ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
571 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
https://t.me/Abgkalitybranch2016G8

እጩ 8 ተማሪ ኤድና እና እዮብ /ፒናክል ፓርቲ

ሁላቹም በዚህ ሊክ በመግባት የቤተሰ
ባችን ልጅ የሆነችውን ኤድና ን ተወዳድራ የህዝብ ድምፅ አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ በመምረጥ ለ ተወዳደረችበት አጋርነትን እና ድጋፍችንን እናሳይ ይህ ውድድር ሁሉም በየ ቤተሰብ እና ዘመድ በኩል ለማሸነፍ የሚያስችላቸውን ድምፅ በማሰባሰብ ላይ ያሉ ሲሆን ኤድናም እናተ የ ኮድ 3 ቤተሰብን ተስፍ በማድረግ መታለች ስለዚህ ከላይ ሊኩን ያጋራዋቹን በመካትና በመግባት ድምፅ እድትሆኗት ስል በትህትና እጠይቃለው የቮቱ የሚጠናቀቀው ዛሬ እስከ ምሽቱ 1:00 ብቻ ስለሆነ የተመለከታቹ ሁላ ድምፃቹን እየሰጣቹ እድታልፍ ስል በልጅ ጉጉትና ተስፍ እለምናቹኃለው 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
Forwarded from Henok $
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ 🙏‼️
ሁሉም ቢተባበር ጭቀቴን ያቀልልኝ ነበር 🙏
ከ ላይ የፃፍኩላቹን ፅሁፍ ተመልከቱት በ ሜትር ትራንስፖርት ስራውስጥ መልክትን በሞተረኛ ከሚያስልኩ የ ህብረተሰብ ክፍሎቻችን መካከል ዋነኛው ነው በዚህም ከፍተኛ ወጪም ከሚጠይቁ ሞተረኟች እደሉ ብናውቅም ይህን ዋጋ መቀነስም ሆነ አባላቶችን የመጥቀም ምንም እንቅስቃሴ አላሳየንም ነበር ዛሬ ግን አንድ አባላችን በ ወዳጅ በኩል የ ኤሌትሪክ ሞተር በክራይ አግኝቶ እዲሰራ እድል ሰቶታል ስለዚህ የ እኛ ሚና ከኛ የሚወጣውን ወጪ በቅናሽ እዲያገለግል ማስቻል ለሁሉም ዘርፈ ብዙ ጥቅም አለውና እንተባበር እላለው 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ
👍1
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እናስተውል 🤸🏼‍♂️🤸🤸‍♀️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም
እያነሳክ ለምትፈረጥጠው 🫵 አተ የኛ ፈረስ🐎🐎 ተው ተገራ 🙏‼️
#
Forwarded from Henok $
ምን ታስባላቹ ባለፈው ሳምንት እህታችን የልጅ ማኛ በቀጣይ ገና በዓል ላይ እኔም ላግዝ ማለቷ ይታወሳል በዚህም አካውት ተለፍቶ ድጋፍ ማሰባሰብ እደሚቻል አውርተን ተግባብተናል ስለዚህ እዚህ ገፅ ላይ የሚሳተፍ የታወቁ ሰዎችን ብጠቁሙን 🙏 ለዚህ ደግሞ ትችት ዘለፍና ኃሜት የምትችሉ መሆን ሰዎች መሆን አለባቹ እላለው 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ 🙏‼️
Forwarded from Henok $
እናተ ከሰሞኑን ሀዘን ሳደርሱ አንድ የኮድ 3 አባል የ 50ሺ በላይ የሚያወጣ ሪል ሼፐርድ ሰቶኝ ነበር ታዲያ የ እክምና ታክማ እርዳታ እና ድጋፍ ሲደረግላት ቆይታ አርፍላች 😔 በጣምም አዝኛለው እዳትቀልዱ አደራ 🙏😔 እናም ድንክ ያላቹ please 🙏 እሷን ማስረሻ ያላቹ ድንክ ብትሰጡኝ 🙏🙏🙏‼️
ዳኒ 🙏 ክበርልኝ አድጎ ቢሆን ኖሮ ደስ ባለኝ 🙏‼️
😁1😢1
Forwarded from Henok $
ሁሉም እዳይቀር ሳምታዊ ፓሮግራማችን ነው ‼️
YouTube 👆
TikTok 👍
Instagram 🤏
በሁሉም አማራጭ 🙏
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMhcNSRQ1

ሁሉም በ ቴሌ ግራም ገፁ ላይ ለሚያቀርበው ጥያቄ መልስ ይሆናቹ ዘንድ በቲክ ቶክ መተናል በደንብ ተከያተሉት
ላይክ
ፈሎ
ሼር አድርጉት

ኮፒ ሌክ 20 ጊዜ 🙏 ይደረግ ብዙ ኃን ጋር እዲደርስ 🙏‼️
Forwarded from Henok $
አካውቱ እየ
መታ እደሆነ ገብቶኛል ወገን እግዲህ ላተ ሲባል ነው የሚለፍው እየገባቹ 20 ጊዜ ኮፒ ሊክ አድርጉ ደግሞ ለደላላ ካነሳቹ እናያለን ወጥር ላጨርስ አልጀመርንም ፍፃሜው የሚጠናቀቀው እውነት ፈጣሪ ካለ በንፁሃን ላብና እንባ ተሰምቶ እጂ አጋሰስ ድርጅቶች አልጠግብ ባይነት አይሆንም ለዚህ ነው ዮቲዮቡን ያዝ ያደረግነው በሉ ግዴታቹን ተወጡ ወገን
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMh3uYyuE

ሁላቹም ይሄን ቪዲዮ ከፒ ሊክ ፣ሪፓስት ላይክ በማድረግ ለብዞዎች እዲደርስ አድርጉት ይሄ የናተ አላፊነት ነው ያልገባቹ ነገር ካለ ኮመት ላይ ጠይቁ 🙏‼️
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMhT5Pjv3

እግዲህ እውቀት መስጠት ከሆነ ስራችን እናተ መቀበል ይሁን ስራቹ በሉ 100 ጊዜ ኮፒ ሊንክ ይደረግ 🙏‼️
Forwarded from Henok $
ዛሬ ሮብ የተለመደው የምሽት Live ፓሮግራማችን እደተጠበቀ ነው ‼️
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወገን እናተ ቀቁጭ ብላቹ እነሱ ኮመት መስጫውን ያጨናንቁታል ብቻ ስለናተ እንጮሃለን እናተ ግን ስለነሱ ዝምታን መርጣቹሃል ለነገሩ ሁሌም እኔ ከኔ የሚጠበቀውን እንጂ ከሰው የሚመጣውን ምላሽ አልጠብቅም ቀድሞም ብቻ ግን ራሳቹን ታዘቡት 🤔😔‼️👇👇👇👇👇👇👇

https://www.tiktok.com/@code3meter?_t=8riyzvCzPBo&_r=1
👍1
Forwarded from Henok $
እድሜ ለናተ ይጥፊ ሲባል በዝተን ተረሱ ስንባል ጎልተን ደከሙ ሲሉን በርትተን እዚህ ደርሰናል ለዚህም በ አጭር ቀን 3000 ይህ ቀላል ቁጥር አይደለም ነገ ደግሞ ለዚህም በላይ እበዛለን
#መብት
#ጥቅም
#ደህንነት
እናስከብራለን እኛ የኛን እየሰራን የብዙሃንን ጥያቄ መልስ እናመጣለን ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ 🙏
አሁንም
ፎሎ
ላይክ
ኮፒ ሊክ ይደረግ 🙏🙏‼️
👍2