ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
571 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
ነገ በ 4:00 ጠዋት አይቀርም የልጅ ማኛ ያልተጠበቀ እንግዳ ለናተ ለወዳጆች ብቻ በሚስጥር የተነገረ 🫣 እዳትቀሩ ገስት ላይ መግባት እቅድ ያላቹ (ፍላጎት ያላቹ )ውስን ሰዎች ከወዲሁ አሳውቁን ችግሩ በስፍት የተረዱ እደ ሶፊ ያሉ ቤተሰቦቻችን ከ ትላት እስከ ዛሬ የዘርፊን ተግዳሮት በተጨባጭ ያሳዩናል ‼️
የህግ ባለሙያዎች ከ ተሳካልን ይገኛሉ 200 ብር ከ ህግ እይታ እዴት ይታያል ፣የመደር ውልስ ስንል እጠይቃለን ‼️
😳 አቤት የነገው ፖሮግራም ማንም እዳይቀር ሁሉም ይጋበዝ ዝግጅቱም ሰፊ መገዶችም ዝግ ናቸውና ሁሉም ቤቱ ነውና እዳትቀሩ ቀጠሮ አቹን ከወዲሁ አስተካክሉ ‼️🙏
ቤተሰቦቻቹን ጋብዙ ፣ዘርፊን አልረዳም ያለች ሚስት ካለች ትመልከት ፣አከራዮቻቹ (ባለ ንብረቶች) እዳትቀሩ ሁሉም በግልፅ በይፍ ይወራልና እዳትቀሩ 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ‼️

https://vm.tiktok.com/ZMhGDp721/

#ሰበትን_ከ_ሔኖክ_ጋር‼️
ነገ እሁድ ከጠዋቱ 4:00 በ TikTok Live ሃሳቦች በተያዙ አጀንዳዎች ላይ የምንመካከር የምንወያይ ይሆናል በተጨማሪም በስራው ዘርፍ አዋጭ ነው በሚሉና እኛ እየተጎዳንበት ነው የ ጉዳታችንም ልክ እዲህ ነው በሚሉት መካከል አጭር አስተያየቶችን የምንቀበል ይሆናል ‼️
#copylink
#follow
#share
በማድረግ ይተባበሩን 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ‼️

https://vm.tiktok.com/ZMhGDp721/

በ TikTok Account Live

እዲሁም

በ Telegram voice chat

https://t.me/code3drivers

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆


https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የነገ ጠዋት 3:30 ጀምሮ የሚኖረን እግዳችን 🙏‼️
ክብር ይህን መልካም ምሳሌና አራያ የሚሆን ተግባር ከትላት እስከዛሬ ላስቀጠላቹ 🙏
ክብር ትላትን ሳናውቃቹ ዛሬላይ ቤተሰቦቻቹን አስተዋውቃቹን ላለፍቹ በዚህ የአሰራር ስህተት መስዋት ለሆናቹ ወድ ቤተሰቦቻችን ክብር በርካቶችን ደርሳቹ ለታደጋቹ የፀጥታ አካላች (አዲስ አበባ ፖሊስ)🙏
ክብር በፍትህ ውሳኔ አስተማሪ እርምጃ ለወሰዳቹ የፍትህ ተቋማት 🙏
ክብር በ እኔ እና በ ኮድ 3 ላይ እምነት ጥላቹ እስከዛሬ ለተጓዛቹ የኮድ 3 አባላት በሙሉ ክብር ለ ሁሉም ይሁንልን
ልብ ልብ ሊሎት የሜትር ትራንስፖርት አስጠቃሚ ድርጅቶች ይስጥልን 🙏‼️

https://t.me/code3drivers

https://vm.tiktok.com/ZMhGDp721/

ይህ 👆 መልክት እደደረሶት ለብዙዎች ያጋሩት 🙏‼️
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMhtdo8eB

ዛሬ ከ 3:30 ጀምሮ በ ኮድ 3 ቴሌ ግራም ላይቪ እና በ እዚህ ቲክቶክ ገፅ እዳይቀሩ የሜትር ትራንስፖርት ለሚመለከተው ሁሉ ያጋሩ ወደተለያዩ ገፆች ‼️
Forwarded from Henok $
https://t.me/Abgkalitybranch2016G8

እጩ 8 ተማሪ ኤድና እና እዮብ /ፒናክል ፓርቲ

ሁላቹም በዚህ ሊክ በመግባት የቤተሰ
ባችን ልጅ የሆነችውን ኤድና ን ተወዳድራ የህዝብ ድምፅ አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ በመምረጥ ለ ተወዳደረችበት አጋርነትን እና ድጋፍችንን እናሳይ ይህ ውድድር ሁሉም በየ ቤተሰብ እና ዘመድ በኩል ለማሸነፍ የሚያስችላቸውን ድምፅ በማሰባሰብ ላይ ያሉ ሲሆን ኤድናም እናተ የ ኮድ 3 ቤተሰብን ተስፍ በማድረግ መታለች ስለዚህ ከላይ ሊኩን ያጋራዋቹን በመካትና በመግባት ድምፅ እድትሆኗት ስል በትህትና እጠይቃለው የቮቱ የሚጠናቀቀው ዛሬ እስከ ምሽቱ 1:00 ብቻ ስለሆነ የተመለከታቹ ሁላ ድምፃቹን እየሰጣቹ እድታልፍ ስል በልጅ ጉጉትና ተስፍ እለምናቹኃለው 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
Forwarded from Henok $
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ 🙏‼️
ሁሉም ቢተባበር ጭቀቴን ያቀልልኝ ነበር 🙏
ከ ላይ የፃፍኩላቹን ፅሁፍ ተመልከቱት በ ሜትር ትራንስፖርት ስራውስጥ መልክትን በሞተረኛ ከሚያስልኩ የ ህብረተሰብ ክፍሎቻችን መካከል ዋነኛው ነው በዚህም ከፍተኛ ወጪም ከሚጠይቁ ሞተረኟች እደሉ ብናውቅም ይህን ዋጋ መቀነስም ሆነ አባላቶችን የመጥቀም ምንም እንቅስቃሴ አላሳየንም ነበር ዛሬ ግን አንድ አባላችን በ ወዳጅ በኩል የ ኤሌትሪክ ሞተር በክራይ አግኝቶ እዲሰራ እድል ሰቶታል ስለዚህ የ እኛ ሚና ከኛ የሚወጣውን ወጪ በቅናሽ እዲያገለግል ማስቻል ለሁሉም ዘርፈ ብዙ ጥቅም አለውና እንተባበር እላለው 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ
👍1
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እናስተውል 🤸🏼‍♂️🤸🤸‍♀️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም
እያነሳክ ለምትፈረጥጠው 🫵 አተ የኛ ፈረስ🐎🐎 ተው ተገራ 🙏‼️
#
Forwarded from Henok $
ምን ታስባላቹ ባለፈው ሳምንት እህታችን የልጅ ማኛ በቀጣይ ገና በዓል ላይ እኔም ላግዝ ማለቷ ይታወሳል በዚህም አካውት ተለፍቶ ድጋፍ ማሰባሰብ እደሚቻል አውርተን ተግባብተናል ስለዚህ እዚህ ገፅ ላይ የሚሳተፍ የታወቁ ሰዎችን ብጠቁሙን 🙏 ለዚህ ደግሞ ትችት ዘለፍና ኃሜት የምትችሉ መሆን ሰዎች መሆን አለባቹ እላለው 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ 🙏‼️
Forwarded from Henok $
እናተ ከሰሞኑን ሀዘን ሳደርሱ አንድ የኮድ 3 አባል የ 50ሺ በላይ የሚያወጣ ሪል ሼፐርድ ሰቶኝ ነበር ታዲያ የ እክምና ታክማ እርዳታ እና ድጋፍ ሲደረግላት ቆይታ አርፍላች 😔 በጣምም አዝኛለው እዳትቀልዱ አደራ 🙏😔 እናም ድንክ ያላቹ please 🙏 እሷን ማስረሻ ያላቹ ድንክ ብትሰጡኝ 🙏🙏🙏‼️
ዳኒ 🙏 ክበርልኝ አድጎ ቢሆን ኖሮ ደስ ባለኝ 🙏‼️
😁1😢1
Forwarded from Henok $
ሁሉም እዳይቀር ሳምታዊ ፓሮግራማችን ነው ‼️
YouTube 👆
TikTok 👍
Instagram 🤏
በሁሉም አማራጭ 🙏
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMhcNSRQ1

ሁሉም በ ቴሌ ግራም ገፁ ላይ ለሚያቀርበው ጥያቄ መልስ ይሆናቹ ዘንድ በቲክ ቶክ መተናል በደንብ ተከያተሉት
ላይክ
ፈሎ
ሼር አድርጉት

ኮፒ ሌክ 20 ጊዜ 🙏 ይደረግ ብዙ ኃን ጋር እዲደርስ 🙏‼️
Forwarded from Henok $
አካውቱ እየ
መታ እደሆነ ገብቶኛል ወገን እግዲህ ላተ ሲባል ነው የሚለፍው እየገባቹ 20 ጊዜ ኮፒ ሊክ አድርጉ ደግሞ ለደላላ ካነሳቹ እናያለን ወጥር ላጨርስ አልጀመርንም ፍፃሜው የሚጠናቀቀው እውነት ፈጣሪ ካለ በንፁሃን ላብና እንባ ተሰምቶ እጂ አጋሰስ ድርጅቶች አልጠግብ ባይነት አይሆንም ለዚህ ነው ዮቲዮቡን ያዝ ያደረግነው በሉ ግዴታቹን ተወጡ ወገን
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMh3uYyuE

ሁላቹም ይሄን ቪዲዮ ከፒ ሊክ ፣ሪፓስት ላይክ በማድረግ ለብዞዎች እዲደርስ አድርጉት ይሄ የናተ አላፊነት ነው ያልገባቹ ነገር ካለ ኮመት ላይ ጠይቁ 🙏‼️
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMhT5Pjv3

እግዲህ እውቀት መስጠት ከሆነ ስራችን እናተ መቀበል ይሁን ስራቹ በሉ 100 ጊዜ ኮፒ ሊንክ ይደረግ 🙏‼️