ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር
570 subscribers
838 photos
217 videos
6 files
322 links
Download Telegram
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከተመዘገቡለት 🤔😝
መክፈል ከቻለ 🤔😝
ያማለት ፍራውን አሽከርካሪ ተስፍ አድርጉ ነው የተማገደው ይሄ ድርጅት 😜😝
እንጂማ የድርጅቱ ሰራተኟች ወራዊ ደሞዛቸው እራሱ ጥያቄውስጥ ወድቋል 😁🤪🫵
እዳትበዮ አስካለ እኳን ሰርታ ልሰጥክ በ እምነት ያስቀመጥከውንም ዘርፍካለች ‼️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
https://www.tiktok.com/@code3meter/video/7436845596914240823?_r=1

ይሄ ለሁላቹ የ እስትሬት ፒካፖ መፈጠርና ምክኒያት አልባ ክሶቻችንን የሚቀርፍ መረጃነውና ለብዙ ዎች እዲደርስና የሚመለከተው አካልም እዲገነዘበው በማድረግ ኮፒ ሊክ ሼርና ፎሎ በማድረግ የበኩላችንን እንወጣ እላለው 🙏‼️

👆 ይህ አካውት የኔው የራሴ officiall አካውቴ ነውና follow በማድረግ አዳዲስና ፈጣን መረጃዎች እዲደርሳቹ አድርጉ 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ 🙏👆
Forwarded from Henok $
ማንን እንመን የ መንግስት ቢሮ የሆነው መገድ ትራንስፖርት በተለምዶ (ራይድ) የሚባለው ሲለን አንድ ድርጅት ደግሞ ለኔ ብቻ የተሰጠኝ መለያ ስሜነው ይለናል 🤔 የ ሀገራችን የስም ስያሜ ህግ ደግሞ የውል ስም የሆኑና ተፈጥሮ አዊ ስያሜ እዲሁም በሌላ ሀገር ቋንቋ የብዙሃን መጠቀሚያ ቃላትን ለግል መጠሪያ አድርጎ መጠቀም እደማይፈቅድ ይታወቃል ታዲያ መግስት ወይስ ድርጅቱ ትክክል ነው 🤔
በተጨማሪም ድርጅቱስ መጠሪያ ስሙን በ ሃይ ብሪድ አድርጉ ለመጠራት ከጊዜ ብሃላ ለምን መረጠ ከሆነስ ? እና ስያሜው ተፈቅዶልኛል ከ ፍቃድ ሰጪው አካል ዓምሮ ዓይን መስሪያ ቤቱ ተሰጠኝ ካለ የመግስት መስሪያ ቤቶች በተለምዶ (የውል ስም )ሲሉት አሜን ብሎ ተቀብሎ እኛን በዚህ ስም የምጠራው እኔ ብቻነኝ ማለቱ አግባብ ነው ወይ እያልኩ ለዛሬ እናተንም ፣መግስትንም ፣ ድርጅቱንም ጠየኩ 🤔‼️
መልካም ቀን ዋሉልኝ
#ያዙኝ_ልቁቁኝ_አለች_ያዝንና_ለቀቅናት🤷‍♂️😳😁
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እስቲ ልሳቀው 😳😁😜😝😝😝
ወገን እዲህ እየመጡ እኮነው ከውጪው ዓለም የተቀዳውን ቴክኖሎጂ አበልፃጊ፣ፈጣሪ፣ ባለቤት እየተባለ አገናኝ ወይ ደላላ ስንላቸው ቅር የሚላቸው 😁‼️
ቴክኖሎጂ የዜጎችን ጥቅም ደህንነትና መብት መልስ ካልሰጠ 🤷‍♂️ #ቴክኖ_ሎጂው_ምኑ_ጋር_ነው🤷‍♂️‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ‼️
#Henok_ $
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
በዚህ ስራ እዳይሳቀቁ ትንሽ ይሳቁ

https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
#ሰበትን_ከ_ሔኖክ_ጋር‼️
ነገ እሁድ ከጠዋቱ 4:00 በ TikTok Live ሃሳቦች በተያዙ አጀንዳዎች ላይ የምንመካከር የምንወያይ ይሆናል በተጨማሪም በስራው ዘርፍ አዋጭ ነው በሚሉና እኛ እየተጎዳንበት ነው የ ጉዳታችንም ልክ እዲህ ነው በሚሉት መካከል አጭር አስተያየቶችን የምንቀበል ይሆናል ‼️
#copylink
#follow
#share
በማድረግ ይተባበሩን 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ‼️

https://vm.tiktok.com/ZMhGDp721/

በ TikTok Account Live

እዲሁም

በ Telegram voice chat

https://t.me/code3drivers

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Forwarded from Henok $
ነገ በ 4:00 ጠዋት አይቀርም የልጅ ማኛ ያልተጠበቀ እንግዳ ለናተ ለወዳጆች ብቻ በሚስጥር የተነገረ 🫣 እዳትቀሩ ገስት ላይ መግባት እቅድ ያላቹ (ፍላጎት ያላቹ )ውስን ሰዎች ከወዲሁ አሳውቁን ችግሩ በስፍት የተረዱ እደ ሶፊ ያሉ ቤተሰቦቻችን ከ ትላት እስከ ዛሬ የዘርፊን ተግዳሮት በተጨባጭ ያሳዩናል ‼️
የህግ ባለሙያዎች ከ ተሳካልን ይገኛሉ 200 ብር ከ ህግ እይታ እዴት ይታያል ፣የመደር ውልስ ስንል እጠይቃለን ‼️
😳 አቤት የነገው ፖሮግራም ማንም እዳይቀር ሁሉም ይጋበዝ ዝግጅቱም ሰፊ መገዶችም ዝግ ናቸውና ሁሉም ቤቱ ነውና እዳትቀሩ ቀጠሮ አቹን ከወዲሁ አስተካክሉ ‼️🙏
ቤተሰቦቻቹን ጋብዙ ፣ዘርፊን አልረዳም ያለች ሚስት ካለች ትመልከት ፣አከራዮቻቹ (ባለ ንብረቶች) እዳትቀሩ ሁሉም በግልፅ በይፍ ይወራልና እዳትቀሩ 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ‼️

https://vm.tiktok.com/ZMhGDp721/

#ሰበትን_ከ_ሔኖክ_ጋር‼️
ነገ እሁድ ከጠዋቱ 4:00 በ TikTok Live ሃሳቦች በተያዙ አጀንዳዎች ላይ የምንመካከር የምንወያይ ይሆናል በተጨማሪም በስራው ዘርፍ አዋጭ ነው በሚሉና እኛ እየተጎዳንበት ነው የ ጉዳታችንም ልክ እዲህ ነው በሚሉት መካከል አጭር አስተያየቶችን የምንቀበል ይሆናል ‼️
#copylink
#follow
#share
በማድረግ ይተባበሩን 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ‼️

https://vm.tiktok.com/ZMhGDp721/

በ TikTok Account Live

እዲሁም

በ Telegram voice chat

https://t.me/code3drivers

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆


https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የነገ ጠዋት 3:30 ጀምሮ የሚኖረን እግዳችን 🙏‼️
ክብር ይህን መልካም ምሳሌና አራያ የሚሆን ተግባር ከትላት እስከዛሬ ላስቀጠላቹ 🙏
ክብር ትላትን ሳናውቃቹ ዛሬላይ ቤተሰቦቻቹን አስተዋውቃቹን ላለፍቹ በዚህ የአሰራር ስህተት መስዋት ለሆናቹ ወድ ቤተሰቦቻችን ክብር በርካቶችን ደርሳቹ ለታደጋቹ የፀጥታ አካላች (አዲስ አበባ ፖሊስ)🙏
ክብር በፍትህ ውሳኔ አስተማሪ እርምጃ ለወሰዳቹ የፍትህ ተቋማት 🙏
ክብር በ እኔ እና በ ኮድ 3 ላይ እምነት ጥላቹ እስከዛሬ ለተጓዛቹ የኮድ 3 አባላት በሙሉ ክብር ለ ሁሉም ይሁንልን
ልብ ልብ ሊሎት የሜትር ትራንስፖርት አስጠቃሚ ድርጅቶች ይስጥልን 🙏‼️

https://t.me/code3drivers

https://vm.tiktok.com/ZMhGDp721/

ይህ 👆 መልክት እደደረሶት ለብዙዎች ያጋሩት 🙏‼️
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMhtdo8eB

ዛሬ ከ 3:30 ጀምሮ በ ኮድ 3 ቴሌ ግራም ላይቪ እና በ እዚህ ቲክቶክ ገፅ እዳይቀሩ የሜትር ትራንስፖርት ለሚመለከተው ሁሉ ያጋሩ ወደተለያዩ ገፆች ‼️
Forwarded from Henok $
https://t.me/Abgkalitybranch2016G8

እጩ 8 ተማሪ ኤድና እና እዮብ /ፒናክል ፓርቲ

ሁላቹም በዚህ ሊክ በመግባት የቤተሰ
ባችን ልጅ የሆነችውን ኤድና ን ተወዳድራ የህዝብ ድምፅ አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ በመምረጥ ለ ተወዳደረችበት አጋርነትን እና ድጋፍችንን እናሳይ ይህ ውድድር ሁሉም በየ ቤተሰብ እና ዘመድ በኩል ለማሸነፍ የሚያስችላቸውን ድምፅ በማሰባሰብ ላይ ያሉ ሲሆን ኤድናም እናተ የ ኮድ 3 ቤተሰብን ተስፍ በማድረግ መታለች ስለዚህ ከላይ ሊኩን ያጋራዋቹን በመካትና በመግባት ድምፅ እድትሆኗት ስል በትህትና እጠይቃለው የቮቱ የሚጠናቀቀው ዛሬ እስከ ምሽቱ 1:00 ብቻ ስለሆነ የተመለከታቹ ሁላ ድምፃቹን እየሰጣቹ እድታልፍ ስል በልጅ ጉጉትና ተስፍ እለምናቹኃለው 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
Forwarded from Henok $
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ 🙏‼️
ሁሉም ቢተባበር ጭቀቴን ያቀልልኝ ነበር 🙏
ከ ላይ የፃፍኩላቹን ፅሁፍ ተመልከቱት በ ሜትር ትራንስፖርት ስራውስጥ መልክትን በሞተረኛ ከሚያስልኩ የ ህብረተሰብ ክፍሎቻችን መካከል ዋነኛው ነው በዚህም ከፍተኛ ወጪም ከሚጠይቁ ሞተረኟች እደሉ ብናውቅም ይህን ዋጋ መቀነስም ሆነ አባላቶችን የመጥቀም ምንም እንቅስቃሴ አላሳየንም ነበር ዛሬ ግን አንድ አባላችን በ ወዳጅ በኩል የ ኤሌትሪክ ሞተር በክራይ አግኝቶ እዲሰራ እድል ሰቶታል ስለዚህ የ እኛ ሚና ከኛ የሚወጣውን ወጪ በቅናሽ እዲያገለግል ማስቻል ለሁሉም ዘርፈ ብዙ ጥቅም አለውና እንተባበር እላለው 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ
👍1
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እናስተውል 🤸🏼‍♂️🤸🤸‍♀️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም
እያነሳክ ለምትፈረጥጠው 🫵 አተ የኛ ፈረስ🐎🐎 ተው ተገራ 🙏‼️
#