Forwarded from Henok $
ዛሬ በ እስፖርታዊ እንቅስቃሴ እዲሁም በ አካል ተገናኝቶ ለማውራትም ምቹ አጋጣሚ ፈጥሯል ለዚህም ስንል ለተገኛቹ በሙሉ ክበሩልኝ 🙏
በቀጣይ ሳምንት በብዛት እደምትገኙ ከፍተኛ እምነት አለኝ ‼️
ዛሬ የተገኛቹም በ አካል ተገኝታቹ አሰራሩን በ አካል ያያቹና ጥቅሙን የተረዳቹ በደንብ ተጠቀሙበት በቀጣይም ለምትገኙ ልጆች በ አካል በተመሳሳይ ያለ ጥሪ መስራት ፣አፖ 🤸🏼♂️🤸♀️ እስትሬት ፒካፖ እና የተለያዩ መገዶችን እደምናሳይ ሁሉ ልታውቁት ይገባል ‼️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ✊‼️
#Henok_$

ሁሉም ሰው ሊያዳምጠውና ሃሳብ ሊሰጥበት የሚገባ ጉዳይ 🙏‼️ ስለዚህ ሃሳብ ስጡበት ሁላቹም 🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
Forwarded from Henok $
ስለምን ጥርጣሬን መዝራት ፈለክ(ሽ) ጥርጣሬውስ ማንን ይጠቅማል ❓🤔😳
ወዳጄ ይህን ፁሁፍክን አየሁት ድገት ከለሊቱ 8:41 ላይ ሲነጋ ልፅፍበት ምለወክት አደረኩበት ❓‼️ ግን ሊያስተኛኝ የማይችል ጉዳይ የሆነብኝ ባለፈው ሳምንት እኔ ከ አዲት ኮል ሴተር ጋር ባደረኩት የስልክ ልውውጥ የቅድስናን እና የሴትነትን ክብር ባገነገነ ስሜት ልክ ስትፅፍ አይተን ነበር 🤔 እኔም እኔጋር ስህተት ይኖር ይሆናል እርሱ ፍፁም ንፁህና ቅድስናን የተላበሰ ነገዱም ከመለኮታዊው ወገን የሚቀዳይሆን ይሆናል ስል ማሰብ በጀመርኩበት ጥቂት ሰዓታት የ ቁምጥናን ስድብ አጉናፀፍከኝ እኔም 🤲 አሜን ይሁን ብዬ ተቀበልኩት 🤝🙏 ዛሬ ግን ያየሁት 🤔 ከበደኝ በነገርክ ላይ አተ ከመነጨክበት የ ቅድስና ባህሪ ጥቂት እኔ የማልኖረውን አተ የምትኖረውን እኔ ግን የማውቀውን ጥቂት ልበልክ <<በወድሞች መካከል ጠብን የሚዘራ እረሱ ነውረኛ ነው ‼️>>ይላል ታላቁ መፅሃፍ የኔ ጥያቄ ዛሬ ነውሩ ኬት መጣ ከትላቱ ቅድስና የማይታይ እውነት 🫵አተጋር በነገርክ ላይ ጃዝ(Jaz) በቅርብ ነው በ አካል ሁለቴ ያገኘሁት የማውቀው ሰው 2 /አህመድን(Ahemd A+} የማውቀው ከ ዓመታት በፊት በ አካል የማላውቀው ቀጥሬው የዘገየሁበት ሰው እንግዲህ አሁን እድታይልኝ የምፈልገው <<እንግዲህ እምነት፣ ተስፋ፣ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።>> እነኝህ ሰዎች ጋር የተገነባው 3ቱ ነገራትን ለምን ጥርጣሬን መዝራት ፈለክ ❓ከትላቱ ቅድስናዊ አስተሳሰብክ ዛሬ ወርደክ ማሰብ ፈለክ❓
ሰዎች ባልተፈጠሩበት እውነት መኖር ሲያስቡ በመጀመሪያ በሌላቸው ስብእና ለመኖር ሲጥሩ ነው ተሰነካክለው የሚታዩት አሜ የምር ከምታስበው በላይ በ አጃቢ ሊሄድ የሚችልና በዛም መስመር ውስጥ ያለፈ ሰው ነው ነገር ግን እምነቱም ዕሊናውም የማይፈቅድለት ሰው ስለሆነ ከኛጋር የመከራን ቀበር አሽቀንጥሮ ለመጣል ወዶ የፈቀደ ሰው ነው ጃዝ ደግሞ እጅግ ልበ ቀና አስተዋይና ታዛዥ ልጅ ‼️
ታዲያ🫵 አተ ማነክ ስላተ ትንሽስ ለመፃፍ እኔ እዴት አቃተኝ 🤔 ማለቴ ጥርጣሬህን እውነትነት አለው እድል እኳን አደለም ስለጥርጣሬክ ስላተ ጥቂት እኳን አላውቅም ❓
እውነት ነገድክ ከየት ነው ከኛ ❓‼️ ወይስ ከነኛ ወገን 🤔❓‼️
ወዳጄ እኔ በለሌት ለማላውቀው ሰው ሄጃለው ጥይት ከደቀኑ ሰውች ፊት ተጋፍጫለው ሌባ ወበዴ በተባሉት ፊት ብዙ ተባብያለው ፣ከተማ ውስጥ ዘራፊ በተባሉት ፊት ምስክርነት ቆሚያለው ፣ አሽከርካሪውን እና ባለንብረቱን አይግደሏቸው መግስት ህግን ያስከብርልን ገዳዮች ለፍርድ ይቅረቡ ስል ለመጀመሪያ ጊዜ በሜትር ትራንስፖርት ዘርፍ መግለጫ ሰጥቻለው 🤷♂️
ታዲያ አንድም ቀን እዳተ አይደለም የሚታወቀው ጃዝ ድገት ተቀላቅሎ የፃፈው ይነበብ ገዛህኝን እራሱ እደደረሱኩ አቅፌ ነው ያባበልኩት እርሱም ምስክር ነው ‼️ አናም ያተ (ያቺ)ጥርጣሬ እርስበ እርስ ያለንን መተማመን የሚሸረሽር❓ወይስ የሚያጠነክር❓‼️ መገዳችንን የሚጠርግ❓ ወይስ የሚዘጋ❓‼️
እመነኝ ይህን ያክል ገፅ ባልፅፍ በወደድኩ ነበር አያፅፍምም ነበር ነገር ግን የ ሃሳቡ መርዝነት የነገውን እኛነት ይበክለዋል ብዬ ስላመንኩ ነው እናም ወዳጄ እዳተው ስለ ተጠራጠርኩ ነውና 🙏 ጥርጣሬዬን ባተ የጥርጣሬ መነፅር😎 ስለምታይልኝ እደማትጠራጠረኝ ተስፍ በማድረግ ነው 🙏‼️
ለዛሬ 🙏‼️ ይብቃኝ እዳረዘምኩት
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ‼️
መርህ አችን ነው 🫵👆👆👆👆

https://vm.tiktok.com/ZMhb2FxY3
https://vm.tiktok.com/ZMhbYVA7d
የኛ ጥያቄ ሁሌም ሊሆን የሚገባው እጅግ በተጠናናበሰለጠነ መገድ ሊሆን ይገባል ✊‼️
እዚህ ገፅ ላይ ካላቹት ይልቅ ድርጅቶቹ ኮመት መስጫ ሳጥኑን አስተያየት በመስጠት እና በመከታተል የተሻሉ ያደረጋቸውስ ምንድነው ❓
ሃሳብ አስተያየታቹን
እዲሁም ገፁን መከተለቹን አርርሱ
Follow የምትለዋን ቀዪን በመካት ቤተሰብ ይሁኑ 🙏‼️

TikTok
TikTok · Henok $
31 likes, 2 comments. “#እዚህ ቪዲዮ ላይ የተበሳጨና የሚወራጭ ነገር ያየ ካለ ያሳየን 😁🙏‼️”
👍1
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከላይ በ 4 ክፍል የቀረበውን ያንብቡ ተጋብዘዋል 🙏‼️
ከተማውና ለተወለዳቹባት፣በስራ አጋጣሚ ላያቿት ፣ በ ዮኒቨርስቲዮቾ ለተማራቹ፣ከዛ አካባቢ ተወላጅ ከሆኑት ጋር ለተጋባቹ ፣ለተወዳጃቹ ሁሉ ትዝታውን በዚህ ዘፈን አስታውሱትል ከተማዋን እዲህ አስቃኘዋቹ 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
የ እውነት ነው 🙏‼️
#Henok_$
ከተማውና ለተወለዳቹባት፣በስራ አጋጣሚ ላያቿት ፣ በ ዮኒቨርስቲዮቾ ለተማራቹ፣ከዛ አካባቢ ተወላጅ ከሆኑት ጋር ለተጋባቹ ፣ለተወዳጃቹ ሁሉ ትዝታውን በዚህ ዘፈን አስታውሱትል ከተማዋን እዲህ አስቃኘዋቹ 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
የ እውነት ነው 🙏‼️
#Henok_$
Forwarded from Henok $
https://vm.tiktok.com/ZMhb4Ggmh/
ይህን ቪዲዮ 50 ጊዜ ኮፒ ሊክ እያዳዳቹ ለ በርጠሚዮስም ሆነ ከ እንግዲህ ለድርጀወቶቹም እዲህ ያሉ ማስታወቂያዎች። የሚያመጧቸው ጣጣዎች እደሚኖሩ እዲረዱ ያግዘናል ስለዚህ ኮፒ ሊክ እኛ እንስራ እናተ ይህን አድርጉ ያኔ ተጋግዘን ለውጥ እናመጣለን አለበለዚያ የ አንድ ወገን ልፍት ይሆናል 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ

78 likes, 14 comments. “#ቪዲዮውን ማጥፍትክ በመልክት መስጫ ሳጥንክ ውስጥ የተሰጡክን አስተያየቶች መስማትክን ያሳያል 🙏‼️”
Forwarded from Henok $
ሰላም ኮድ 3 አባላት ይሄ ከላይ የምታዩትን ብሊንክ የመኪና በር ስራ ድርጅት ለ 3 የኮድ 3 አባላት ነፃ የጥገና አገልግሎት እሰጣለሁኝ ብሎ አቹሃል ለዚህም የተቸገራቹና የምትፈልጉ 3 የ ኮድ 3 አባላት ቅድሚያ እንሰጣለን ስለዚህ ይህን ወድማችንን እያመሰገንን 🙏 አገልግሎቱንም እድትጠቀሙለት ስልበ አክብሮት እጠይቃለው ምንም አይነት ማስታወቂያ ክፍያ የለውም እዲሁ ብቻ እናተን ልርዳ ስላለኝ ነው 🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ🙏‼️
🙏1
Forwarded from Henok $
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንግዲህ ማሰብ እድትችሉ ተብላቹሃል አሁን ስራ ተሰቷቹሃል 😳🤔የተመቻቸ ስራ ካለ ደግሞ የተመቸ መኖሪያ ያስፈልጋል በቤት ክራይ አይሆንም 😝😁 (አለች ሳምሪዬ 😝😳😁)
በሉ ስራ የተሰጣቹ ስራውን ተቀበሉ እኛ ግን ብራችንን እንላለን 😁✊‼️
በሉ ስራ የተሰጣቹ ስራውን ተቀበሉ እኛ ግን ብራችንን እንላለን 😁✊‼️
👍1
Forwarded from Henok $
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከተመዘገቡለት 🤔❓😝
መክፈል ከቻለ 🤔😝
ያማለት ፍራውን አሽከርካሪ ተስፍ አድርጉ ነው የተማገደው ይሄ ድርጅት 😜😝
እንጂማ የድርጅቱ ሰራተኟች ወራዊ ደሞዛቸው እራሱ ጥያቄውስጥ ወድቋል 😁🤪🫵
እዳትበዮ አስካለ እኳን ሰርታ ልሰጥክ በ እምነት ያስቀመጥከውንም ዘርፍካለች ‼️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ‼️
መክፈል ከቻለ 🤔😝
ያማለት ፍራውን አሽከርካሪ ተስፍ አድርጉ ነው የተማገደው ይሄ ድርጅት 😜😝
እንጂማ የድርጅቱ ሰራተኟች ወራዊ ደሞዛቸው እራሱ ጥያቄውስጥ ወድቋል 😁🤪🫵
እዳትበዮ አስካለ እኳን ሰርታ ልሰጥክ በ እምነት ያስቀመጥከውንም ዘርፍካለች ‼️
#ባሪያ_ነኝ_ብሎ_ያመነ_ሰው_መቼም_አይነግስም✊‼️
#የኮድ_3_ስራ_ያለሞት_እና_ኪሳራ‼️
Forwarded from Henok $
https://www.tiktok.com/@code3meter/video/7436845596914240823?_r=1
ይሄ ለሁላቹ የ እስትሬት ፒካፖ መፈጠርና ምክኒያት አልባ ክሶቻችንን የሚቀርፍ መረጃነውና ለብዙ ዎች እዲደርስና የሚመለከተው አካልም እዲገነዘበው በማድረግ ኮፒ ሊክ ሼርና ፎሎ በማድረግ የበኩላችንን እንወጣ እላለው 🙏‼️
👆 ይህ አካውት የኔው የራሴ officiall አካውቴ ነውና follow በማድረግ አዳዲስና ፈጣን መረጃዎች እዲደርሳቹ አድርጉ 🙏‼️✊
#ኮድ_3_ሁሌም_እደቤተሰብ 🙏👆

ማንን እንመን የ መንግስት ቢሮ የሆነው መገድ ትራንስፖርት በተለምዶ (ራይድ) የሚባለው ሲለን አንድ ድርጅት ደግሞ ለኔ ብቻ የተሰጠኝ መለያ ስሜነው ይለናል 🤔 የ ሀገራችን የስም ስያሜ ህግ ደግሞ የውል ስም የሆኑና ተፈጥሮ አዊ ስያሜ እዲሁም በሌላ ሀገር ቋንቋ የብዙሃን መጠቀሚያ ቃላትን ለግል መጠሪያ አድርጎ መጠቀም እደማይፈቅድ ይታወቃል ታዲያ መግስት ወይስ ድርጅቱ ትክክል ነው ❓🤔
በተጨማሪም ድርጅቱስ መጠሪያ ስሙን በ ሃይ ብሪድ አድርጉ ለመጠራት ከጊዜ ብሃላ ለምን መረጠ ከሆነስ ? እና ስያሜው ተፈቅዶልኛል ከ ፍቃድ ሰጪው አካል ዓምሮ ዓይን መስሪያ ቤቱ ተሰጠኝ ካለ የመግስት መስሪያ ቤቶች በተለምዶ (የውል ስም )ሲሉት አሜን ብሎ ተቀብሎ እኛን በዚህ ስም የምጠራው እኔ ብቻነኝ ማለቱ አግባብ ነው ወይ ❓ እያልኩ ለዛሬ እናተንም ፣መግስትንም ፣ ድርጅቱንም ጠየኩ 🤔❓‼️
መልካም ቀን ዋሉልኝ
#ያዙኝ_ልቁቁኝ_አለች_ያዝንና_ለቀቅናት🤷♂️😳😁