ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
571 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMkjfWnmk

ለ ምን ግን ብዙ እየሰራን ትንሽ አታግዙንም Copy Link 30 ጊዜ አድርጎ ማለፍ Like ተጭኖ መሻገር ነገ ለብዙዎች ብዙ ሃሳቡች እዱፈጠሩና እዲደርሱ ያደርጋል
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMk6JBYTe/

ለ ምን ግን ብዙ እየሰራን ትንሽ አታግዙንም Copy Link 30 ጊዜ አድርጎ ማለፍ Like ተጭኖ መሻገር  ነገ ለብዙዎች ብዙ ሃሳቡች እዱፈጠሩና እዲደርሱ ያደርጋል
Forwarded from Henok $
አሰራሩ እዲህ ነው ለምሳሌ ይሄ አንድ አገልግሎት ሰጠክ 100 ብር የሚከፈልክ ከሆነ ድርጅቱ ዋጋው ላይ 10 ብር ጨምሮ 110 አድርጎ ይቀበላል ከዛም ከ እራሱ ኮምሽን ጋር ጨምሮ ከ ክሬዲትክ ላይ ይቆርጣል ከዛም ለ ገቢዮች የሰበሰበውን በየ ጊዜው በተቀመጠለት ይከፍላል አተ ሀምሌላይ ቲዮቲ አትጠየቅም በ መረጃ ላይ መሰረት ያደረገ ቁርጥ ግብርክን ትከፍላለክ 🤷‍♂️‼️ እደዚህ ቀላል ነው‼️
#ኮድ_3
Forwarded from Henok $
የ 10 ToT አሰባሰብ

የ 15% VAT አሰባሰብ
ቫት ማለት ከ 2 ሚሊዮን ብር በላይ ዓመታዊ ገቢ ያላቸው ከ ተገልጋዩ ላይ 15 % ቫት እዶሰበስቡ የሚያስገድድ መሀቀፍ ውስጥ ተሚወድቅ ነው ስለዚህ ከሚያገኙት ኮምሽን ላይ እስከዛሬ ስራቸውን ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ እየሰበሰቡት ተነበረና ምንም አይነት የተለወጠ ነገር የሌለበት መመሪያ ነው ያለ ቀድሞ ድርጅቶች 15%ቫት ከ ኮምሽናቸው ጋር ጨምረው ቆርጠው በተቀመጠው ጊዜ ያሳውቁ ነበር አሁን ግን ይሄን አዲሱን አዋጅ ተከትሎ 1341/2016ማለት ነው ቫት የምትለውን ሀሳብ ወስደው ሰብስቡ ተብሏልና 15 % ጨምረናል እያሉ ኮምሽናቸውን እያሻሻሉ ነው ይሄው ነው እየሆነ ያለው ‼️
አንዳዴ የሴቷቤት በግልፅ ነው ምንም አያመጡም እያለች የምትሰራው እንስሳው ግን እያደረገው መላክ መስሎ ለመታየት ነው የሚሞክረው ‼️

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Ahme
ሰላም ኮድ 3 ቶች እንዴት ናቹ
ሰላማቹን ብዝትት ይበልልኝ 😍😍😍
ሰዎች ደስታን ለመሸመት
ይጠጣሉ ያጨሳሉ
ቻት እና ቺት ያደርጋሉ
ወዘተ ግን ወላጅ አልባ
ልጆችን ዳብሶ ና ፈገግታ ሰጥቶ
ፈገግ ሲሉ እና የተቸገሩ ሰዎች
ከችግራቸው ሊያወጣቸው ነገር
አድርጎ ሲደሰት አይቶ
እንደመደሰት አይነት
ደስታ የትም የለም
ይባላል  እናም በነገሮች አለመመቻቸት
ተቸገርኩ ያለን ወንድማችንን በአቅማችን እያዋጣን ከጎንህ ነን እበለው🫶🫶🫶
CBE
1000315547548
ሶፎኒያስ ማረጉ ጥሩነህ
Tele birr 0967004558
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMkhpKTrt

ሁላችንም በገዘብ ሳይሆን በ ኮመንትና በ ኮፒ ሊክ እዲሁም ሼር በማድረግ ማድረግ መርዳት ለሚችሉ ሰዎች እናድርስ ምክኒያቱም ሁሉንም የሚጠቅም የሚረዳና የሚያሳትፍ እዶሆን ስለምንፈልግ በ ኮመት በ ሼር የበኩሎን ቫይራል እዶወጣ ያግዙ 🙏‼️
Forwarded from Henok $
ይሄንን መኪና ያያቹ የ አንድ ቤተሰባአችን መኪና ካሳደረችት እሁድ ምሽት አቁማ ሰኛ ጠዋት አታዋለች ያያቹ የሰማቹ ወረታውን ከፍይ ነኝ ብላቹ ሃለች በሄዳቹበት ሁሉ ተባበራት 🙏
ኮድ 3 ሁሌም እደ ቤተሰብ‼️
Audio
ደግመን ደግመን ማን ሰለቸው ድምፅ ይሄንን ድምፅ ከፍ ባለ ከፍታ አጠብቁትም 🤔
ተራኪ:- አቢድ ከድ 3
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMkBYwKEp

ኮፒ ሊክ አድርጉት ደላላ ሊፈጥረው ያሰበውን ልዩነትና በየ ቦታው በተራና በሰፈር ለሚያስቡት ጥሩ መልክት ነውና ሁላቹም 30 ጊዜ ኮፒ ሊክ አድርጉት ይሄ ትብብር ሳይሆን ግዴታቹም ጭምር ነው
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬው አየር ለበረገደላቹ የጠዋት ምክሬን ሰምታቹ ወታቹ ለተጠቀማቹ እዲሁም ቀጣይ ሳምንታት ለ 2 ወራት ያክል እደፈጣሪ ፍቃድ ለምንወጥር መታሰቢያ ይሁንልኝ ሁሌም እርካታና ደስታዬ ከመኪኖቻቹና ከባንክ እዳዎቻቹ ተርፎ ለልጆቻቹ ይዛቹት የምትገቡት ጥቂትም ነገር የኔ የዘውትር የደስታና የፍቅር ስጦታዬ እደሆነ ልታውቁልኝ እፈልጋለው በተለይ በተለይ ግራ ገብቷቹ ግሩፑ እረፍትና እፎይታ ለሆናቹ ዘውትር በ ስልክና በቴክስት ለምትነግሩኝ ሁሉ የ ኮድ 3 አባላት ለኔ ይህ ነው ሽልማቴ ይህነው ትርፌ 🙏👋🏻
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ‼️
#Henok_3
👍1
Forwarded from Henok $
“አንድ ሰው ንቃተ ህሊናው ካጣ ያገባል፤ ትዕግስቱን ካጣ ይፈታል፤ ትውስታውን ካጣ እንደገና ያገባል"
እኔ አላልኩም ያለው 👉
🤷‍♂️ ሳሙኤል ጆንሰን

#ምን_ትላላቹ_እናተስ
Forwarded from Henok $
“አንድ ሰው ንቃተ ህሊናው ካጣ ያገባል፤ ትዕግስቱን ካጣ ይፈታል፤ ትውስታውን ካጣ እንደገና ያገባል"
እኔ አላልኩም ያለው 👉
🤷‍♂️ ሳሙኤል ጆንሰን

#ምን_ትላላቹ_እናተስ
Forwarded from Faya Cr🙋‍♂️
ሰላም ቤተሰብች እንዴት ናችሁ?
እሲቲ ዛሬ አንድ ለየት ያለ ጉዳይ ይዜ መጥቻለሁ። ምናልባት ይህነገር ይዤ መምጣት አልነበረብኝም ይሆናል ፤ ግን ምክራችሁ ስለሚያስፈልገኝ ደፍሬ ይዤ መጥቻለሁ። ስህተት ከሆነ ከወዲሁ ይቅርታ ብያለሁ።

ከጉዳዩ ባለቤት ይሁንታን አግኝቼ ነው ሀሳቡን ወደ እናንተ ይዤ የመጣሁት።
በተለይ ባለትዳር ምክራችሁ ለወንድማችን እጅግ ጠቃሚ ነገር ነውና ፤ ሀሳባችሁ እንድትቸሩ ከወዲሁ በአክብሮት እጠይቃለሁ።

ጉዳዩ የትዳር ነው።

ከኔ በላይ ቀርቦ የሚያወራው ጓደኛም ሆነ ቤተሰብ የለውም ።
ሁሌም በሚስቱ በጣም ያዝናል፤ እሱ በወላጆቹ ቀልድ አያውቅም  እሷ ደግሞ በጭራሽ ከቤተሰቡ ጋር እንዲገናኝ አትፈልግም።
"እኔ ብሞት ልጄን እንኳ እንዲያዩ የምትፈቅድ አይነት ሴት አይደለችም" ይለኛል።
እኔ ጓደኛዬ ለብዙ አመታት በደንብ አውቀዋለሁ ፤ ሱስ የሚባል ነገር የለበትም በጣም ጠንካራ ልጅ ነው። ቡና እንኳን እንጠጣ ስለው "ተው ሱስ ሊሆንብኝ ይችላል" ይለኛል።

ሁሌም ቤተሰብ ጥየቃ ሲኖር ብቻውን ነው የሚሄደው እሷ እሺ ስለማትለው።
አንዴ ከገዛው በግ ጋር ቀርታበት ብቻውን ሄደዋል። እናም ሚስትህስ ሲባል ሁሌም "ፈተና ነች" ይላል። እየከፈለ ኮሌጅ ያስተምራታል።
ሁሌ ጭቅጭቅ ነው፣ ሁሌም ይመክራታል ግን ልትሰማው አልቻለችም። ለመፍታት ያስብና የልጁ ጉዳይ በጠም ያስጨንቀዋል። በዛው ልክ ደግሞ የቤተሰቦቹ ጉዳይ ሲያስብ በጣም ይጨነቃል።
እናም ምን ማድረግ ነው ያለበት??
እባካችሁ ሀሳባችሁን በ voice እና በቻት ላኩልኝ። ሄኒ ምክርህንም እፈልጋለሁ ። ለሁልም አመሰግናለሁ!
Forwarded from Henok $
የ ሚሸጡ መኪኖች
1 ዲዛየር ኮድ 3 2021 ነጭ
2 ኮሮላ 2000 ኮድ 2 አውቶ ማቲክ
3 ፕላትዝ 2005 የሴት መኪና 125km ኮድ 2 B 7
4 ቪትዝ የሴት መኪና ኮድ 3 2001

ሻጮቹ የኮድ 3 ቤተደለሰቦች ስለ ህጋዊነትና ስለ ዶክመት እዳታስቡ ሁሉም የረጅም ጊዜ የኮድ 3 ቤተሰብ እናተም እደዛው ሆናቹ ኑ 🙏‼️
ከጠቀማቹ
Forwarded from Henok $
ይደመጥ ይጠቅማል 🙏‼️
የ ሰፈሩልኝን ዝም ብለን የ
ኣንቀበል ትውልዶች ነበርን እናተ ኬት መጣቹ አለኝ ‼️
Forwarded from Henok $
ሲበዛብኝ በድጋሚ የተለቀቀ 🙏‼️

የ ሚሸጡ መኪኖች
1 ዲዛየር ኮድ 3 2021 ነጭ
2 ኮሮላ 2000 ኮድ 2 አውቶ ማቲክ
3 ፕላትዝ 2005 የሴት መኪና 125km ኮድ 2 B 7
4 ቪትዝ የሴት መኪና ኮድ 3 2001
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የተጨመሩናቸው እምነቴን እዳታስበሉኝ ሁሉም በኔ እምነት ጥለው ነው የሚመጡት እኔ ደግሞ እድትጠቀሙበት ነው የማመጣላቹ

5 ቤልታ 2006 ነጭ ኮድ 2 ቲትድ
6 ቪትዝ ኮድ 3 ሲልቨር 2002 ንፁ
7 ቪትዝ ካርቦን ቅናሽ 1.250 ኮድ3
8 ሴላሪዮ 2022 ንፁ ኮድ 2
9 ሰባት መቀመጫ ሬዝ ሱዙኪ
…….ይቀጥላል ብዙ ሰው ነው እየጠየቀኝ ያለው እስኪ እያደር እን ለቅላቹሀለን

ሻጮቹ የኮድ 3 ቤተደለሰቦች ስለሆኑ ስለ ህጋዊነትና ስለ ዶክመት እዳታስቡ ሁሉም የረጅም ጊዜ የኮድ 3 ቤተሰብ እናተም እደዛው ሆናቹ ኑ 🙏‼️
ከጠቀማቹ

ሌላው አንድ እህታችን በካሽ ቢ ዋይዲ መግዛት ትፈልጋለች 00 በቅናሽ ካለ ከገበያው ንገሩኝ 🙏
Audio
በትህግስት እስከ መጨረሻው ያዳምጡት መጨረሻው ላይ ወርቅ የሆነ ጉዳይ አለ 👌🥰

በቅርቡ በ ጄ ፊኤም 106.7 ሬዲዮ ጣቢያ በናተ ምርጫ ተወዳጅ ተደማጭ ነው በማለታቺ ከዚህ ቡሃላ በተያዩ የሜትር ትራንስፖርት ጥያቄዎቻቹ ድምፅናእሳን ልንሆናቹ በቅተናል ለዚህም መላው የኮድ 3 ሜትር ትራንስፓርት አባላትን ከ ጅማሬው እስከ ፍፃሜው ለነበራቹ አሻራቹን ላኖራቹ ሁሉ ክበሩልን 🙏 ይህ የናተ ውጤት ነውና በቀጣይም የናተ አደበትና ልሳን እድንሆን በ መረጃ በመስጠት ፣እስፖንሰር በማፈላለግ እዲሁም ተደማጭና ተመራጭ እድንሆን እድታደርጉ ስል አሁንም የቤት ስራ ሰጥተን እናልፍለን 🙏
በቀጣይ በ ዮቲዩብ ፣በ ፒድ ካስት እደምጣ ስንገልፅ በደስታ ነው ታዲያ ሁሌም ብርታትና ጉልበታችን ንም ሃብታችን እናተው ናቹና አብራቹን ዝለቁ እንላለን 🙏‼️
#መፍትሄ_ይሆናል_ለብዙሃን_‼️
እድገትና መረጃዎቻችን መስፍፍቱን እደቀጠለነው 🙏‼️
#Henok_$
👍2