Forwarded from Henok $
እድሜ ለናተ ይጥፊ ሲባል በዝተን ተረሱ ስንባል ጎልተን ደከሙ ሲሉን በርትተን እዚህ ደርሰናል ለዚህም በ አጭር ቀን 3000 ይህ ቀላል ቁጥር አይደለም ነገ ደግሞ ለዚህም በላይ እበዛለን
#መብት
#ጥቅም
#ደህንነት
እናስከብራለን እኛ የኛን እየሰራን የብዙሃንን ጥያቄ መልስ እናመጣለን ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ 🙏
አሁንም
ፎሎ
ላይክ
ኮፒ ሊክ ይደረግ 🙏🙏‼️
#መብት
#ጥቅም
#ደህንነት
እናስከብራለን እኛ የኛን እየሰራን የብዙሃንን ጥያቄ መልስ እናመጣለን ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ 🙏
አሁንም
ፎሎ
ላይክ
ኮፒ ሊክ ይደረግ 🙏🙏‼️
👍2
Forwarded from Henok $
Forwarded from Henok $
በትህግስት ጠብቁ ዛሬ አግኝቼው ነበር ወድማችን በናተ ተስፍ አለው እና በዚህም እኔም እናተን ታምኜ ቃል ገብቼለት መጣው።
እሱ በናተ ብዙ ተስፍ አድርጓል 😔
እናተም ተም እደማታሳፍሩኝ ተስፍ አለኝ ርብርቡ እዴትና በምን መልኩ መሆን እዳለበት የምናሳውቃቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ 🙏
እሱ በናተ ብዙ ተስፍ አድርጓል 😔
እናተም ተም እደማታሳፍሩኝ ተስፍ አለኝ ርብርቡ እዴትና በምን መልኩ መሆን እዳለበት የምናሳውቃቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ 🙏
❤1
Forwarded from Henok $
https://www.tiktok.com/@code3meter/video/7443324887537601848?_r=1
የብዙ ዎችን ችግር እንፈታለን ብለን እናስባለን 🙏😜ዘርፊ እስኪቀየር በትጋት እንሰራለን ስለዚህ
#ፎሎ
#ላይክ
#ኮፒ_ሊንክ
ይደረግ የነድማቹ ችግር ለንዙዎች እዲደርስ ይደረግ 🙏🙏
#ሄኖክ_code_3
መልካም ቀፐይታ 🙏🙏
የብዙ ዎችን ችግር እንፈታለን ብለን እናስባለን 🙏😜ዘርፊ እስኪቀየር በትጋት እንሰራለን ስለዚህ
#ፎሎ
#ላይክ
#ኮፒ_ሊንክ
ይደረግ የነድማቹ ችግር ለንዙዎች እዲደርስ ይደረግ 🙏🙏
#ሄኖክ_code_3
መልካም ቀፐይታ 🙏🙏
TikTok
TikTok · Henok $
Check out Henok $’s video.
👍1
Forwarded from Henok $
እንግዲህ የሞት ንግድ ማጦጦፍ ይልካል ይሄነው ይሄ መልክት ከተላከልኝ አምስት ቀናት አልፈውታል ነገር ግን ድርጅቱ ምን ያክል መኖራቹ ሳትሆን በሌላ ድርጅት መጎዳታቹ እደሚጠቅመው ማሳያው ነው እኛ በትኛውም ድርጅት ሰው ላይ የ አካልም የንብረትም አደጋ አይድረስ ነው ተምንለው እናተ ደግሞ በዚሁ ድርጅት መሪነት ሁሉም ወደገበያው ተመጣበት መገድ ነው እና ተጎዳን እያስባለን ያለው ዛሬ እዘረጋዋለን ያሉት ላትቪ እስካልተሰረዘ እመኑኝ ውርደታቹን ተከናንባቹ እዳሰባቹት ሳይሆን እደታሰበባቹ እደሚቋጭ አትጠራጠሩ ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ ✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ ✊‼️
Forwarded from Henok $
#እኔ_ርካሽ_ርካሹን_በስም_ይዘሀዋል(Whoknoows_Amire)
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMk1wq8Uu
ሀምሌ የግብር ወቅቱ መቶ ከመሯሯጥክ በፊት ሁልክም ለራስክ ስትል ኮፒ ሊክና ሼር እዲሁም ሪ ፓለይ አደወርግ ያለበለዛ ድርጅቶቹ የደገሱልክን ዓመቱን ሙሉ እያለቀስክ ትከፍለዋለክ አቆልቋይክን 🤷♂️😳
#Follow
#Like
#share
በማድረግ ግዴታውን ይወጡ 🙏‼️
ሀምሌ የግብር ወቅቱ መቶ ከመሯሯጥክ በፊት ሁልክም ለራስክ ስትል ኮፒ ሊክና ሼር እዲሁም ሪ ፓለይ አደወርግ ያለበለዛ ድርጅቶቹ የደገሱልክን ዓመቱን ሙሉ እያለቀስክ ትከፍለዋለክ አቆልቋይክን 🤷♂️😳
#Follow
#Like
#share
በማድረግ ግዴታውን ይወጡ 🙏‼️
👍1
Forwarded from Henok $
ሰላም ኮድ 3 ቶች ይሄንን ቮይስ ሳጋራቹ እደዚህ በ ባለማወቅም ሆነ በማወቅ በድርጅት ሲሰሩ ከርሞ በደሉ ከዘገየ ለሚገባቹ ጥቂቶች ትግሉን ለኛ ትቶ እሮሮውን ተጋሩኝ ማለት ልክ አደለም ብለን በጋራ አውግዘነው ነበር ዛሬ ግን እድትማሩበትና ሽፈራውና ምግባር በገቡበት ድርጅት ሁሉ የ አሽከርካሪ መብር የማይከበርበት ድምፁ እዳይሰማ የሚታፈንበት ሁሌ ሲያስገርመኝ በተለይ በተለይ ከጥቂት ጊዜ አት ወዲ አዳዲስ ወደገበያ የሚገቡ ካፓኒዎችን እያሳደዱ አሽከርካሪው ምንም አያመጣም እዲህ አድርጉት በዚህ መገድ ነው ትርፍማ የምትሆኑት እያሉ ለውጥ እዳይመጣ እርሱ የጉዳዩ ባለቤት እዳይቀየር እዳይጠቀም ማድረግ ምን ማለት ነው❓ በተለይ እሱን ከመጉዳት እራሳቸውን ከመጥቀም አፃር እደሚያገናኙት አትገባኝም 🤷♂️ ሁሌ እነሱ የገቡበት ለምንድን ነው ብሎክ የሚደረገው ፣ለምንድነው ፣ድምፅ የሚታፈነው፣ለምንድነው አሽለርካሪዎች ቢሮ እየተጠሩ የሚገላቱት ይሄ አሰራር እነሱ ከ እንስሳው ድርጅት ጋር ከጀመሩበት ጀምሮ የነበረ እስካሁንም የቀጠለ ነው ስለዚህ እናተ ሰዎች እረፊ ለስራ የወጣን ምስኪን አሽከርካሪ አታገላቱ አታስበዝብዙ እረፊ ‼️
#ድርጅቶች ተደላሎቻቹን ወሬና አካሄድ ትታቹ ለ ሀገርና ለዜጋ በሚጠቅመው ጤናማው አሽከርላሪውንና ባለ ንብረቱን የሚጠቅመውን አካሄድ ብትከተሉ ይበጃል እላለው ✊‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ
#Henok_ $
#ድርጅቶች ተደላሎቻቹን ወሬና አካሄድ ትታቹ ለ ሀገርና ለዜጋ በሚጠቅመው ጤናማው አሽከርላሪውንና ባለ ንብረቱን የሚጠቅመውን አካሄድ ብትከተሉ ይበጃል እላለው ✊‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ
#Henok_ $
👍1
Forwarded from Henok $
እንግዲህ ይሄነው የነዚህ ድርጅት ደላሎች አስተሳሰብማሳያነው ታዲያ ቦላኪ ድምፅ አፍኞች ከቢሮ አቸው ወተው ስናገኛቸው ውሃውስጥ የገቡ አይጥ ነው የሚሆኑት ✊‼️
ምግባረ ብልሹ ‼️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ
ምግባረ ብልሹ ‼️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ
👍1
Forwarded from Henok $
ተከተል
ተረት ተረት
ተረት ተረት
(አሌክስ አብርሃም)
አንበሳ ቀበሮን ጠራና "በጣም ርቦኛል የምበላው ነገር አምጣልኝ፣አለበለዚያ አንተን እበለሀለሁ" ይለዋል፡፡ ቀበሮ አህያ ጋር ሄዷና '' ወንድሜ አህያ፣ እንኳን ደስ አለህ! አያ አንበሳ በእንስሳት ሁሉ ላይ ሊያነግስህ ይፈልጋል ቶሎ እንሂድ" አለው፡፡ ተያይዘው አንበሳ ጋር እንደደረሱ አንበሳ ተስገብግቦ የአህያውን ጆሮ 7ነጠለው፡፡ አህያ ደንግጦ የሞት ሞቱን ተፈተለከ፡፡ ከዛ የሮጠ ቤቱ ደርሶ እንደተቀመጠ ቀበሮ እያለከለከ ደረሰና "ምን ነካህ አንተ ጅል "
"እንዴ ጆሮየን 7ነጠለውኮ ሊበላኝ ነበረ በሰላም ላንግስህ ብሎ ጠርቶ ...."
"አይ አህያ ዷዷብ ነህ ሲሉ ሀሜት ይመስለኝ ነበር…አያ አንበሳ ለንግስና ዘውድ ሲጭንልህ ይሄ ከርፋፋ ጆሮህ ዘውዱን ስለማያስገባው በቅድሚያ ጆሮህን ለማስተካከል ነበርኮ ጆሮህን የቆረጠው፤ አንበሳ ምን አጥቶ ነው የአንተን ጆሮ የሚበላው?
አህያ ባለአዋቂነቱ እያፈረ ቀበሮን ተከትሎ ወዷንግስና ቦታው አዘገሙ፡፡
ታዲያ በ እንስሳው እያነሳቹ ድርጅቱ እደ ፈረሱ እህት እደ አህያዋ እደሚያያቹ አታውቁም እን 🤷♂️
በ እንስሳት ዓለም ይሄ ሆነ በ ሰው ዓለም በ 21 ክፍለ ዘመን እናተ ደግሞ እኛን አሸማቀቃቹን 🤷♂️🙆🏽♂️😔
ነፃ ቀን፣250 ብር ሽልማት፣ቦነስ የሚሉ ቃላቶች የሁለተኛ ጊዜ የንግስና ዘውዳቹ ነው እወቋት 🙃🫵
#አማረ_ሞኙ_ጥሪ_ለማኙ😁‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ
አሌክስ አብር ሃም እደፃፈው
ሄኖክ $ እዳቀናጀው‼️

ቀጣይ ሳምት እሮብ ምሽት ከ ምሽቱ 2:30 ጀምሮ የምንጀምርና በድርጅቶች የገጠማቹንና ተደረሳቹበትን ውይይት ተምናደርግበት ይሆናል 🙏‼️
👍2
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ነገ የሴቷ ቤት ሄደክ ውል አቋርጠ ስቶጣ የሚሰጥክ ኃይል 😁‼️
ነገ ብዙ ልጆች ስለሚጎርፊ ዛሬ አልገቡም ይህን ስራ የሚሰሩት አሊያም
አንቆርጥም ይላሉ ሊያግባቦቹ ካሰቡ አለመቁረጣቹን ማረጋገጫ ደብዳቤ ይሰጠን ከድርጅቱ ጋር መተማም ሆነ አብሮ መስራት አሳሳቢ ነው በሏቸው ✊‼️
ነገ ብዙ ልጆች ስለሚጎርፊ ዛሬ አልገቡም ይህን ስራ የሚሰሩት አሊያም
አንቆርጥም ይላሉ ሊያግባቦቹ ካሰቡ አለመቁረጣቹን ማረጋገጫ ደብዳቤ ይሰጠን ከድርጅቱ ጋር መተማም ሆነ አብሮ መስራት አሳሳቢ ነው በሏቸው ✊‼️
Forwarded from Henok $
https://www.tiktok.com/@code3meter/video/7447120813553093894?_r=1
https://vm.tiktok.com/ZMkLoMEs1
ይህን ቪዲዮ ለብዙወፐች እዲደርስ እና ከወዲሁ መፍትሄ እዲፈለግለት ማድረግ ካልቻልን ነግ በኔ ነውና
Copy link
Share
Riposte
በማድረግ ለሚመለከተው አካል እዲደርስ እናድርግ እላለው 🙏
ዛሬ የጠፍሁበትን የ 2 ቀን ቅጣት 2 ቪዲዮችን የምንለቅ ይሆናል 🙏✊‼️
🙏ክብረት ይስጣቹ ለምታደርጉት ድጋፍና አድናቆት ሁሉ

500 likes, 39 comments. “#በ እርሶ ህይወት ውስጥ ምን አይነት አሉታዊና አውታዊ ተፅህኖስ ፈጥሮ ይሆን❓”
Forwarded from Henok $
ማንም ኮድ 3 ላይ መልክት እዲያስተላልፍ አልፈልግም ‼️
እዴት መሰላቹ መልክቱ ከኛ ከፈለጉት መልክታችንን ብቻም ሳይሆን እኛነታችንን መቀበል ይኖርባቸዋል በ ፅሁፍም ይሁን በ ቮይስ #ሰላም_ሰላም_ኮድ_3ቶች
በማለት እንቀላቀል ✊‼️
#ሁሌም_ኃይልክ_ያለው_በ_እጅክ_ነው✊‼️
እዴት መሰላቹ መልክቱ ከኛ ከፈለጉት መልክታችንን ብቻም ሳይሆን እኛነታችንን መቀበል ይኖርባቸዋል በ ፅሁፍም ይሁን በ ቮይስ #ሰላም_ሰላም_ኮድ_3ቶች
በማለት እንቀላቀል ✊‼️
#ሁሌም_ኃይልክ_ያለው_በ_እጅክ_ነው✊‼️
👍1
Forwarded from 🫥
#የ19ቀንጎል
የ ፈረንጆች አዲስ አመት 2025 ሊገባ 19 ቀን ብቻ ነው የቀረው ይህ ማለት ለኛ ኮድ 3 አሽከርካሪዎች የ 19 ቀን ቻሌንጅ እንድጀምር አስቤያለው አለቃዪ ሄኖክም ይህን ቻሌንጅ ያስጀምርልናል ብዪ አስባለው
1- 2024 አልቆ 2025 ስንገባ 10000 አሽከርካሪ ጉሩፕችን ላይ ሊኖረን ይገባል።
2- ቲክቶክ አካውንታች ላይ 4198 ፎሎወር ብቻ ስለሆነ ያለን በ 19 ቀን 5000 ፎሎወር እንዲኖረን ማድረግ
3- እንደሰው የዩቱዪብ ሰብስክራይባችን በ አሁኑ ሰአት 156 ሲሆን ይህንን ደሞ 500 በላይ ቢቻል 1000 ለማስገባት እንጣር። ዪቲዪብ ላይ ቪዲዪችን ስታዩ ማስታወቂያ አታዘልሉ እባካችሁ
እንዴት ነው እንዚን ልናሳካ የምንችለው ለሚለው
1- ለ አሽከርካረዎች እንዲሁም ለወዳጆቻችን በማጋራት
2- ለ ስራ በምንቆምበት ግዜ አካባቢያችን ያሉ አሽከርካሪዎችን ስለ ኮድ ሶስት እሚያውቁ ከሆነ መጠየቅ በተጨማሪ በሶሻል ሚዲያ ሲከተሉንም ሆነ ጉሩፓችንን ሲቀላቀሉ ብዙ ነገር ሊማሩበት ፣ ሊወያዪበት ፣ ጓደኛ ፣ ቤተሰብ እንደሚያፈሩ ማሳወቅ
3- ደንበኞቻችን ቲክቶክ ላይ እንዲከተሉን ሰጀስት ማድረግ
4- ላይቭ ሄኖክ ቲክቶክ ላይ በሚገባ ሰአት ደንበኞቻችንን ስለኮድ 3 በማስተዎወቅ እየሰማን ብንሄድ እንደማይደብራቸው በመጠየቅ እነሱም የቆምንለትን አላማ እንዲሁም ያለንን ጥያቄ እንዲሰሙ ማድረግ እነዚህ የማህበረሰባችን ክፍል ያለንን ጥያቄ እና በመኪናችን በወጣትነታችን ማህበረሰቡን ለማገልል እየተጎዳን እንደሆነ እንዲያውቁ ያደርጋል።
5- ቲክ ቶክ ላይ አላማችን እና ጥያቄያችን ራስ ምታት የሆነባቸው የድርጅት ተላላኪዎች በሚሰጡት ኮመንት ባለመናደድ እና በጨዎ ስነምግባር ስርአት ያለነው ነገር መመለስ ፣ ይቦለኩ አለማለት ይልቅ ሄኖክ @henokcod3 እንዲጋብዛቸው በማድረግ በሀሳብ መሞገት የሚሉትን መስማት አይጎዳንም ፣ በተቻለ መጠን ኮፒ ሊንክ እንዲሁም ገንቢ ሀሳቦችን ኮመንት በማድረግ የተሻለ ነገር መፍጠር እንችላለን።
Note:- እኔ በገባኝ እና በተረዳውት ልክ ነው የፃፍኩት የተሻለ ሀሳብ ያላቹ ወንድሞቼ እንደኣላችሁ አውቃለው ሀሳባችሁን በማጋራት ለብዙ ሰው እንድንደርስ ሀሳብ እና አስተያየታችሁን አስፍሩ። #መልካምምሽት

👍3