መስማት እፈልጋለው ❓🙏
https://t.me/code3drivers
👍1
Forwarded from Henok $
ይህን የ ትራንስፖርት ባልስልጣኑ አስተያየትና ጥናትን መሰረት ሊደረግ ይገባል ለ 6 ድስተኛ ጊዜ ጭማሪ ያልተደረገበት የ ሜትር ትራንስፓርት ዋጋው ጭማሪ ያስፈልል ✊‼️
ይሄ የትብብር ጥያቄ ሳይሆን የግዴታ ውዴታ ነው ‼️
ይሄ የትብብር ጥያቄ ሳይሆን የግዴታ ውዴታ ነው ‼️
ኮድ 3 ሜትር ትራንስፓርት የነዳጅ ማሻሺያውን ተከትሎ ለ 6 ጊዜ በዘርፊ ያልተደረገበትን የወጋ ማሻሺያ
Anonymous Quiz
22%
1 ባለው ላይ ትንሽ ጭማሪ ይደረግ
78%
2 እስከዛሬ የተደረገውን የ ነዳጅ ጭማሪ መሰረት ያደረገ ጭማሪ ይደረግ
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMkfKRs1k
ይሄ ጥሪ ለሁሉም የቀረበ መውና በየ ድርጅቶቹ ገፅ ደጋግማቹ በመላክ አብሮ በጋራ መስራት ፍላጎት ያላቸውን ከሌላቸው የምትለዩበት አንዱ መገድ ነው እና ለ ሁሉም አጋሩት ፍቃደኛ የሆኑትን ይዘን የምንቀጥል ሲሆን አባገነኖችን እና ለ አሽከርካሪውና ለ ባለ ንብረቱ ክብር የሌላቸውን የምንለይበት አንዱ መገዳችንም ጭምር ነው ይህ ሃሳብ የማይስማማው ድርጅት ካለ እድሜልክ ስጋልብብክ ልኑር ባይ ነውና ከወዲሁ ልናስተውለው ብሎም ልንጠነቀቀው ይገባል ✊‼️
ያተ ትንሿ ድርሻ ይህን መልክት 10 ጊዜ ለሌሎች ማጋራት ነው ‼️
#Follow
#Share
#Copy_Link
ማድረግ እዳትረሱ 🙏
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን‼️

TikTok
TikTok · Henok $
1998 likes, 120 comments. “#copylink በማድረግ ለ ብዙዎች መድረስ አለበት አይሉም ⁉️”
❤1👍1
Forwarded from Henok $
ዋጋ በስት ይሁን ማስረጃላይ መሰረት ያደረገ ተመን ስጡን። ሰብስበን ፔል እናዘጋጃለን 🙏‼️