Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMhb2FxY3
https://vm.tiktok.com/ZMhbYVA7d
የኛ ጥያቄ ሁሌም ሊሆን የሚገባው እጅግ በተጠናናበሰለጠነ መገድ ሊሆን ይገባል ✊‼️
እዚህ ገፅ ላይ ካላቹት ይልቅ ድርጅቶቹ ኮመት መስጫ ሳጥኑን አስተያየት በመስጠት እና በመከታተል የተሻሉ ያደረጋቸውስ ምንድነው ❓
ሃሳብ አስተያየታቹን
እዲሁም ገፁን መከተለቹን አርርሱ
Follow የምትለዋን ቀዪን በመካት ቤተሰብ ይሁኑ 🙏‼️

TikTok
TikTok · Henok $
31 likes, 2 comments. “#እዚህ ቪዲዮ ላይ የተበሳጨና የሚወራጭ ነገር ያየ ካለ ያሳየን 😁🙏‼️”
👍1
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከላይ በ 4 ክፍል የቀረበውን ያንብቡ ተጋብዘዋል 🙏‼️
ከተማውና ለተወለዳቹባት፣በስራ አጋጣሚ ላያቿት ፣ በ ዮኒቨርስቲዮቾ ለተማራቹ፣ከዛ አካባቢ ተወላጅ ከሆኑት ጋር ለተጋባቹ ፣ለተወዳጃቹ ሁሉ ትዝታውን በዚህ ዘፈን አስታውሱትል ከተማዋን እዲህ አስቃኘዋቹ 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
የ እውነት ነው 🙏‼️
#Henok_$
ከተማውና ለተወለዳቹባት፣በስራ አጋጣሚ ላያቿት ፣ በ ዮኒቨርስቲዮቾ ለተማራቹ፣ከዛ አካባቢ ተወላጅ ከሆኑት ጋር ለተጋባቹ ፣ለተወዳጃቹ ሁሉ ትዝታውን በዚህ ዘፈን አስታውሱትል ከተማዋን እዲህ አስቃኘዋቹ 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
የ እውነት ነው 🙏‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMhb4Ggmh/
ይህን ቪዲዮ 50 ጊዜ ኮፒ ሊክ እያዳዳቹ ለ በርጠሚዮስም ሆነ ከ እንግዲህ ለድርጀወቶቹም እዲህ ያሉ ማስታወቂያዎች። የሚያመጧቸው ጣጣዎች እደሚኖሩ እዲረዱ ያግዘናል ስለዚህ ኮፒ ሊክ እኛ እንስራ እናተ ይህን አድርጉ ያኔ ተጋግዘን ለውጥ እናመጣለን አለበለዚያ የ አንድ ወገን ልፍት ይሆናል 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ

78 likes, 14 comments. “#ቪዲዮውን ማጥፍትክ በመልክት መስጫ ሳጥንክ ውስጥ የተሰጡክን አስተያየቶች መስማትክን ያሳያል 🙏‼️”
Forwarded from Henok $
ሰላም ኮድ 3 አባላት ይሄ ከላይ የምታዩትን ብሊንክ የመኪና በር ስራ ድርጅት ለ 3 የኮድ 3 አባላት ነፃ የጥገና አገልግሎት እሰጣለሁኝ ብሎ አቹሃል ለዚህም የተቸገራቹና የምትፈልጉ 3 የ ኮድ 3 አባላት ቅድሚያ እንሰጣለን ስለዚህ ይህን ወድማችንን እያመሰገንን 🙏 አገልግሎቱንም እድትጠቀሙለት ስልበ አክብሮት እጠይቃለው ምንም አይነት ማስታወቂያ ክፍያ የለውም እዲሁ ብቻ እናተን ልርዳ ስላለኝ ነው 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
🙏1
Forwarded from Henok $
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንግዲህ ማሰብ እድትችሉ ተብላቹሃል አሁን ስራ ተሰቷቹሃል 😳🤔የተመቻቸ ስራ ካለ ደግሞ የተመቸ መኖሪያ ያስፈልጋል በቤት ክራይ አይሆንም 😝😁 (አለች ሳምሪዬ 😝😳😁)
በሉ ስራ የተሰጣቹ ስራውን ተቀበሉ እኛ ግን ብራችንን እንላለን 😁✊‼️
በሉ ስራ የተሰጣቹ ስራውን ተቀበሉ እኛ ግን ብራችንን እንላለን 😁✊‼️
👍1
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከተመዘገቡለት 🤔❓😝
መክፈል ከቻለ 🤔😝
ያማለት ፍራውን አሽከርካሪ ተስፍ አድርጉ ነው የተማገደው ይሄ ድርጅት 😜😝
እንጂማ የድርጅቱ ሰራተኟች ወራዊ ደሞዛቸው እራሱ ጥያቄውስጥ ወድቋል 😁🤪🫵
እዳትበዮ አስካለ እኳን ሰርታ ልሰጥክ በ እምነት ያስቀመጥከውንም ዘርፍካለች ‼️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ‼️

https://www.tiktok.com/@code3meter/video/7436845596914240823?_r=1
ይሄ ለሁላቹ የ እስትሬት ፒካፖ መፈጠርና ምክኒያት አልባ ክሶቻችንን የሚቀርፍ መረጃነውና ለብዙ ዎች እዲደርስና የሚመለከተው አካልም እዲገነዘበው በማድረግ ኮፒ ሊክ ሼርና ፎሎ በማድረግ የበኩላችንን እንወጣ እላለው 🙏‼️
👆 ይህ አካውት የኔው የራሴ officiall አካውቴ ነውና follow በማድረግ አዳዲስና ፈጣን መረጃዎች እዲደርሳቹ አድርጉ 🙏‼️✊
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ 🙏👆

ማንን እንመን የ መንግስት ቢሮ የሆነው መገድ ትራንስፖርት በተለምዶ (ራይድ) የሚባለው ሲለን አንድ ድርጅት ደግሞ ለኔ ብቻ የተሰጠኝ መለያ ስሜነው ይለናል 🤔 የ ሀገራችን የስም ስያሜ ህግ ደግሞ የውል ስም የሆኑና ተፈጥሮ አዊ ስያሜ እዲሁም በሌላ ሀገር ቋንቋ የብዙሃን መጠቀሚያ ቃላትን ለግል መጠሪያ አድርጎ መጠቀም እደማይፈቅድ ይታወቃል ታዲያ መግስት ወይስ ድርጅቱ ትክክል ነው ❓🤔
በተጨማሪም ድርጅቱስ መጠሪያ ስሙን በ ሃይ ብሪድ አድርጉ ለመጠራት ከጊዜ ብሃላ ለምን መረጠ ከሆነስ ? እና ስያሜው ተፈቅዶልኛል ከ ፍቃድ ሰጪው አካል ዓምሮ ዓይን መስሪያ ቤቱ ተሰጠኝ ካለ የመግስት መስሪያ ቤቶች በተለምዶ (የውል ስም )ሲሉት አሜን ብሎ ተቀብሎ እኛን በዚህ ስም የምጠራው እኔ ብቻነኝ ማለቱ አግባብ ነው ወይ ❓ እያልኩ ለዛሬ እናተንም ፣መግስትንም ፣ ድርጅቱንም ጠየኩ 🤔❓‼️
መልካም ቀን ዋሉልኝ
#ያዙኝ_ልቁቁኝ_አለች_ያዝንና_ለቀቅናት🤷♂️😳😁
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም✊‼️
#Henok_$
በተጨማሪም ድርጅቱስ መጠሪያ ስሙን በ ሃይ ብሪድ አድርጉ ለመጠራት ከጊዜ ብሃላ ለምን መረጠ ከሆነስ ? እና ስያሜው ተፈቅዶልኛል ከ ፍቃድ ሰጪው አካል ዓምሮ ዓይን መስሪያ ቤቱ ተሰጠኝ ካለ የመግስት መስሪያ ቤቶች በተለምዶ (የውል ስም )ሲሉት አሜን ብሎ ተቀብሎ እኛን በዚህ ስም የምጠራው እኔ ብቻነኝ ማለቱ አግባብ ነው ወይ ❓ እያልኩ ለዛሬ እናተንም ፣መግስትንም ፣ ድርጅቱንም ጠየኩ 🤔❓‼️
መልካም ቀን ዋሉልኝ
#ያዙኝ_ልቁቁኝ_አለች_ያዝንና_ለቀቅናት🤷♂️😳😁
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም✊‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እስቲ ልሳቀው 😳😁😜😝😝😝
ወገን እዲህ እየመጡ እኮነው ከውጪው ዓለም የተቀዳውን ቴክኖሎጂ አበልፃጊ፣ፈጣሪ፣ ባለቤት እየተባለ አገናኝ ወይ ደላላ ስንላቸው ቅር የሚላቸው 😁‼️
ቴክኖሎጂ የዜጎችን ጥቅም ደህንነትና መብት መልስ ካልሰጠ 🤷♂️ #ቴክኖ_ሎጂው_ምኑ_ጋር_ነው🤷♂️✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ✊‼️
#Henok_ $
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
በዚህ ስራ እዳይሳቀቁ ትንሽ ይሳቁ
https://t.me/code3drivers

#ሰበትን_ከ_ሔኖክ_ጋር‼️
ነገ እሁድ ከጠዋቱ 4:00 በ TikTok Live ሃሳቦች በተያዙ አጀንዳዎች ላይ የምንመካከር የምንወያይ ይሆናል በተጨማሪም በስራው ዘርፍ አዋጭ ነው በሚሉና እኛ እየተጎዳንበት ነው የ ጉዳታችንም ልክ እዲህ ነው በሚሉት መካከል አጭር አስተያየቶችን የምንቀበል ይሆናል ‼️
#copylink
#follow
#share
በማድረግ ይተባበሩን 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ‼️
https://vm.tiktok.com/ZMhGDp721/
በ TikTok Account Live
እዲሁም
በ Telegram voice chat
https://t.me/code3drivers
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

https://vm.tiktok.com/ZMhGxvKpL
ብዙዎቻቹ እዴት ለሚለው ጥያቄ መልስ የሰጠ ቪዲዮ ነውና ሁላቹም አዳምጡትና አስተያየት መስጠት ሙግት መግጠምም ይቻላል 🙏‼️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ
ብዙዎቻቹ እዴት ለሚለው ጥያቄ መልስ የሰጠ ቪዲዮ ነውና ሁላቹም አዳምጡትና አስተያየት መስጠት ሙግት መግጠምም ይቻላል 🙏‼️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም ‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ
TikTok
TikTok · Henok $
947 likes, 47 comments. “# እስከ 45% የደረሰ የኮምሽን ጭማሪ እደተደረገ ያውቁ ኖሯል ❓”
Forwarded from Henok $
ነገ በ 4:00 ጠዋት አይቀርም የልጅ ማኛ ያልተጠበቀ እንግዳ ለናተ ለወዳጆች ብቻ በሚስጥር የተነገረ 🫣 እዳትቀሩ ገስት ላይ መግባት እቅድ ያላቹ (ፍላጎት ያላቹ )ውስን ሰዎች ከወዲሁ አሳውቁን ችግሩ በስፍት የተረዱ እደ ሶፊ ያሉ ቤተሰቦቻችን ከ ትላት እስከ ዛሬ የዘርፊን ተግዳሮት በተጨባጭ ያሳዩናል ‼️
የህግ ባለሙያዎች ከ ተሳካልን ይገኛሉ 200 ብር ከ ህግ እይታ እዴት ይታያል ፣የመደር ውልስ ❓ ስንል እጠይቃለን ❓‼️
😳 አቤት የነገው ፖሮግራም ማንም እዳይቀር ሁሉም ይጋበዝ ዝግጅቱም ሰፊ መገዶችም ዝግ ናቸውና ሁሉም ቤቱ ነውና እዳትቀሩ ቀጠሮ አቹን ከወዲሁ አስተካክሉ ‼️🙏
ቤተሰቦቻቹን ጋብዙ ፣ዘርፊን አልረዳም ያለች ሚስት ካለች ትመልከት ፣አከራዮቻቹ (ባለ ንብረቶች) እዳትቀሩ ሁሉም በግልፅ በይፍ ይወራልና እዳትቀሩ 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ✊‼️
https://vm.tiktok.com/ZMhGDp721/
#ሰበትን_ከ_ሔኖክ_ጋር‼️
ነገ እሁድ ከጠዋቱ 4:00 በ TikTok Live ሃሳቦች በተያዙ አጀንዳዎች ላይ የምንመካከር የምንወያይ ይሆናል በተጨማሪም በስራው ዘርፍ አዋጭ ነው በሚሉና እኛ እየተጎዳንበት ነው የ ጉዳታችንም ልክ እዲህ ነው በሚሉት መካከል አጭር አስተያየቶችን የምንቀበል ይሆናል ‼️
#copylink
#follow
#share
በማድረግ ይተባበሩን 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ‼️
https://vm.tiktok.com/ZMhGDp721/
በ TikTok Account Live
እዲሁም
በ Telegram voice chat
https://t.me/code3drivers
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
https://t.me/code3drivers
የህግ ባለሙያዎች ከ ተሳካልን ይገኛሉ 200 ብር ከ ህግ እይታ እዴት ይታያል ፣የመደር ውልስ ❓ ስንል እጠይቃለን ❓‼️
😳 አቤት የነገው ፖሮግራም ማንም እዳይቀር ሁሉም ይጋበዝ ዝግጅቱም ሰፊ መገዶችም ዝግ ናቸውና ሁሉም ቤቱ ነውና እዳትቀሩ ቀጠሮ አቹን ከወዲሁ አስተካክሉ ‼️🙏
ቤተሰቦቻቹን ጋብዙ ፣ዘርፊን አልረዳም ያለች ሚስት ካለች ትመልከት ፣አከራዮቻቹ (ባለ ንብረቶች) እዳትቀሩ ሁሉም በግልፅ በይፍ ይወራልና እዳትቀሩ 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ✊‼️
https://vm.tiktok.com/ZMhGDp721/
#ሰበትን_ከ_ሔኖክ_ጋር‼️
ነገ እሁድ ከጠዋቱ 4:00 በ TikTok Live ሃሳቦች በተያዙ አጀንዳዎች ላይ የምንመካከር የምንወያይ ይሆናል በተጨማሪም በስራው ዘርፍ አዋጭ ነው በሚሉና እኛ እየተጎዳንበት ነው የ ጉዳታችንም ልክ እዲህ ነው በሚሉት መካከል አጭር አስተያየቶችን የምንቀበል ይሆናል ‼️
#copylink
#follow
#share
በማድረግ ይተባበሩን 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ‼️
https://vm.tiktok.com/ZMhGDp721/
በ TikTok Account Live
እዲሁም
በ Telegram voice chat
https://t.me/code3drivers
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
https://t.me/code3drivers
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የነገ ጠዋት 3:30 ጀምሮ የሚኖረን እግዳችን 🙏‼️
ክብር ይህን መልካም ምሳሌና አራያ የሚሆን ተግባር ከትላት እስከዛሬ ላስቀጠላቹ 🙏
ክብር ትላትን ሳናውቃቹ ዛሬላይ ቤተሰቦቻቹን አስተዋውቃቹን ላለፍቹ በዚህ የአሰራር ስህተት መስዋት ለሆናቹ ወድ ቤተሰቦቻችን ክብር በርካቶችን ደርሳቹ ለታደጋቹ የፀጥታ አካላች (አዲስ አበባ ፖሊስ)🙏
ክብር በፍትህ ውሳኔ አስተማሪ እርምጃ ለወሰዳቹ የፍትህ ተቋማት 🙏
ክብር በ እኔ እና በ ኮድ 3 ላይ እምነት ጥላቹ እስከዛሬ ለተጓዛቹ የኮድ 3 አባላት በሙሉ ክብር ለ ሁሉም ይሁንልን
ልብ ልብ ሊሎት የሜትር ትራንስፖርት አስጠቃሚ ድርጅቶች ይስጥልን 🙏‼️
https://t.me/code3drivers
https://vm.tiktok.com/ZMhGDp721/
ይህ 👆 መልክት እደደረሶት ለብዙዎች ያጋሩት 🙏‼️