ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
570 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMhT5Pjv3

እግዲህ እውቀት መስጠት ከሆነ ስራችን እናተ መቀበል ይሁን ስራቹ በሉ 100 ጊዜ ኮፒ ሊንክ ይደረግ 🙏‼️
Forwarded from Henok $
ዛሬ ሮብ የተለመደው የምሽት Live ፓሮግራማችን እደተጠበቀ ነው ‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወገን እናተ ቀቁጭ ብላቹ እነሱ ኮመት መስጫውን ያጨናንቁታል ብቻ ስለናተ እንጮሃለን እናተ ግን ስለነሱ ዝምታን መርጣቹሃል ለነገሩ ሁሌም እኔ ከኔ የሚጠበቀውን እንጂ ከሰው የሚመጣውን ምላሽ አልጠብቅም ቀድሞም ብቻ ግን ራሳቹን ታዘቡት 🤔😔‼️👇👇👇👇👇👇👇

https://www.tiktok.com/@code3meter?_t=8riyzvCzPBo&_r=1
👍1
Forwarded from Henok $
እድሜ ለናተ ይጥፊ ሲባል በዝተን ተረሱ ስንባል ጎልተን ደከሙ ሲሉን በርትተን እዚህ ደርሰናል ለዚህም በ አጭር ቀን 3000 ይህ ቀላል ቁጥር አይደለም ነገ ደግሞ ለዚህም በላይ እበዛለን
#መብት
#ጥቅም
#ደህንነት
እናስከብራለን እኛ የኛን እየሰራን የብዙሃንን ጥያቄ መልስ እናመጣለን ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ 🙏
አሁንም
ፎሎ
ላይክ
ኮፒ ሊክ ይደረግ 🙏🙏‼️
👍2
Forwarded from Henok $
በትህግስት ጠብቁ ዛሬ አግኝቼው ነበር ወድማችን በናተ ተስፍ አለው እና በዚህም እኔም እናተን ታምኜ ቃል ገብቼለት መጣው።
እሱ በናተ ብዙ ተስፍ አድርጓል 😔
እናተም ተም እደማታሳፍሩኝ ተስፍ አለኝ ርብርቡ እዴትና በምን መልኩ መሆን እዳለበት የምናሳውቃቹ ይሆናል ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ 🙏
1
Forwarded from Henok $
https://www.tiktok.com/@code3meter/video/7443324887537601848?_r=1

የብዙ ዎችን ችግር እንፈታለን ብለን እናስባለን 🙏😜ዘርፊ እስኪቀየር በትጋት እንሰራለን ስለዚህ
#ፎሎ
#ላይክ
#ኮፒ_ሊንክ
ይደረግ የነድማቹ ችግር ለንዙዎች እዲደርስ ይደረግ 🙏🙏
#ሄኖክ_code_3
መልካም ቀፐይታ 🙏🙏
👍1
Forwarded from Henok $
እንግዲህ የሞት ንግድ ማጦጦፍ ይልካል ይሄነው ይሄ መልክት ከተላከልኝ አምስት ቀናት አልፈውታል ነገር ግን ድርጅቱ ምን ያክል መኖራቹ ሳትሆን በሌላ ድርጅት መጎዳታቹ እደሚጠቅመው ማሳያው ነው እኛ በትኛውም ድርጅት ሰው ላይ የ አካልም የንብረትም አደጋ አይድረስ ነው ተምንለው እናተ ደግሞ በዚሁ ድርጅት መሪነት ሁሉም ወደገበያው ተመጣበት መገድ ነው እና ተጎዳን እያስባለን ያለው ዛሬ እዘረጋዋለን ያሉት ላትቪ እስካልተሰረዘ እመኑኝ ውርደታቹን ተከናንባቹ እዳሰባቹት ሳይሆን እደታሰበባቹ እደሚቋጭ አትጠራጠሩ ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ ‼️
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMk1wq8Uu

ሀምሌ የግብር ወቅቱ መቶ ከመሯሯጥክ በፊት ሁልክም ለራስክ ስትል ኮፒ ሊክና ሼር እዲሁም ሪ ፓለይ አደወርግ ያለበለዛ ድርጅቶቹ የደገሱልክን ዓመቱን ሙሉ እያለቀስክ ትከፍለዋለክ አቆልቋይክን 🤷‍♂️😳
#Follow
#Like
#share
በማድረግ ግዴታውን ይወጡ 🙏‼️
👍1
Forwarded from Henok $
መጠጣት የሚፈልግ ብቅ ይበል 🙏‼️
Forwarded from Henok $
ሰላም ኮድ 3 ቶች ይሄንን ቮይስ ሳጋራቹ እደዚህ በ ባለማወቅም ሆነ በማወቅ በድርጅት ሲሰሩ ከርሞ በደሉ ከዘገየ ለሚገባቹ ጥቂቶች ትግሉን ለኛ ትቶ እሮሮውን ተጋሩኝ ማለት ልክ አደለም ብለን በጋራ አውግዘነው ነበር ዛሬ ግን እድትማሩበትና ሽፈራውና ምግባር በገቡበት ድርጅት ሁሉ የ አሽከርካሪ መብር የማይከበርበት ድምፁ እዳይሰማ የሚታፈንበት ሁሌ ሲያስገርመኝ በተለይ በተለይ ከጥቂት ጊዜ አት ወዲ አዳዲስ ወደገበያ የሚገቡ ካፓኒዎችን እያሳደዱ አሽከርካሪው ምንም አያመጣም እዲህ አድርጉት በዚህ መገድ ነው ትርፍማ የምትሆኑት እያሉ ለውጥ እዳይመጣ እርሱ የጉዳዩ ባለቤት እዳይቀየር እዳይጠቀም ማድረግ ምን ማለት ነው በተለይ እሱን ከመጉዳት እራሳቸውን ከመጥቀም አፃር እደሚያገናኙት አትገባኝም 🤷‍♂️ ሁሌ እነሱ የገቡበት ለምንድን ነው ብሎክ የሚደረገው ፣ለምንድነው ፣ድምፅ የሚታፈነው፣ለምንድነው አሽለርካሪዎች ቢሮ እየተጠሩ የሚገላቱት ይሄ አሰራር እነሱ ከ እንስሳው ድርጅት ጋር ከጀመሩበት ጀምሮ የነበረ እስካሁንም የቀጠለ ነው ስለዚህ እናተ ሰዎች እረፊ ለስራ የወጣን ምስኪን አሽከርካሪ አታገላቱ አታስበዝብዙ እረፊ ‼️
#ድርጅቶች ተደላሎቻቹን ወሬና አካሄድ ትታቹ ለ ሀገርና ለዜጋ በሚጠቅመው ጤናማው አሽከርላሪውንና ባለ ንብረቱን የሚጠቅመውን አካሄድ ብትከተሉ ይበጃል እላለው ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ
#Henok_ $
👍1
Forwarded from Henok $
እንግዲህ ይሄነው የነዚህ ድርጅት ደላሎች አስተሳሰብማሳያነው ታዲያ ቦላኪ ድምፅ አፍኞች ከቢሮ አቸው ወተው ስናገኛቸው ውሃውስጥ የገቡ አይጥ ነው የሚሆኑት ‼️
ምግባረ ብልሹ ‼️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ
👍1
Forwarded from Henok $
ተከተል
ተረት ተረት
ተረት ተረት
(አሌክስ አብርሃም)
አንበሳ ቀበሮን ጠራና "በጣም ርቦኛል የምበላው ነገር አምጣልኝ፣አለበለዚያ አንተን እበለሀለሁ" ይለዋል፡፡ ቀበሮ አህያ ጋር ሄዷና '' ወንድሜ አህያ፣ እንኳን ደስ አለህ! አያ አንበሳ በእንስሳት ሁሉ ላይ ሊያነግስህ ይፈልጋል ቶሎ እንሂድ" አለው፡፡ ተያይዘው አንበሳ ጋር እንደደረሱ አንበሳ ተስገብግቦ የአህያውን ጆሮ 7ነጠለው፡፡ አህያ ደንግጦ የሞት ሞቱን ተፈተለከ፡፡ ከዛ የሮጠ ቤቱ ደርሶ እንደተቀመጠ ቀበሮ እያለከለከ ደረሰና "ምን ነካህ አንተ ጅል "
"እንዴ ጆሮየን 7ነጠለውኮ ሊበላኝ ነበረ በሰላም ላንግስህ ብሎ ጠርቶ ...."
"አይ አህያ ዷዷብ ነህ ሲሉ ሀሜት ይመስለኝ ነበር…አያ አንበሳ ለንግስና ዘውድ ሲጭንልህ ይሄ ከርፋፋ ጆሮህ ዘውዱን ስለማያስገባው በቅድሚያ ጆሮህን ለማስተካከል ነበርኮ ጆሮህን የቆረጠው፤ አንበሳ ምን አጥቶ ነው የአንተን ጆሮ የሚበላው?
አህያ ባለአዋቂነቱ እያፈረ ቀበሮን ተከትሎ ወዷንግስና ቦታው አዘገሙ፡፡
ታዲያ በ እንስሳው እያነሳቹ ድርጅቱ እደ ፈረሱ እህት እደ አህያዋ እደሚያያቹ አታውቁም እን 🤷‍♂️
በ እንስሳት ዓለም ይሄ ሆነ በ ሰው ዓለም በ 21 ክፍለ ዘመን እናተ ደግሞ እኛን አሸማቀቃቹን 🤷‍♂️🙆🏽‍♂️😔
ነፃ ቀን፣250 ብር ሽልማት፣ቦነስ የሚሉ ቃላቶች የሁለተኛ ጊዜ የንግስና ዘውዳቹ ነው እወቋት 🙃🫵
#አማረ_ሞኙ_ጥሪ_ለማኙ😁‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ
አሌክስ አብር ሃም እደፃፈው
ሄኖክ $ እዳቀናጀው‼️
👍1
Forwarded from Henok $
ቀጣይ ሳምት እሮብ ምሽት ከ ምሽቱ 2:30 ጀምሮ የምንጀምርና በድርጅቶች የገጠማቹንና ተደረሳቹበትን ውይይት ተምናደርግበት ይሆናል 🙏‼️
👍2