ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
569 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ተከተል
ተረት ተረት
ተረት ተረት
(አሌክስ አብርሃም)
አንበሳ ቀበሮን ጠራና "በጣም ርቦኛል የምበላው ነገር አምጣልኝ፣አለበለዚያ አንተን እበለሀለሁ" ይለዋል፡፡ ቀበሮ አህያ ጋር ሄዷና '' ወንድሜ አህያ፣ እንኳን ደስ አለህ! አያ አንበሳ በእንስሳት ሁሉ ላይ ሊያነግስህ ይፈልጋል ቶሎ እንሂድ" አለው፡፡ ተያይዘው አንበሳ ጋር እንደደረሱ አንበሳ ተስገብግቦ የአህያውን ጆሮ 7ነጠለው፡፡ አህያ ደንግጦ የሞት ሞቱን ተፈተለከ፡፡ ከዛ የሮጠ ቤቱ ደርሶ እንደተቀመጠ ቀበሮ እያለከለከ ደረሰና "ምን ነካህ አንተ ጅል "
"እንዴ ጆሮየን 7ነጠለውኮ ሊበላኝ ነበረ በሰላም ላንግስህ ብሎ ጠርቶ ...."
"አይ አህያ ዷዷብ ነህ ሲሉ ሀሜት ይመስለኝ ነበር…አያ አንበሳ ለንግስና ዘውድ ሲጭንልህ ይሄ ከርፋፋ ጆሮህ ዘውዱን ስለማያስገባው በቅድሚያ ጆሮህን ለማስተካከል ነበርኮ ጆሮህን የቆረጠው፤ አንበሳ ምን አጥቶ ነው የአንተን ጆሮ የሚበላው?
አህያ ባለአዋቂነቱ እያፈረ ቀበሮን ተከትሎ ወዷንግስና ቦታው አዘገሙ፡፡
ታዲያ በ እንስሳው እያነሳቹ ድርጅቱ እደ ፈረሱ እህት እደ አህያዋ እደሚያያቹ አታውቁም እን 🤷‍♂️
በ እንስሳት ዓለም ይሄ ሆነ በ ሰው ዓለም በ 21 ክፍለ ዘመን እናተ ደግሞ እኛን አሸማቀቃቹን 🤷‍♂️🙆🏽‍♂️😔
ነፃ ቀን፣250 ብር ሽልማት፣ቦነስ የሚሉ ቃላቶች የሁለተኛ ጊዜ የንግስና ዘውዳቹ ነው እወቋት 🙃🫵
#አማረ_ሞኙ_ጥሪ_ለማኙ😁‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ
አሌክስ አብር ሃም እደፃፈው
ሄኖክ $ እዳቀናጀው‼️
👍1
Forwarded from Henok $
ቀጣይ ሳምት እሮብ ምሽት ከ ምሽቱ 2:30 ጀምሮ የምንጀምርና በድርጅቶች የገጠማቹንና ተደረሳቹበትን ውይይት ተምናደርግበት ይሆናል 🙏‼️
👍2
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ነገ የሴቷ ቤት ሄደክ ውል አቋርጠ ስቶጣ የሚሰጥክ ኃይል 😁‼️

ነገ ብዙ ልጆች ስለሚጎርፊ  ዛሬ አልገቡም ይህን ስራ የሚሰሩት አሊያም
አንቆርጥም ይላሉ ሊያግባቦቹ ካሰቡ አለመቁረጣቹን ማረጋገጫ ደብዳቤ ይሰጠን ከድርጅቱ ጋር መተማም ሆነ አብሮ መስራት አሳሳቢ ነው በሏቸው ‼️
Forwarded from Henok $
https://www.tiktok.com/@code3meter/video/7447120813553093894?_r=1


https://vm.tiktok.com/ZMkLoMEs1

ይህን ቪዲዮ ለብዙወፐች እዲደርስ እና ከወዲሁ መፍትሄ እዲፈለግለት ማድረግ ካልቻልን ነግ በኔ ነውና
Copy link
Share
Riposte
በማድረግ ለሚመለከተው አካል እዲደርስ እናድርግ እላለው 🙏
ዛሬ የጠፍሁበትን የ 2 ቀን ቅጣት 2 ቪዲዮችን የምንለቅ ይሆናል 🙏‼️
🙏ክብረት ይስጣቹ ለምታደርጉት ድጋፍና አድናቆት ሁሉ
Forwarded from Henok $
ማንም ኮድ 3 ላይ መልክት እዲያስተላልፍ አልፈልግም ‼️
እዴት መሰላቹ መልክቱ ከኛ ከፈለጉት መልክታችንን ብቻም ሳይሆን እኛነታችንን መቀበል ይኖርባቸዋል በ ፅሁፍም ይሁን በ ቮይስ #ሰላም_ሰላም_ኮድ_3ቶች
በማለት እንቀላቀል ‼️
#ሁሌም_ኃይልክ_ያለው_በ_እጅክ_ነው‼️
👍1
Forwarded from 🫥
#የ19ቀንጎል

የ ፈረንጆች አዲስ አመት 2025 ሊገባ 19 ቀን ብቻ ነው የቀረው ይህ ማለት ለኛ ኮድ 3 አሽከርካሪዎች የ 19 ቀን ቻሌንጅ እንድጀምር አስቤያለው አለቃዪ ሄኖክም ይህን ቻሌንጅ ያስጀምርልናል ብዪ አስባለው

1- 2024 አልቆ 2025 ስንገባ 10000 አሽከርካሪ ጉሩፕችን ላይ ሊኖረን ይገባል።
2- ቲክቶክ አካውንታች ላይ 4198 ፎሎወር ብቻ ስለሆነ ያለን በ 19 ቀን 5000 ፎሎወር እንዲኖረን ማድረግ
3- እንደሰው የዩቱዪብ ሰብስክራይባችን በ አሁኑ ሰአት 156 ሲሆን ይህንን ደሞ 500 በላይ ቢቻል 1000 ለማስገባት እንጣር። ዪቲዪብ ላይ ቪዲዪችን ስታዩ ማስታወቂያ አታዘልሉ እባካችሁ

እንዴት ነው እንዚን ልናሳካ የምንችለው ለሚለው

1- ለ አሽከርካረዎች እንዲሁም ለወዳጆቻችን በማጋራት
2- ለ ስራ በምንቆምበት ግዜ አካባቢያችን ያሉ አሽከርካሪዎችን ስለ ኮድ ሶስት እሚያውቁ ከሆነ መጠየቅ በተጨማሪ በሶሻል ሚዲያ ሲከተሉንም ሆነ ጉሩፓችንን ሲቀላቀሉ ብዙ ነገር ሊማሩበት ፣ ሊወያዪበት ፣ ጓደኛ ፣ ቤተሰብ እንደሚያፈሩ ማሳወቅ

3- ደንበኞቻችን ቲክቶክ ላይ እንዲከተሉን ሰጀስት ማድረግ
4- ላይቭ ሄኖክ ቲክቶክ ላይ በሚገባ ሰአት ደንበኞቻችንን ስለኮድ 3 በማስተዎወቅ እየሰማን ብንሄድ እንደማይደብራቸው በመጠየቅ እነሱም የቆምንለትን አላማ እንዲሁም ያለንን ጥያቄ እንዲሰሙ ማድረግ እነዚህ የማህበረሰባችን ክፍል ያለንን ጥያቄ እና በመኪናችን በወጣትነታችን ማህበረሰቡን ለማገልል እየተጎዳን እንደሆነ እንዲያውቁ ያደርጋል።

5- ቲክ ቶክ ላይ አላማችን እና ጥያቄያችን ራስ ምታት የሆነባቸው የድርጅት ተላላኪዎች በሚሰጡት ኮመንት ባለመናደድ እና በጨዎ ስነምግባር ስርአት ያለነው ነገር መመለስ ፣ ይቦለኩ አለማለት ይልቅ ሄኖክ @henokcod3 እንዲጋብዛቸው በማድረግ በሀሳብ መሞገት የሚሉትን መስማት አይጎዳንም ፣ በተቻለ መጠን ኮፒ ሊንክ እንዲሁም ገንቢ ሀሳቦችን ኮመንት በማድረግ የተሻለ ነገር መፍጠር እንችላለን።
Note:- እኔ በገባኝ እና በተረዳውት ልክ ነው የፃፍኩት የተሻለ ሀሳብ ያላቹ ወንድሞቼ እንደ‍ኣላችሁ አውቃለው ሀሳባችሁን በማጋራት ለብዙ ሰው እንድንደርስ ሀሳብ እና አስተያየታችሁን አስፍሩ። #መልካምምሽት
👍3
Forwarded from Henok $
እስኪ ስለዚህ መኪና አንድ ወዳጄ ገቢ በ 2000 ተብሎ ስለ መኪናው አዋጭነት የባትሪ አቅም እዲሁም አቅምና ጉልበት እውቀቱ ያላቹ ብታቀርቡልኝ ምን ትላላቹ ተፈጠነ መልሳቹን እፈልጋለው 🙏🙏
🥱2
Forwarded from Henok $
የፆምም ቢሆን እየጠጣን 🥰
በነገራቹላይ የ አንድ የ ቶሞካ የማኪያቶ ዋጋ የሜትር ትራንስፓርትን መነሻ በልጦታል 😛🤷‍♂️
በዚህ አይነት ገና ገቢያችን ከ ሊስትሮ ገቢ አንፃር መታየቱ አይቀሬ ነው
#ቺርስ_ትልቅ_ነገር_አውጥቶ_ በትንንሽ_ሰዎች_ለሚበዘበዘው_እኔን_መሰል_ወድሜ‼️
😁1😢1
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMkFAtHRY

ለ ብዙሃን እዲደርስና የሚመለከተው አካል ጋር እዲሀርስ የበኩሎን
Copy link
Share
Follow
በማድረግ የጋራ ልፍታችንን ለፍሬ እናብቃው🙏‼️
Forwarded from Henok $
‼️‼️‼️‼️እንመለሳለን ‼️‼️

ለ አስር ዓመታት ቡሃላ የ አልታን ከ ተማየሆነችው ተሶሪያዋ አገር ልጆች ዳግም ተመልሰው ለዘመናት በ እስር ላይ ያሉ ወድሞቻቸውን ሲያወጡ የገቡት ቃል ነበር በርካቶች ወጣቶች በ 20 እና ከዛበተች እድሜ አቸው እስር ቤት ገብተው በ 40 እና በ 60 ዓመታቸው እድል ቀቷቸው ወጡ ስቶች ግን አበዱ ስቶች ግን ሞቱ ስቶችስ እራሳቸውን አጠፊ ስቶችስ ላይ ነሱ ተሰበሩ ስቶችስ በነሱ ቤተሰቦቻቸው ተስፍ ቆርጠው ተሰደዱ 🤷🏽
የኛም ነገር እዲሁ ነው ስቶች ከ 10 ዓመታት ቡሃላ በ ወድሞቻችን የ ላዳ አሽከርካሪና ባለንብረቶች ላይ ቴክኖሎጂ በሚል ሽፍን የመጣው ችግርና ሞት ስቶችን አበላሽቶ አለፈ ፣ስቶችን ችግር ውስጥ ከተተ ስቶችንስ የ ህይወት መስዋትነት አስከፈለ ፣ስቶች ከቤተሰብ አስተዳዳሪነት ወደልመና ወጡ ስቶችስ በተስፍ ባህር በድርጅት አሰራር ተዘፍቀው ቀሩ የኛዋ አልታድ አዲሳበባ ከተማ ወጣት የ ላዳም ሆንክ የ ኮድ 3 ሜትር ትራንስፓርት አባል አዲስ አበባ ከተማ እና አዲስ አበባዙሪያ የሸገር ሲቲ ኑዋሪ ሆይ እርስ በርስክ ልዩነትክን አጥብብ አድነትክን አጠክር መገፍፍትክን ተው ችግርክን በቴክኖሎጂ ሰበብ ዳቦክን የቀሙክን ድርጅቶች ነቅሰክ ተረዳ ያኔ በየቀኑ እደ ባህር እየሰፍ ያለው የከተማክ እድገት አሁን ካለነው ተርፊ ለሀገር የሚጠቅም ነገር መስራት ይቻላል ስለዚህ የሌሎች በ ቴክኖሎጂ የደረሰባቸውን እስራት ነፃ ለማውጣት የ ላዳ አሽከርካሪ እህት ወድሞቻችን ችግር ችግራችን ሊሆን ይገባል ንቁ አንድነትን አምጡ 🙏‼️
#ኮድ_3
#Henok_$

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ ሴቷ ቤት የትላት ውይይት ይህን ስል ነበር ወገን እየ ነቃን በተይ ሪልስቴት ማለት ከ ቤት አልሚው ጋር ማድረግ የምትችለውን ንግግርና ስምምነት በደላላ ካልሆነ ብለክ ተመወትማገድበት አይደለም በርካታ ተስምምነት እና የወረቀት ስራዎች አሉት ስለዚህ ከ አልሚው ጋር ብቻ በሚደረግ ንግግር እና ድርድር ገዘብህን እና ተስፍክን ጠብቅ ‼️
ተስፍ መቁረጡ ካተ ይልቅ እዲህ ከላይ እደምታየው ቪዲዮ ለነሱ ነው የሚገባው‼️
#Henok_ $
#ኮድ_3 ‼️
Forwarded from Henok $
ነገ ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ ሰበትን ከ ሄኖክ ካር በሚል ዘውትር እሁድ ጠዋት በ 4:00 በሚጀምረው ፓሮግራማችን ላይ ይጠብቁን
#መብት
#ጥቅም
#ደህንነት
በ TikTok/
በ Telegram
የLive አማራጭ ይጠብቁን ጥያቄዎቾን ከ ወዲሁ በ ማጋራት ጥያቄዎቻቹን እድታቀርቡልን ስንል በ ትህትና እጠይቃለን 🙏‼️

#https://t.me/code3drivers
#https://www.tiktok.com/@code3meter?_t=8sCkLToRCf0
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMkY5mSt3

ይሄን ቪዲዮ
ከፒ ሊክ
ሼር
እና ሪፖስ በማድረግ ለሁሉም እዲደርስ በማድረግ የበኩላቹን ለውጥ ለማምጣት ትጉ 🙏‼️
#ኮድ_3
Forwarded from Henok $
ስለዚህ ነገር ያላቹን መረዳት እድታስረዱኝ እፈልጋለው በ ድምፅም ሆነ በፅሁፍ አንብባቹ የተረዳቹበትን መገድ እፈልገዋለሁኝና 🙏‼️
ለሁሉም የቀረበ ጥያቄ
#Henok_$
Forwarded from Henok $
4300 በናተ ይሄ የሆነው እናም እላቹሃለው ገና በ ብዙ ሺዎች ሆነን ሜትር ትራንስፓርቱን እናስከብረዋለን 🙏‼️