ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
569 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMkY5mSt3

ይሄን ቪዲዮ
ከፒ ሊክ
ሼር
እና ሪፖስ በማድረግ ለሁሉም እዲደርስ በማድረግ የበኩላቹን ለውጥ ለማምጣት ትጉ 🙏‼️
#ኮድ_3
Forwarded from Henok $
ስለዚህ ነገር ያላቹን መረዳት እድታስረዱኝ እፈልጋለው በ ድምፅም ሆነ በፅሁፍ አንብባቹ የተረዳቹበትን መገድ እፈልገዋለሁኝና 🙏‼️
ለሁሉም የቀረበ ጥያቄ
#Henok_$
Forwarded from Henok $
4300 በናተ ይሄ የሆነው እናም እላቹሃለው ገና በ ብዙ ሺዎች ሆነን ሜትር ትራንስፓርቱን እናስከብረዋለን 🙏‼️
Forwarded from Henok $
የ አሽከርካሮውን መልካም ገፅታ መገባት የኛ ድርሻ ነው የኛ እንጂ የድርጅት ሃላፊነት አይደለምና እኔ ስሜትክን ስናገር አተ
ኮፒ ሊክ
ሼር
ፎሎ ማድረግ ግዴታቹ ሊሆን ይገባል ያኔ ብዙሃን ጋር ይደርሳል በመገድህና በስራክ ክብርም ፍቅርም ይሰጥካል አለቀ
እተገባቹ እዩ ከፒ ሊክ 30 ጊዜ አድርጉ እዴት እደሚደረግ የሶልን ቪዲዮ እዩት 🙏
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://vm.tiktok.com/ZMk2W7guX
Forwarded from Henok $
የት እዳደረሳቹት አያቹት በ ቀን 100 ሰው ይህ ትልቅ ለውጥ ነው በዚህኛው እኛ በርትተናል በዛ እናተ በርቱ አሁንም ኮፒ ሊክ ይደረግ ለብዙዎች ይደርሳል 🙏‼️
Forwarded from Henok $
ዛሬ ጠዋት ከ 4:30 ጀምሮ የተለመደው የ እረቡ ፓሮግራማችን ይጀምራል በያላቹበት ሆናቹ መረጃውን ማግኘት ትችላላቹ ለዚህም በቂ መረጃ ከራሱ ከ እሪልስቴት ገቢው ሴልሶች መረጃ የምናቀርብላቹ ይሆናል በተጨማሪም በ ሪልስቴት ገቢው ላይ የሞነሱት ቅሬታና አንዳንድ ዜናዎችን የምናያቸው ይሆናል 🙏‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ለ መታም በዚህ ሊክ ይቀላቀሉን

https://vm.tiktok.com/ZMk2W7guX
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMkjfWnmk

ለ ምን ግን ብዙ እየሰራን ትንሽ አታግዙንም Copy Link 30 ጊዜ አድርጎ ማለፍ Like ተጭኖ መሻገር ነገ ለብዙዎች ብዙ ሃሳቡች እዱፈጠሩና እዲደርሱ ያደርጋል
👍1
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMkjfWnmk

ለ ምን ግን ብዙ እየሰራን ትንሽ አታግዙንም Copy Link 30 ጊዜ አድርጎ ማለፍ Like ተጭኖ መሻገር ነገ ለብዙዎች ብዙ ሃሳቡች እዱፈጠሩና እዲደርሱ ያደርጋል
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMk6JBYTe/

ለ ምን ግን ብዙ እየሰራን ትንሽ አታግዙንም Copy Link 30 ጊዜ አድርጎ ማለፍ Like ተጭኖ መሻገር  ነገ ለብዙዎች ብዙ ሃሳቡች እዱፈጠሩና እዲደርሱ ያደርጋል
Forwarded from Henok $
አሰራሩ እዲህ ነው ለምሳሌ ይሄ አንድ አገልግሎት ሰጠክ 100 ብር የሚከፈልክ ከሆነ ድርጅቱ ዋጋው ላይ 10 ብር ጨምሮ 110 አድርጎ ይቀበላል ከዛም ከ እራሱ ኮምሽን ጋር ጨምሮ ከ ክሬዲትክ ላይ ይቆርጣል ከዛም ለ ገቢዮች የሰበሰበውን በየ ጊዜው በተቀመጠለት ይከፍላል አተ ሀምሌላይ ቲዮቲ አትጠየቅም በ መረጃ ላይ መሰረት ያደረገ ቁርጥ ግብርክን ትከፍላለክ 🤷‍♂️‼️ እደዚህ ቀላል ነው‼️
#ኮድ_3
Forwarded from Henok $
የ 10 ToT አሰባሰብ

የ 15% VAT አሰባሰብ
ቫት ማለት ከ 2 ሚሊዮን ብር በላይ ዓመታዊ ገቢ ያላቸው ከ ተገልጋዩ ላይ 15 % ቫት እዶሰበስቡ የሚያስገድድ መሀቀፍ ውስጥ ተሚወድቅ ነው ስለዚህ ከሚያገኙት ኮምሽን ላይ እስከዛሬ ስራቸውን ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ እየሰበሰቡት ተነበረና ምንም አይነት የተለወጠ ነገር የሌለበት መመሪያ ነው ያለ ቀድሞ ድርጅቶች 15%ቫት ከ ኮምሽናቸው ጋር ጨምረው ቆርጠው በተቀመጠው ጊዜ ያሳውቁ ነበር አሁን ግን ይሄን አዲሱን አዋጅ ተከትሎ 1341/2016ማለት ነው ቫት የምትለውን ሀሳብ ወስደው ሰብስቡ ተብሏልና 15 % ጨምረናል እያሉ ኮምሽናቸውን እያሻሻሉ ነው ይሄው ነው እየሆነ ያለው ‼️
አንዳዴ የሴቷቤት በግልፅ ነው ምንም አያመጡም እያለች የምትሰራው እንስሳው ግን እያደረገው መላክ መስሎ ለመታየት ነው የሚሞክረው ‼️

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Ahme
ሰላም ኮድ 3 ቶች እንዴት ናቹ
ሰላማቹን ብዝትት ይበልልኝ 😍😍😍
ሰዎች ደስታን ለመሸመት
ይጠጣሉ ያጨሳሉ
ቻት እና ቺት ያደርጋሉ
ወዘተ ግን ወላጅ አልባ
ልጆችን ዳብሶ ና ፈገግታ ሰጥቶ
ፈገግ ሲሉ እና የተቸገሩ ሰዎች
ከችግራቸው ሊያወጣቸው ነገር
አድርጎ ሲደሰት አይቶ
እንደመደሰት አይነት
ደስታ የትም የለም
ይባላል  እናም በነገሮች አለመመቻቸት
ተቸገርኩ ያለን ወንድማችንን በአቅማችን እያዋጣን ከጎንህ ነን እበለው🫶🫶🫶
CBE
1000315547548
ሶፎኒያስ ማረጉ ጥሩነህ
Tele birr 0967004558
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMkhpKTrt

ሁላችንም በገዘብ ሳይሆን በ ኮመንትና በ ኮፒ ሊክ እዲሁም ሼር በማድረግ ማድረግ መርዳት ለሚችሉ ሰዎች እናድርስ ምክኒያቱም ሁሉንም የሚጠቅም የሚረዳና የሚያሳትፍ እዶሆን ስለምንፈልግ በ ኮመት በ ሼር የበኩሎን ቫይራል እዶወጣ ያግዙ 🙏‼️